(በጌታቸው ሺፈራው) በአማራ ክልል በነበረው ህዝባዊ እምብይተኝነት ሰበብ የ”ሽብር ክስ” የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ዓቃቤ ህግ ያቀረበባቸው ማስረጃ መሰረት ይከላከሉ ወይም በነፃ ይሰናበቱ የሚለውን ለመበየን ቀጠሮ ተሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ብይኑ አልተሰራም ተብሎ ብይኑን ለመስራት ለ3ኛ ጊዜ ለህዳር 1/2010 ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል።
|
|||||||
(በጌታቸው ሺፈራው) በአማራ ክልል በነበረው ህዝባዊ እምብይተኝነት ሰበብ የ”ሽብር ክስ” የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ዓቃቤ ህግ ያቀረበባቸው ማስረጃ መሰረት ይከላከሉ ወይም በነፃ ይሰናበቱ የሚለውን ለመበየን ቀጠሮ ተሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ብይኑ አልተሰራም ተብሎ ብይኑን ለመስራት ለ3ኛ ጊዜ ለህዳር 1/2010 ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል። |
News
Political Groups |