Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ሆድ ለባሰው …

ሰሞኑን ወሬው ሁሉ ስለ ኳስ ሆኗል፡፡ ሬዲዮው፣ ቴሌቪዥኑ ፣ ጋዜጣው፣ ድረ ገጹ ፣ ማኅበራዊ መረቡ፣ ምን አለፋችሁ ሁሉም ሰው ስለ ኳስ አውርቶ ፣ ኳስን ተንፍሶ፣ ኳስን ጠጥቶ፣ ኳስን ተመግቦ ፣ ኳስን አልሞ የሚኖር ነው የሚመስለው፡፡ እንዴት ደስ ይላል ባካችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ መሳተፍ መቻሉ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ብዙዎቻችን ከዚህ በፊት በአፍሪካ ዋንጫ ሲጫወት አላየን ወይን አልሰማንም፡፡ 31 ዓመት የአንድ ጎልማሳ ዘመን ነው፡፡ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች ክብር ይግባቸው እና ይህ ቁጥር 50 ወይም 100 ሆኖ የአንድ ሰው ዘመን እያልን እዳንቆጥር ታሪካችን ለውጠውታል፡፡ እኔ እንኳን በእድሜዮ ለምሥራቅ አፍሪካ ወይም ለወጣቶ ካልሆነ በቀር ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሩ ዜና ሰምቼ አላውቅም፡፡ ዘንድሮ ግን ጉድ ብለን ያለፈውን ታሪካችንን ሁሉ እረስተን ቡድናችን እንዴት ይሸነፋል እስክንል የሚያበቃ ድፍረት ሰጡን፡፡ ቡድናችን ከዛምቢያ ጋር እኩል በመውጣቱ ፌሽታ አድርጎ ማን እንደ ኢትዮጵያ እያለ ሲደነፋ የነበረው ሁሉ በቡርኪና ፋሶ በመረታታችን አይናችሁን ላፈር አይነት ነገር የሚሉ ሰዎች በየመድረኩ ስሰማ ስለ ስለ ኳስም ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስም ያላቸውን አመለካከት እጅግ አናሳ እንደሆነ በቀላሉ ገመትኩ፡፡ ምን አልባት ሕዝቡ ሆድ ብሶት ይሆናል እና ኳሱ ማጭድ ሆኖበት ነው ብዮ ተስፋ አደረኩ፡፡ በድህነት፣ በችግር፣ በስደት፣ በመለያየት፣ በሃይማኖት ነጻነት፣ በፓለቲካው ወዘተ ውስጣዊ ሰላም ያጣው ችግሩን ለደቂቃም እንኳን የሚያስረሳው መድኃኒት ሲፈልግ ለነበረው እና በዚህም ሆድ ለባሰው ሕዝብ ከ31 ዓመት በኋላ በለስ […]

Burkina Faso Vs Ethiopia

Watch Burkina Faso Vs Ethiopia african nation cup football here

Ethiopia vs Zambia Highlight

[tubepress video=”YnKI3fq_2Jw”] [tubepress video=”GjOZiWN5ufE”]

Zambia Vs Ethiopia Live

Watch Zambia vs Ethiopia African nations cup 2013 on ESPN. Click Here