መድረክ ራሱን ከድርድሩ አውጥቷል ሲል የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል። መድረክ በዛሬዉ ስብሰባ ያልተገኘ ሲሆን ዶር በየነ ለምን መድረክ መቀጠል እንደማይችል በግልጽ አስረድተዋል።
በጋራ የሚሰሩ ስድስት ድርጅቶች (መኢአድም ሰማያዊ፣ ኢዴፓ፣ ኢራፓ …) ገዢው ፓርቲ የመጨረሻ ዉሳኔ ብሎ ፣ ሶስተኛ አደራዳሪዎች እንደማይኖሩ ያቀረበዉን …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/531840