Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopian Construction Works Launches Expansion Plan to Become Africa's Leading Construction Firm

Ethiopian Construction Works Corporation Logo

With the goal of becoming the top construction firm in Africa, the Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is launching an expansion strategy to develop its presence in Kenya and South Sudan. It also intends to establish branches in additional African nations, such as Egypt, Rwanda, Equatorial Guinea, and others.

[…]

Ethiopia: Industrial Parks Development Corporation to Build 100 Industrial Parks

IPDC LOGO

The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) plans to construct over 100 industrial parks in Ethiopia in the coming years. This ambitious plan is aimed at driving the country’s industrialization and economic growth.

[…]

Ethiopia: Enkopa Summit to Feature Visa as Platinum Sponsor

Enkopa Summit

Visa, a leading global provider of digital payment solutions, has joined forces with Enkopa Summit as the Platinum Sponsor for its annual event, scheduled to take place on October 12-13, 2023, at the Science Museum in Addis Ababa, Ethiopia.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 30 August 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 30 August 2023.

[…]

ሀገር አቀፍ ደመወዝ ወለልን ለመወሰን የሚያስችለው ቦርድ እንዲቋቋም ጠቅላይ ሚንስትሩ ተስማሙ

Photo credit – PM Office

ዋዜማ- የሰራተኛ ማህበራት መሪዎች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ዝቅተኛ የደሞዝ ወለልን ለመወሰን የሚያስችል የደሞዝ ቦርድ እንዲቋቋም መስማማታቸውን ዋዜማ ተረድታለች።

የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፈደሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ለዋዜማ እንደገለፁት በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲያነሳበት የነበረው የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተስማምተው ስራው እንዲጀመር መመሪያ ሰጥተዋል።

ረቡዕ ነሐሴ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢሠማኮ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ሀገር አቀፍ ዝቅተኛ የደመወዝ ወልል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንድቋቋም ለሚመለከታቸው የካቢኔ አባላት ኃላፊነት ሰጥተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የኮንፌዴሬሽኑ አመራሮች በሌሎች አንገብጋቢ የሰራተኛው ጥያቄዎች ላይ ውይይት ማድረጋቸውንም አቶ ካሳሁን ነግረውናል። ሌሎች ዝርዝር የውይይቱን ጉዳዮች አቶ ካሳሁን ከመግለጥ ተቆጥበዋል።

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን፣ ሠራተኞችን ለከባድ ችግር ባጋለጠው የኑሮ ውድነትና የሠራተኛ ደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ ዙሪያ ጠቅላይ ሚንስትሩን በአካል ለማናገር በተደጋጋሚ ጠይቆ ምላሽ እንዳላገኘ ቀደም ሲል መግለጡ ይታወሳል።

ኮንፌደሬሽኑ ሚያዚያ 23 ቀን 2015 ዓም የአለም የላብ አደሮች ቀንን አስታኮ በሰላማዊ ሰልፍ የሰራተኛውን ጥያቄ ለማቅረብ ሙከራ አድርጎ ሰላማዊ ሰልፉ ፈቃድ በመከልከሉ ሳይሳካለት ቀርቶ ነበር።

ረቡዕ የተደረገው ውይይት የሠራተኛውን ጥያቄዎች ለመመለስና መብቶች ለማስከበር ወደፊት መሠራት ያለባቸው አጠቃላይ ጉዳዮች የተመከረበት መሆኑ ካሳሁን ጠቁመዋል።

ከአጀንዳዎች ሁሉ አንገብጋቢ የነበረው ኢሠመኮ በተደጋጋሚ ሲያነሳው የነበረው ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል መኖር አለበት የሚለውን ጥያቄ የሚመልስ የደመወዝ ቦርድ መሆኑን ካሳሁን ተናግረዋል።

በሠራተኛ አዋጅ ላይ የሠራተኛ እና ሲቪክ ማኅበራትን ያካተተ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስን ቦርድ እንደሚቋቋም ተደንግጓል። ይሁን እንጂ ቦርዱን የማቋቋም ሥራ በአዋጅ ቢደነገግም እስካሁን ቦርዱ አልተቋቋመም። ቦርዱ በጥናት ላይ ተመስርቶ ዝቅተኛ የሠራተኛ ደመወዝን የመወሰን ሥልጣን አለው።

ቦርዱን በማቋቋም ሥራ ላይ ጉልህ ተሳትፎ የሚኖራቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ፍትሕ ሚኒስቴር ሲሆኑ፣ በውይይቱ ላይ የሁለቱም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ሚኒስትሮች ተሳትፈዋል።

የቦርዱን ማቋቋሚያ መመሪያ እንዲሰሩ በውይይቱ ላይ የተሳተፉት ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቤት ሥራ እንደተሰጣቸው ካሳሁን ጠቁመዋል።

በተከሰተው የኑሮ ውድነት እየተፈተነ ለሚገኘው ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የኅብረተሰብ ክፍል፣ መንግሥት መርዳት የሚችልበትን ሁኔታ ሁሉ እንደሚመቻች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል መግባታቸውን ካሳሁን ተናግረዋል።

በዝቅተኛ ደመወዝ ተካፋዮች ላይ የተከሰተውን የኑሮ ጫና ለማቃለልና በዘላቂነት ችግሩን ለማሻሻል፣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የየድርሻቸውን ለመወጣት መግባባት ላይ መደረሱም ተመልክቷል።

ኢንዱስትሪ የፓርኮችን ጨምሮ በርካታ የግል ተቀጣሪዎች ለሠራተኛቻቸው የሚከፍሉት ደመወዝ፣ መሰረታዊ ሕይወት ለመግፋት እንኳን የማይበቃ መሆኑ በጥናት ተረጋግጧል።

የቀድሞው የሴቶች፣ ህጻናት ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር በሦስት ኢንደስትሪ ፓርኮች ባደረገው ጥናት፣ ሴቶችና ወጣቶች በፓርኮቹ የሥራ ዕድል ቢፈጠርላቸውም በወር እያገኙት ያለው ዝቅተኛ ክፍያ 750 ብር መሆኑ ታውቋል።

ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስተሮችን ለመሳብ ከምትጠቀምባቸው መንገዶች መካከል ርካሽ የሰው ኃይል አንዱ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ይህ ሁኔታ የኢንቨስትመንት ስበት ማስታወቂያዎች ላይ ጭምር ለኢንቨስተሮች እንደ ዕድል ይጠቀሳል። [ዋዜማ]

The post ሀገር አቀፍ ደመወዝ ወለልን ለመወሰን የሚያስችለው ቦርድ እንዲቋቋም ጠቅላይ ሚንስትሩ ተስማሙ first appeared on Wazemaradio.

The post ሀገር አቀፍ ደመወዝ ወለልን ለመወሰን የሚያስችለው ቦርድ እንዲቋቋም ጠቅላይ ሚንስትሩ ተስማሙ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 29 August 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 29 August 2023.

[…]

Ethiopia Starts Exporting Live Animals from New Quarantine Facility

Ethiopian Shipping Lines

Ethiopian Shipping and Logistics (ESL) has started exporting live animals from a new quarantine facility in Mille, Afar Region. The company has transported the first 7,000 sheep from Mille Quarantine Center to Djibouti Port using 28 trucks.

[…]

Ethiopia: Ministry Announces Revised Fuel Prices

The Ethiopian Ministry of Trade and Regional Integration announced a revision on prices for fuel, starting from August 29, 2023. The Ministry cited the global surge in fuel prices as the main reason for the fuel price increment. The fuel prices remained unchanged since June, 2023.

The revised price of the different types of fuel/gas is as follows.

Fuel Type

Revised Price, per liter

Gasoline

Birr 74.85

White diesel

Birr 76.34

Kerosene

Birr 76.34

Airplane fuel

Birr 68.58

Light black diesel

Birr 62.22

Heavy black diesel

Birr 61.07

Source: Fana BC

[…]

Ethiopia: Dashen Bank Receives USD 40 Million from International Loan

dashen-bank-logo

Dashen Bank, one of Ethiopia’s largest banks, has received a USD 40 million loan from the British International Investment (BII) and the Dutch Entrepreneurial Development Bank (FMO). The loan will help Dashen Bank strengthen its export lending capabilities and support agricultural product exporters by facilitating the purchase of new machinery.

[…]

Ethiopia: Abai Bank and M-PESA Sign a Partnership Agreement

Abai MPessa

Abai Bank and Safaricom M-PESA have partnered to create a strategic business relationship. Abai Bank has been designated as Safaricom’s M-Pesa super agent, responsible for facilitating mobile banking and agent banking activities.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.