Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ብሄራዊ ቁጭትን እንደ ህዝባዊ ድጋፍ የሚቆጥረው የህወሓት ቡድን በአባይ ግድብ @እንቅዩጳዝዩን 444

ብሄራዊ ቁጭትን እንደ ህዝባዊ ድጋፍ የሚቆጥረው የህወሓት ቡድን በአባይ ግድብ
@እንቅዩጳዝዩን 444

ይጠናቀቅበታል ከተባለበት 5 ዓመት አንድ አመት ጨምሮ ገና ከግማሽ በታች ያልተሰራው የአባይ ግድብ ለሆድ አደር ቱባ ባለስልጣናት ና መጠርቂያ የሌለው የአርቲስት ተብየከመንግስት ካድሬወች ከርስ ከፍ ከማድረግ ውጭ ከፍ …

[…]

አንድ ኦራል ተሽከርካሪ ከ30 በላይ ወታደሮችን አሳፍሮ ከመተማ ወደ ቋራ ወረዳ በመጓዝ ላይ እያለ በመገልበጡ ሁሉም ወታደሮች አልቀዋል።

አንድ ኦራል ተሽከርካሪ ከ30 በላይ ወታደሮችን አሳፍሮ ከመተማ ወደ ቋራ ወረዳ በመጓዝ ላይ እያለ በመገልበጡ ሁሉም ወታደሮች አልቀዋል።

መጋቢት ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ወታደራዊ ምንጮች እንደገለጹት ከሳምንት በፊት አንድ ኦራል ተሽከርካሪ ከ30 በላይ ወታደሮችን አሳፍሮ …

[…]

የፖለቲካ እውቀትን የሚፈታተነው የኢህአዴግ ውሣኔዎች – Girma Seifu Maru

የፖለቲካ እውቀትን የሚፈታተነው የኢህአዴግ ውሣኔዎች
በቅርቡ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሁለት ወሣኝ ኩነቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ አንደኛው ቅጥ አንባሩ የማይታወቀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት/ድርድር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባለው ነው፡፡ ሁላችሁም እንደምታውቁት በአገራችን ኢትዮጵያ ድርቅ ቢኖርም ከብት እንጂ ሰው አይገድልም፡፡ …

[…]

ቃላሚኖ አዳሪ ከፍተኛ ት/ቤት መቀሌ = የህወሃት የዘረኝነት ማስተማሪያ ተቋም!!!!

ቃላሚኖ አዳሪ ከፍተኛ ት/ቤት መቀሌ።

ከዛሪዎቹ ዘረኛ ህወሃቶች የባሱ ዘረኞች የሚፈለፈሉበት የህወሃት የዘረኝነት ማስተማሪያ ተቋም!!!!

በመቀሌው ቃላሚኖ አዳሪ ት/ቤት ከመላው ትግራይ ከ1-3 የወጡ ልዩ ተመሪዎች ተመርጠው በህወሃት ሙሉ ወጪ በልዩ አስተማሪ፣ሙሉ ኮምፒተራይዝድ የመማሪያ አቅርቦት ከ9-12 ደራጃ የሚማሩ ከ200በላይ ተማሪዎች መሰልጠኛ …

[…]

Ethiopia: Ethiopian Started Flying to Madagascar

Ethiopian Airlines

Ethiopia’s national flag carrier, Ethiopian Airlines, started flying to Madagascar. The inaugural flight to the Antananarivo Ivato International Airport was made on Tuesday, March 28, 2017 while having President Hery Rajaonarimampianina and his wife on board.

[…]

ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን?

አሜሪካ ለሩስያ የፖለቲካ ተቀናቃኝ ናት። የአሜሪካ ርዕዮተ ዓለም ከሩስያ ርዕዮተ ዓለም የተለየ ነው። በአሜሪካ፤ ከሀገሪቱ የግለሰብ የሃሳብ የነፃነት የተነሳ፤ ከሀገራቸው ይልቅ ራሳቸውን የሚያስቀድሙ ሰዎችም በመንግሥት መዋቅርም ይሁን በንድግ ተግባሩ ውስጥ በኃላፊነት የሚገኙ አሉ። ይህ የግል አመለካከታቸው፣ የራሳቸው ከመሆኑም በላይ፤ በማንም ግለሰብ፤ የበላይ አለቃቸውም ሆነ ለነሱ ተጠያቂ በሆኑ ግለሰቦች ዘንድ፤ አያስገምታቸውም። በአንጻሩ፤ እንደሩስይ ባሉ የአምባገነኖችን የበላይነት […] […]

Ashenafi promises to qualify Walia Ibex for 2019 AFCON

Addis Ababa, Ethiopia – Newly appointed Walia Ibex coach, Ashenafi Bekele, has stated that the one time Africa Champions have what it takes to not only qualify for the 2019 Africa Cup of Nations but also go very far in the competition. Ashenafi was confirmed on Tuesday by the Ethiopia Football Federation (EFF) as the Walia […] […]

የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት የወለዳቸው ተስፋዎችና ስጋቶች አዲስ ከድሬዳዋ

የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት የወለዳቸው ተስፋዎችና ስጋቶች
አዲስ ከድሬዳዋ

(ይህ ፅሑፍ የተፃፈው ከሳምንት በፊት ነበር፤ የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮትን በመደገፍ፡፡ ፅሑፉን ለሪፖርተር ልኬው ነበር፤ ባለፈው እሁድ ሳያወጡት ሲቀሩ፣ በመሃል ግን በእንቅስቃሴው አማራ ክልልም ስለተቀላቀለ ፅሁፉ ባይወጣ ይሻላል ብዬ አስቀርቼዋለሁ፤ ሆኖም ድካሜ ከንቱ …

[…]

የኢትዮጵያዊነት ድምጽ ያስተጋባል #ግርማ_ካሳ

17554132_10212149827651678_4817705226688136329_n

ቴዲ አፍሮን አላውቀዉም ነበር። ከአስራ አራት አመት ስደት በኋላ ወደ አገሬ ተመለስኩ። በ1997 ዓ.ም። መኪናም አልተከራየሁም፤ ታክሲ እየያዝኩ ነበር አዲስ አበባ ዉስጥ የምመላለሰው። ያስተስርያል የሚለው ዘፈን ሚኒባስ ዉስጥ ሲዘፈን ሰማሁ። ከአይኔ እምባ መፍሰሰ ጀመረ። “ይሄ ማን ነው ?” ብዬ ከጎኔ …

[…]

መድረክ/ሰማያዊ/መኢአድ/ኤዴፓና ሌሎች ሶስት ድርጅቶች ድርድሩ ፋይዳ እንደሌለው ገለጹ

መድረክ ራሱን ከድርድሩ አውጥቷል ሲል የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል። መድረክ በዛሬዉ ስብሰባ ያልተገኘ ሲሆን ዶር በየነ ለምን መድረክ መቀጠል እንደማይችል በግልጽ አስረድተዋል።

በጋራ የሚሰሩ ስድስት ድርጅቶች (መኢአድም ሰማያዊ፣ ኢዴፓ፣ ኢራፓ …) ገዢው ፓርቲ የመጨረሻ ዉሳኔ ብሎ ፣ ሶስተኛ አደራዳሪዎች እንደማይኖሩ ያቀረበዉን …

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.