የኬንያ የምርጫ እና ድንበር አካላይ ኮሚሽን ባለፈው ሐሙስ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ 98 በመቶ የሚሆነውን የመራጮች ድምጽ አግኝተው መመረጣቸውን ትናንት ማውጁን ተከትሎ የተቃዋሚው መሪ ራይላ ኦዲንጋ ዛሬ ከሰዐት[…] […]
|
|||||||
የኬንያ የምርጫ እና ድንበር አካላይ ኮሚሽን ባለፈው ሐሙስ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ 98 በመቶ የሚሆነውን የመራጮች ድምጽ አግኝተው መመረጣቸውን ትናንት ማውጁን ተከትሎ የተቃዋሚው መሪ ራይላ ኦዲንጋ ዛሬ ከሰዐት[…] […] በማረሚያ ቤት የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለፍርድ ቤት አቤት በማለቷ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣት ለችሎት ገለፀች።[…] […] […] […] የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች: የመከላከያ ሠራዊቱ ጉዳይ | የበቀለ ገርባ መጨረሻ | የነንግስት ይርጋ የፍርድ ቤት ውሎና ሌሎችም […] “በዘር በብሄር ዜጎች በመከፋፈል በሃገራቸው እንደባእድ በጥይት በድንጋይ በግፍ መግደል ይቁም !!” በሀገራችን በዘመነ ኣገዛዝ ኢህኣደግና ኣባል ፓርቲዎች በህወሓት ባኣዴን ኣማራ ትግራይ በሚሊ ልዩነት የሁለቱ ፓርቲውች እጅ ማስገባት ተጨሙሮበት በጎንደር ፣በኣርማጭሆ ፣በመተማ ፣ በወልቃይት ፣ በጎጃም ባህርዳር የተቀጠፉ ዜጎች ቁጥር ስፍር የለለው የወደመውና የተወረሩ በህዝቦች መካከል ቂም በቀል ጥላቻ ከፈጠሩ በኃላ በመጨረሻ የኣባይ ወሉና የገዱ […] […] ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ። በግጭቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። በኤርትራ ይህን መስል ስልፍ ማድረግ ፈፅሞ የማይታስብ ሆኖ ቆይቷል። የቦርድ ስብሳቢው ሀጂ ሙሳ የታሰሩት በታሪኩ ከእስልምና እምነት ጋር የተያያዘው ትምህርት ቤት ሴት ተማሪዎች ሂጃብ እንዲያወልቁ በመንግስት የተሰጠውን ትዕዛዝ ባለመቀበላቸው ነበር። ትምህርት ቤቱ ከሀምሳ አመት በፊት የተቋቋመ ነው።ማክስኞ በተደረገው ስልፍ ላይ ከተማሪዎቹ በተጨማሪ የእስልምና ተከታይ የሆኑ የአስመራ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። The post የተቃውሞ ስልፍ በአስመራ appeared first on Wazemaradio. […] “ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም።” 7ኛ ተከሳሽ ኤሊያስ ክፍሌ “ሰርቫይቭ አድርገን ከዚህ ማረሚያ ቤት የምንወጣ አይመስለኝም።” 4ኛ ተከሳሽ ኢፋ ገመቹ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት እውቋ የኦሮምኛ ዘፋኝ ሴና ሰለሞንን ጨምሮ ሌሎች በሙዚቃ እንዲሁም በጋዜጠኝነት ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰባት ወጣቶች ዛሬ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ነበር። እነ ኦሊያድ በቀለ በሚል መዝገብ የተካከተቱት እነዚህ […] […] (ዘ-ሐበሻ) የተከሰሱበትን የሽብር ወንጀል በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ በዋስ እንዲወጡ የተወሰነላቸው አቶ በቀለ ገርባ ይህ ዘገባ እስከተሰራጨበት ጊዜ ድረስ አልተፈቱም:: ለዋስትና የሚሆነ 30 ሺህ ብር ወዲያውኑ የተከፈለ ቢሆንም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለምን እስካሁን እንዳልፈታቸው ሰበብ የያዘ ደብዳቤ ለፍርድ ቤት ጽፏል:: ደብዳቤው ይኸው:- […] (በጌታቸው ሺፈራው) በአማራ ክልል በነበረው ህዝባዊ እምብይተኝነት ሰበብ የ”ሽብር ክስ” የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ዓቃቤ ህግ ያቀረበባቸው ማስረጃ መሰረት ይከላከሉ ወይም በነፃ ይሰናበቱ የሚለውን ለመበየን ቀጠሮ ተሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ብይኑ አልተሰራም ተብሎ ብይኑን ለመስራት ለ3ኛ ጊዜ ለህዳር 1/2010 ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል። […] (ኢሳት ዜና–ጥቅምት 21/2010)በቅርቡ በኢሉባቡር ዞን በተፈጠረው ግጭት ለተፈናቀሉ ዜጎች ግሎባል አልያንስ የላከው ከግማሽ ሚሊዮን ብር የሚበልጥ ገንዘብ ለተፈናቃዮቹ እንዳይደርስ ተከለከለ። በመላው አለም በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሱ ችግሮችን ለመታደግ የተቋቋመው አለምአቀፍ ትብብር[…] […] |
News
Political Groups |