Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የሼህ መሀመድ አላሙዲን ቤተሰቦች ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010) የሼህ መሀመድ አላሙዲን ቤተሰቦች ሳውዳረቢያ ውስጥ ታሰሩ። የቢሊየነሩ ተውልደ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች የታሰሩት ሼህ መሀመድ አላሙዲን በድርድር ገንዘብ ከፍለው ከእስር እንዲወጡ የቀረበላቸውን አማራጭ ባለመቀበላቸው እንደሆነም ተመልክቷል። የሳውዳረቢያ መንግስት[…] […]

በሰሜን ወሎ ዞን ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎች ገለፁ

በሰሜን ወሎ በወልዲያ፣ በመርሳ፣ በቆቦና በሌሎች የዞኑ ከተሞች ከተፈጠረው ግጭት በኋላ ዛሬም ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።[…] […]

የዓለም ዜና

[…] […]

ኢትዮጵያ በውጭ አገር የሥራ ስምሪት እገዳ ማንሳቷ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጽሕፈት ቤት ለአራት ዓመታት የዉጭ አገር የስራ ስምሪት ላይ ጥሎ የነበረዉን እገዳ እንዳነሳ ለሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አገዳዉ ሕገወጥ ጉዞን አባብሷል የሚል ትችት[…] […]

Grammys 2018: The Weeknd Wins Best Urban Contemporary Album

Starboy beat out albums by Childish Gambino, SZA, 6LACK, and Khalid. The Weeknd has won Best Urban Contemporary Album at the 60th Annual Grammy Awards. His 2016 record Starboy took home the award over Childish Gambino’s “Awaken, My Love!”, SZA’s Ctrl, Khalid’s American Teen, and 6LACK’s FREE 6LACK. Best Urban Contemporary Album was the Weeknd’s sole nomination at the 2018 Grammys. Recently, Abel Tesfaye […] […]

አደራ የበላው ፖስተኛ ታሰረ

ጣሊያን ውስጥ ለሰባት ዓመታት ለተለያዩ ሰዎች ማድረስ የነበረበትን የፖስታ መልዕክቶች ቤቱ ውስጥ አከማችቶ የቆየው ፖስተኛ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ።[…] […]

አፍሪካ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ያላት የንግድና ምጣኔ ኃብት ትስስር

የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በዛሬው ዕለት አፍሪካ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ያላትን የንግድና ምጣኔ ኃብት ትስስር የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።[…] […]

በUS ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ረቂቅ ሕግ ቀጣይ እጣ እና ሌሎች ቁልፍ ጉዳዮች

“ዩናይትድ ስቴትስ በክልሉ ላላት በብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ ላተኮረ ግንኙነቷ ቅድሚያ በመስጠት ለረዥም ጊዜ በኢትዮጵያ መንግስት የሚፈጽሙትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች አይታ እንዳላየች ስታደርግ ቆይታለች። ያ ፍጹም የተሳሳተ ነገር ነው። በመሆኑም[…] […]

“እናንተ ሰው ናችሁ?” ትራምፕ ለአፍሪካ መሪዎች

ከዚህ በታች የተጻፈውን ፕሬዚደንት ትራምፕ አለ ተብሎ ፌስቡክ ላይ ያገኘሁት ነው፤ “ነፃነታችሁን ካገኛችሁ ከ50 ዓመታችሁ በኋላ ለሕዝቦቻችሁ አስፈላጊውን የመገናኛ ዘዴ ካልሠራችሁላቸው እናንተ ሰው ናችሁ? እናንተ በወርቅ ላይ፣ በዕንቁ ላይ፣ በዘይት ላይ፣ በማንጋኒዝ ላይ፣ በዩራኒየም ላይ ተቀምጣችሁ ሕዝቦቻችሁ የሚበሉት ሳይኖራቸው ሲቀር እናንተ ሰው ናችሁ? እናንተ በሥልጣን ላይ ሆናችሁ የጦር መሣሪያ ከባዕዳን ለመግዛትና ዜጎቻችሁን ለመግደል የማታመነቱ ከሆነ እናንተ ሰው […] […]

Ailing Civic Space in an Authoritarian State: The State of Human Rights Defenders and Cost of Dissent in Ethiopia

Journalists, activists, and other civil society actors play a pivotal role in building a transparent system of governance in any society. The UN Declaration on Human Rights Defenders* affirms that everyone, individually and in association with others, has the right to submit to governmental public bodies, criticism and proposals for improving their functioning, and to […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.