Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ሁሉም ነገር ወደ አፋር ግንባር!!! ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ህወሓትን መደምሰስ ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት የጦረንቱ ዋና መሰረት ስርዓቱ ነው። የዚህ ሰፊ ትንተና ዋና አላማ ያለውን ሰው ሰራሹን የዘውግ መከፋፈልና ጥላቻ (Ethnic division and polarization) ለማጠናከርና ለማባባስ አይደለም። ኢትዮጵያዊያን የዘውግ ጎራ ለይተው እርስ በእርሳቸው እየተገዳደሉ፤ በቂም በቀል እየተጨፋጨፉ፤ የሰሩትን እያፈራረሱ፤ ወጣቱን ትውልድ ተስፋ እያስቆረጡ፤ የጥፋት ስራቸውን ከኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶች ጋር አብረው እየዶለቱ ወዘተ ኢትዮጵያ ከኋላ-ቀርነትና ከድህነት አሮንቃ ራሷን ነጻ ለማውጣት የምትችልበት ሁኔታ አይታየኝም። እትዮጵያ ስንት እድሎች አጋጥመዋት ሳትጠቀምባቸው ቀርታለች? ስንት ብርቃማ ዜጎቿን መስዋእት አድርጋለች? በእኔ ጥናት፤ ምርምርና ግምገማ፤ የኢትዮጵያ ምሁራን፤ የፖለቲካ ልሂቃንና ሌሎች አካላት “እኛ ብሄር፤ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች” የሚለውን ሕገ መንግሥት፤ የከፋፍለህ ግዛውና ብላውን የአስተዳድር መዋቅር በአስቸኳይ ለመቀየር ካልደፈሩ፤ ህወሓትም ቢወገድ እንኳን የተተትኪነት ባህሪው አይቀየረም። “እኛ ኢትዮጵያዊያን” ብለን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መብቱ/መብቷ የሚከበርባትን ኢትዮጵያን የመመስረት ግዴታ አለብን። እኔ ራሴን የምጠይቀው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ መቸ ይሆን፤ እፎይ ብሎ፤ አብሮነትን ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ፤ በሰላም ወጥቶ፤ በሰላም ገብቶ፤ መብቱና ደህንነቱ ተከብሮ፤ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል በዜግነቱ መብት ተማምኖ፤ ሰርቶ ወዘተ ለመኖር የሚችለው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ እሞክራለህ። ይህንን ጥያቄ በአግባቡ ለመመለስ […]

New diplomat appointed to head US Embassy in Ethiopia

Joseph Haboush The State Department announced on Monday the appointment of a new charge d’affaires in Addis Ababa after the current ambassador to Ethiopia said she would retire to “pursue other opportunities.” Tracey Ann Jacobson, a career member of the Senior Foreign Service, will serve as the interim charge d’affaires at the Embassy in Addis Ababa, Ethiopia, a statement from Foggy Bottom read. Jacobson was previously the ambassador to Kosovo, Tajikistan and Turkmenistan. “The Secretary of State selected Ambassador Jacobson to continue the work undertaken by Ambassador Pasi to press for an immediate cessation of hostilities, an end to ongoing human rights […]

Ethiopia: Ethio Telecom Secures 28Bn Birr Six-Month Revenues

ethio-telecom-logo

Ethiopia’s state-owned Ethio Telecom announced it has obtained 28 million birr revenues in six months, since the Ethiopian fiscal year kicked in on July 8, 2021. The amount shows a 6.7 percent rise compared to last year, and stands at 86.4 percent of the company’s target for the period.

[…]

Ethiopia's 6-Month Horticulture Export Earnings Increase to $286Mn

flowers-Ethiopia

Ethiopia’s six-month horticulture earnings have increased by 20% to $286 million compared to last year’s export performance, the Ethiopian Horticulture Producer Exporters Association (EHPEA) announced.

[…]

Hiber Radio News Jan 30,2022

Hiber Radio News Jan 30, 2022 […]

የሲዳማ ክልል በዘንድሮ ዓመትም ዞን ማዋቀር እንደማይችል አስታወቀ

PHOTO Credit AFP

ዋዜማ ራዲዮ- ከሁለት አመት በፊት 10ኛ የፌደራል ክልል ሆኖ በሕዝበ ውሳኔ የተቋቋመው የሲዳማ ብሄራዊ ክልል በያዝነው 2014 ዓመት የዞን የአስተዳደር መዋቅር መዘርጋት እንደማይችል አስታወቀ።

ዞን ማዋቀር ከወጪ ጋር የሚያያዝና የራሱን በጀት የሚፈልግ በመሆኑ፣ የሚመደቡ አመራሮች ፣ ባለሙያ፣ ተሽከረካሪዎች እና ሎሎች ውጪዎችን በመቀነስ ፣ ቅድሚያ በጣም ወሳኝ ለሆኑ ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ስራዎችን መስራት እንደመረጠ ክልሉ ይናገራል።

የዞን አስተዳደር ማዋቀር እንዲዘገይ ቢደረግም በሂደት የዞን መዋቅር የሚዘረጋበት አካሄድ ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ የኮምዩኒኬሽን ፅ/ቤት/ሃላፊ አቶ ፊልጶስ ናሆም ለዋዜማ ተናግረዋል ።

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ህገ መንግስት እንደተቀመጠው፣ ክልሉ በፈለገው ጊዜ የዞን እና የወረዳ መዋቅሮች እንደሚያቋቁም ደንግጓል። በዚህም መሰረት በሲዳማ ከአምስት ያልበለጠ ዞን ሊዋቀር እንደሚችል መቀመጡን አቶ ፊሊጶስ ነግረውናል።

በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፌደራሊዝም መምህር ሰለሞን ንጉሴ (ዶ/ር) እንደሚሉት ከሆነ ሲዳማ የዞን መወቅሮችን ለመትከል መዘግየቱና እንደ መንገድ፣ ጤና ኬላ እና ትምህርት ቤት ያሉ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ቅድሚያ መስጠቱ መልካም ነው። ምናልባትም ለሌሎች ክልሎች በአርአያነት የሚወሰድ ሊሆን ይችላል ይላሉ።

እንደ አቶ ፊልጶስ ከሆነ ሲዳማ ራሱን የቻለ ክልል ሲሆን “ኑሯችን ይለወጣል” የሚጠብቁ የክልሉ ተወላጆች መኖራቸውንና ቅድሚያ የሚሰጠውም የክልሉን መስረታዊ የልማት ችግሮች ማቃለል መሆኑን አስረድተዋል።

ለአብነትም በ2013 ዓ.ም በመንግስት ብቻ 1.5 ቢሊየን ብር ካፒታል በጀት ተይዞ መንገድ፣ ጤና ኬላዎች፣ የንፁህ ውሃ አቅርቦት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል።

የፀጥታ ሁኔታን በተመለከት ክልሉ 1,100 የደቡብ ብሄር ብሄረሰብ ክልል ውስጥ የነበሩ የሲዳማ ክልል ተወላጆችን ጨምሮ ዘንድሮ ደግሞ 1,000 የሚደርሱ አዲስ የልዩ ኋይል አባላትን ማስመረቁን ፣ ነባር ፖሊስን ሳይጨምር በድምሩ 2,100 የሚደርሱ አባላት እንዳሉት ነግረውናል። [ዋዜማ ራዲዮ]

The post የሲዳማ ክልል በዘንድሮ ዓመትም ዞን ማዋቀር እንደማይችል አስታወቀ appeared first on Wazemaradio.

[…]

በሁሉም ክልል 50 የልህቀት ት/ቤቶች ይገነባሉ፤ ለወደሙትም 1.6 ቢሊዮን ብር ተበጅቷል

በሁሉም ክልሎች በችሎታቸው የተመረጡ ተማሪዎች የሚማሩባቸው 50 ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሁሉም ክልሎች በዓይነታቸው ልዩ የሆኑና የልህቀት ማዕከል የሚሆኑ 50 ትምህርት ቤቶች ይገነባሉ ብለዋል። ትምህርት ቤቶቹ ቀጣይ የአገር መሪ የሚሆኑ ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎች የሚፈልቁበት በችሎታቸው ብቻ የሚመረጡ ተማሪዎች የሚማሩባቸው መሆናቸውንም ተናግረዋል። በትምህርት ቤቶቹ የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና […] […]

Why Ethiopia has turned its back on one of its own, WHO chief Tedros

Tedros is set for a second term at the helm of the global health body but Addis Ababa is not backing him The war in Tigray and accusations of a humanitarian blockade are at the heart of the matter. Jevans Nyabiage January 30, 2022, In 2017, when Tedros Adhanom Ghebreyesus was appointed the World Health Organization’s director general with an overwhelming two-thirds majority vote, Ethiopia was ecstatic. One of their own, and the first African, had become the head of the UN health agency as the world was battling disease outbreaks such as Ebola. But now the tide has turned in Addis Ababa, […]

TPLF ‘trying to use’ hunger as ‘political tool’ – Ethiopian gov’t

The government in Addis Ababa has accusing the rebellious Tigray People’s Liberation Front (TPLF) of trying to use hunger as a political tool after aid groups said around 40 percent of the Tigray population, including doctors, are begging for food. ADDIS ABABA – The government in Addis Ababa has accusing the rebellious Tigray People’s Liberation Front (TPLF) of trying to use hunger as a political tool after aid groups said around 40 percent of the Tigray population, including doctors, are begging for food. This comes after the TPLF announced in a statement this week that they have decided to attack […]

Ethiopian Diaspora Trust Fund to Build Schools Devastated by TPLF in Amhara & Afar Regions

Ethiopian Diaspora Trust Fund has signed today a Memorandum of Understanding with the Ministry of Education to build four high schools in Amhara and Afar regions with an outlay of 3 million USD. Education Minister Professor Berhanu Nega and Chairperson of Ethiopian Diaspora Trust Fund Gabriel Nigatu signed the agreement. It was learned during the occasion that the construction of schools in Amhara and Afar regions is part of the reconstruction efforts of schools damaged and destroyed by the invasion of terrorist TPLF. The Ethiopian Diaspora Trust Fund will build the schools with a view to promoting a longer term […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.