Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Fractures appear in Ethiopia’s ethno-political mosaic

Disputes over power, resources, identity and territory have resurfaced under Abiy Ahmed BY DAVID PILLING Less than a month ago, Abiy Ahmed, prime minister of Ethiopia, won the Nobel Peace Prize. In Ethiopia, though, peace is in short supply. In what is merely the latest in a string of violent incidents, nearly 70 people were […]

The post Fractures appear in Ethiopia’s ethno-political mosaic appeared first on ZeHabesha: Latest Ethiopian News Provider .

[…]

Ethiopia Signs Deal with Russia to Construct Nuclear Power Plant

Ethiopia and Russia signed an agreement for cooperation on a program for Ethiopia to construct a nuclear power station within the coming ten years.

[…]

Violent Extremism and the Warning Signs of Civil War Ethiopia Today

By Dawit Wolde Giorgis A year ago, the people of Ethiopia ecstatically welcomed PM Abiy Ahmed and his colleague Lemma Megersa as peacemakers, unifiers and reformers introducing Ethiopia to a new era of national unity. He quickly opened up the political space, released prisoners, and made peace with neighboring Eritrea. However, that euphoric sentiment is […]

The post Violent Extremism and the Warning Signs of Civil War Ethiopia Today appeared first on ZeHabesha: Latest Ethiopian News Provider .

[…]

ዝምታን የመረጡ የመንግስት አካላት እነሱም ነገ ይህ እንደሚደርስባቸው ሊያስቡት ይገባል – የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ

ዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ የነበሩትን ወ/ሮ ረሀማ እና በክስ መዝገቡ የተካተቱ ሌሎች 47 ግለሰበችን ጉዳይ ተመልክቷል፡፡

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጥር 20 2011 ዓም በመሰረተው ክስ የክልሉን ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ 47 ግለሰቦች በክልሉ በተለያዩ ስብሰባዎች እና በፌስቡክ ቅስቀሳ በማድረግ እና በጦር መሳርያ በመታገዝ ከሀምሌ 26-30 2010 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ለጠፋው የ59 ሰዎች ህይወት አብያተ ክርስትያናት መቃጠል እና ለበርካታ ሴት ልጆች መደፈር ተጠያቂ ናቸው ማለቱ ይታወሳል፡፡

ከ47ቱ ውስጥ 15ቱ በችሎት የቀረቡ እና 7 እስካሁን እየተፈለጉ ያሉ ተከሳሾ ያሉ ሲሆን ቀሪዎቹ ግን ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ችሎቱ ከዚህ ቀደም ወስኖ ነበር፡፡

ረቡዕ ጥቅምት 19 ችሎቱ ሲሰየም የአቶ አብዲ ሞሀመድን የእምነት ክህደት ቃል የተቀበለ ሲሆን ተከሳሹ ወንጀሉን አልፈፀምኩም ጥፋተኛም አይደለሁም ካሉ በኋላ በዝርዝር ሀሳባቸውን እንዲገልፁ ችሎቱን ጠይቀዋል፡፡

ችሎቱ ፈፅሜያለው ወይም አልፈፀምኩም የሚለውን ብቻ ለጊዜው ግለፁ ያላቸው ቢሆንም ጠበቆች የደምበኛቸው ሀሳብን የመግለፅ መብት እንዲከበር መጠየቃቸውን ተከትሎ አቶ አብዲ አቤቱታቸውን አሰምተዋል፡፡

በቀዳሚነት የተከሰሱበትን ጉዳይ በመጥቀስ የጀመሩት አቶ አብዲ እኔ ከ10 አመት በፊት ይህን ክልል ለማስተዳደር ስረከብ እዛ ያሉ ክርስቲያኖች እንኳን የሀይማኖት በዓል በአደባባይ ሊያከብሩ ቀርቶ በየቤታቸውም አያከብሩም ነበር ታቦት እንኳን በመከላከያ ታጅቦ ነበር የሚወጣው ብለዋል፡፡

ቀጥለውም ” ለክልሉ ያለው ሁለት አማራጭ ወይ እንደዳርፉር የዩኤን ሰላም አስከባሪ ማስገባት ወይም ደግሞ የፌደራል መንግስት እንዲያስተዳድረው ማድረግ ነበር ፤ ነገር ግን እንደ አንድ አመራር ማድረግ ያለብኝን ቀን ከሌሊት ሰርቼ በእኔ ጊዜ የእምነት ነፃነት እንዲኖር አድርጊያለሁ፣ በክልሉ የነበረውን ነገር ፍራቻ ሸሽተው የነበሩ ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ሰርቻለው ፣ ተከብሮ የማያውቀው የመስቀል እና የደመራ በዓል እንዲከበር አድርጊያለው ለዚህ ደግሞ የሶማሌ ህዝብ ምስክሬ ነው” ብለዋል፡፡

አቶ አብዲ አክለውም “እንደአጋጣሚ ሆኖ ግን ከ2008 ዓም ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ ከተሰተው የፖለቲካ ምስቅልቅል ጋር ተያይዞ ብዙ ክልሎች ላይ እንደተፈጠረው ያለ ችግር ሶማሌ ክልል ላይ ተፈጠረ፣ አሁንም በተለያዩ ክልሎች ግድያ አለ መፈናቀል አለ ቤተክርስቲያንም እየተቃጠለ ነው ፣ ሀምሌ 26ትም ሶማሌ ክልል ላይ ይሄው ነው፡፡ የተከሰተው እኔ እንኳን እንዲህ ላደርግ በወቅቱ የተሰማኝን ሀዘን በቦታው ቤተክርሲያንም ሄጄ ገልጫለው” ብለዋል፡፡

“እኔ የተባለውን ወንጀል አልፈፀምኩም፣ ተያዘ ተብሎ የተወራውም ትክክል አይደለም ፡፡ እኔ በህግ ትፈለጋለህ ስባል ራሴ ነኝ ደውዬ የት ልምጣ ያልኩት፡፡ የምመራው የፀጥታ አካል እያለ ብቻዬን ነው ና የተባልኩበት ቦታ የየሄድኩት፡፡ ነገር ግን ይህን የሚያውቁ የመንግስት አካላት ዝም ማለታቸው አግባብ አይደለም ፡፡ ነገ በእነሱ ላይም እንደሚደርስ ሊያስቡት ይገባል” ብለዋል፡፡

አቶ አብዲ አጠቃለውም “እኔ ይህን የምናገረው የክልሉ ህዝብ እውነታውን እንዲረዳ ነው፡፡ ሀይል የፈጣሪ መሆኑን አምናለው፡፡ ፍትህ የምጠብቀውም ከአላህ ብቻ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ አንድ ቀን እውነታውን ይረዳል” ብለዋል፡፡ [ዋዜማ ራዲዮ]

The post ዝምታን የመረጡ የመንግስት አካላት እነሱም ነገ ይህ እንደሚደርስባቸው ሊያስቡት ይገባል – የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Video – What happened last week in Ethiopia was Genocide committed Jawar Mohamed

Video – What happened last week in Ethiopia was Genocide committed Jawar Mohamed

The post Video – What happened last week in Ethiopia was Genocide committed Jawar Mohamed appeared first on ZeHabesha: Latest Ethiopian News Provider .

[…]

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ተከሰው የነበሩ ተከሳሾች 11 እና 12 ዓመት ተፈረደባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ነሀሴ 28 2008 ዓም የቂሊንጦን ማረሚያ አቃጥላችኃል ተብለው ተከሰው ከነበሩ 38 ተከሳሾች ውስጥ የቀሩት 4 ተከሳሾች ጥቅምት 18 ቀን ዓ. ም ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ የቅጣት ውሳኔው በማረሚያ ቤት ጉዳይ አስፈጻሚ በኩል ተላከላቸው፡፡ በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ 4ኛ ወንጀል ችሎት ክሳቸውን ሲከታተሉ የነበሩት 4 ተከሳሾች 31ኛ ተከሳሽ ጌታቸር እሸቴ 32ኛ ቶፊቅ ሽኩር 33ኛ ፍፁም ጌታቸው 34ኛ ሸምሱ ሰይድ ወደ ችሎት ሳይመጡ ቅጣት ፎባቸዋል።

31ኛ እና 33ኛ ተከሳሾች ጌታቸር እሸቴ እና ፍፁም ጌታቸው 11አመት ቅጣት ሲተላለፍባቸው 32ኛ እና 34ኛ ተከሳሾች ቶፊቅ ሽኩር እና ሸምሱ ሰይድ 12 አመት እስራት ተላልፎባቸዋል፡፡

ቤተሰብ በዳኞች ቢሮ በኩል እስረኞች ለምን እዳልመጡ ሲጠይቁ ዳኞች ለታራሚዎች ደህንነት ሲባል እስረኞች እንዳይመጡ የተደረገው ምክንቱ ቅጣቱን ሲሰሙ ስሜታዊ ይሆኑና ከፖሊስ ጋር ግጭት ይፈጥራሉ ስለዚህ ለደህንነታቸው ሲባል ውሳኔው እዛው እንዲደርሳቸው የተደረገው ብለዋል ፡፡ ዳኞች ለቤተሰብ ቅጣቱን በቢሮ ያነበቡ ሲሆን ተከሳሶች ጥፋተኛ በተባሉበት በወንጀል ህጉ አንቀጽ 540 እና 464 (ለ) እርከን 30 ስር ያረፈ ሲሆን በወንጀል ህጉ አንቀጽ 540 ከ5 አመት እስከ 20 አመት የሚያስቀጣ ሲሆን በወንጀል ህጉ አንቀጽ 464 (ለ) ከ5 አመት ያልበለጠ ቅጣት ያስቀጣል ይህንን አመዛዝነን ነው የወሰነው ያሉ ሲሆን ተከሳሾች ይህን ድርጊት ፈጽመው እጃቸው ከተያዙበት ቀን ጀምሮ ፍርዱ ታሳቢ የሚሆን ሲሆን ይግባኝ ማለት ይቻላል ፡፡

ተከሳሾች ምንም አይነት ማቅለያ ያላቀረቡ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የራሱን ቅጣት ማቅለያ ለተከሳሾች የሰጠ ሲሆን ጌታቸር እሸቴ እና ፍፁም ጌታቸው 2 ማቅለያ የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆናቸውን እና ወንጀል ሪከርድ እንደሌለባቸው በማቅለያነት ተዞይላቸዋል፡፡ ቶፊቅ ሽኩር እና ሸምሱ ሰይድ አንድ የቅጣት ማቅለያ ወንጀል ሪከርድ እንደሌለባቸው ተዞይላቸዋል፡፡

The post በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ተከሰው የነበሩ ተከሳሾች 11 እና 12 ዓመት ተፈረደባቸው appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia’s 900-year-old Shonke village on a mountain – BBC

Shonke village is a 900-year-old settlement on the top of a mountain in Ethiopia’s Amhara region. Residents say they prefer their traditional stone-built homes to Ethiopia’s “shining cities”. About 20 generations have lived in the village, but residents now say half of the village’s estimated households have left in search of farmlands down the hill.

The post Ethiopia’s 900-year-old Shonke village on a mountain – BBC appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider .

[…]

Washington to host meeting on Ethiopia dam dispute

Wednesday, 30 Oct 2019 Egypt’s foreign minister has confirmed that his country would take part in mediated talks in Washington next month over a controversial dam Ethiopia is building on the Nile. Egypt, Sudan and Ethiopia “will meet in the United States on 6 November… to break the deadlock in the ongoing negotiations regarding the Renaissance […]

The post Washington to host meeting on Ethiopia dam dispute appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider .

[…]

የጃዋር ሰለባዎች በሱ መመሪያ የተጨፈጨፉት ብቻ ሳይሆኑ ሚዲያውም ጭምር ነው

የሚዲያ አውታሮች ከውስጥም ከውጭም፣ የመንግሥትም ሆኑ የግል፣ የተገዙም ሆኑ በሊዝ የተያዙ፣ በደመ ነፍስ የሚጓዙትን ጨምሮ ሆን ብለው አስበውበትም ሆነ ሳያውቁት የጃዋር ሰለባና አንደበት ሆነዋል። አንዳንዶቹ በሳል የሚባሉት የሚዲያ አውታሮች ተቆጣጣሪ ኤዲቶር ያላቸውም አይመስሉም። “በድንገት በጃዋር ላይ በለሊት ከበባ መደረጉን ተከትሎ” እያሉ እሳቱ ላይ ነዳጅ ያርከፈክፋሉ። የዘገቡ መስሏቸው የጃዋር አፈቀላጤ በመሆን በትጋት ያገለግላሉ። ጃዋር “ተከበበ ” […] […]

Open Letter to Prime Minister Abiy Ahmed – Sidama Diaspora Association Denver, USA

Open Letter to Prime Minister Abiy Ahmed – Sidama Diaspora Association Denver, USA Click here to read of Appeal Letter —-

The post Open Letter to Prime Minister Abiy Ahmed – Sidama Diaspora Association Denver, USA appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider – The Truth.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.