Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

“ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ፣ ከዶ/ር አበባ ፈቃደ

“ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ፣
ከዶ/ር አበባ ፈቃደ

ኢትዮጵያ በአለም ጥንታዊ የስልጣኔ ባለቤትነት፤ ቀዳሚና ዋና ከሆኑት ሀገራት ውስጥ አንዷና የመጀመሪያዋ ነች። በወዳጆቾ፣በተቀናቃኞ፣ በጠላቶቿ ሆነ በራሷ ሊቃውንት በኩል በታሪክና በሳይንስ መዛግብት፤ የሰልጣኔ ቁንጮ የፍጥረታት …

[…]

የ“ግንቦት 20” ሃያ መርዛማ ፍሬዎች – የመንግሥት ውሸት፣ የሃይማኖት ተቋማት ውድቀት፣ … (ክፍል ሦስት)

የትግራይ ሕዝብ “ነጻ አውጡኝ” ብሎ ሳይሰይማቸው፣ ሳይመርጣቸው፣ ሳይጠይቃቸው፣ ራሳቸውን “የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር” ብለው የሰየሙ ወንበዴዎችና ሽፍቶች የምኒልክ ቤተመንግሥት ከገቡ 26 ዓመታት ተቆጥረዋል። በቂም፣ በበቀል፣ በክፋትና በኢሞራላዊ ተግባራት የተሞሉ፤ ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ፈጽሞ የሚያጠራጥር፤ ማንነታቸው ይህ ነው ተብሎ የማይታወቅ፤ በሐሰት ስም ከበረሃ እስከ ቤተመንግሥትና ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ የታዩ፤ በሐሰት ፕሮፓጋንዳ የትግራይን ሕዝብ ያስጨፈጨፉ (ሐውዜንን ይጠቅሷል)፤ […] […]

የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል

18641326_1354674071312375_369839678_o

ዋዜማ ራዲዮ- በሀዋሳ የሚገነባው ግዙፍ የኢንደስትሪ ፓርክ በሀዋሳ ሀይቅ ላይ ከፍ ያለ የብክለት አደጋ ሊያደስ የሚችል ግንባታ እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አመለከቱ።
ይህ ግዙፍ የኣኢንደስትሪ ፓርክ በርካታ ፋብሪካዎችንና የማምረቻ ተቋማትን የያዘ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የማስተላለፍ አቅም ያለው የፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ እየቀደደ መሆኑን የዋዜማ ሪፖርተር በቦታው ተገኝታ ተመልክታለች።
የፍሳሽ ማስወገጃው ከሀዋሳ ሀይቅ ጋር እንዲገናኝ መደረጉ ስጋት የፈጠረባቸው ነዋሪዎች ጉዳዩን በሀገር ቤት ላሉ የመገናኛ ብዙሀን ቢያቀርቡም ስሚ እንዳላገኙ ገልፀውልናል።
የፍሳሽ ማስወገጃው የተጣራ ፈሳሽ ቆሻሻን ብቻ ለማስወገድ የሚውል መሆኑን የአዋሳ ከተማ አስተዳደር ለነዋሪው ሲገልፅ ቢቆይም አሁን ከግንባታ ባለሙያዎች በተገኘ መረጃ የኣኢንደስትሪ ፓርኩ ምንም አይነት የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ማከሚያ እንደሌለው ለመረዳት ተችሏል። ስለጉዳዩ ያነጋገርናቸው የደቡብ ክልል የኣአካባቢ ጥበቃና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ባለሙያዎች የኣኢንደስትሪ ፓርኩ የፈጠረውን ስጋት እንደሚጋሩ ገልፀው ጉዳዩ የፌደራል መንግስት በመሆኑ አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን ብለዋል።
ለኣኢኮኖሚ አገልግሎትም ሆነ ለመዝናኛ ተመራጭ የሆነው የሀዋሳ ሀይቅ ባለፉት አስራ አምስት አመታት በኣአቅራቢያው በተደረጉ የተለያዩ ግንባታዎች ለብክለትና ለውሀ መጠን መቀነስ ተጋልጦ ቆይቷል።
ለሀዋሳ ከተማ ልዩ መሽብ የሆነው ይህ ሀይቅ በኣአፈጣጠሩ እምብዛም ጥልቀት የሌለው በመሆኑ ሳቢያ በቀላሉ ለ አደጋ የተጋለጠ ነው።

The post የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል appeared first on Wazemaradio.

[…]

በሶማሊያ በተሰማራው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ ሰፊ የማጥላላት ዘመቻ ተከፍቷል

Et troops in Somalia

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማልያ ባለው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ በስብዓዊ መብት ረገጣና ብሎም ንፁሀን ዜጎችን በመግደል ክስ ሲቀርብበት ያሁኑ የመጀመሪያው አይደለም። ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ስራዊት ፈፅሞታል በተባለው ወንጀል ምርመራ ተደርጎበት ለደረሰው ጥቃት ለተጎጂዎች ካሳ እንዲከፍል መደረጉ ይታወሳል። ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሶማሊያ በተሰማራው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ አዲስ ዘመቻ ተከፍቷል። በአፍሪቃ ህብረት ስር ያሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ ያነጣጠረው ይህ አዲስ የማጥላላት ዘመቻ “ሀገራችንን ለቃችሁ ውጡ” “በናንተ ድጋፍ ስላም ሊመጣ አይችልም” የሚል ነው። ዘመቻው በማህበራዊ ሚዲያ አሁንም ድረስ እየተራገበ ሲሆን በጉዳዩ ግር የተሰኘው የሰራዊቱ ማዘዣ ወታደሮቹ ከመቼውም በላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላልፏል። የሰራዊቱ አባላት ለጥንቃቄ በሚል በሚወስዱት እርምጃ ሳቢያ ከታዋቂ ሶማልያውያን ሳይቀር ተጨማሪ ቅሬታ እየቀረበባቸው ነው። የባይዶዋ አየር ማረፊያን ፀጥታ እንዲያስከብሩ የተመደቡ የኢትዮጵያ ወታደሮች “ለአንድ ሰዓት ያህል አግተውኛል አካላዊ ጥቃትም አድርሰውብኛል” በማለት ታዋቂዋ የሶማሊያ የመብት ተሟጋች አሚና አራል በቲውተር ተቃውሞዋል ይፋ አድርጋለች። የውጪ ሀገር ሚዲያ ዘጋቢ የሆነው አብዱልአዚዝ ቢሎ በበኩሉ በባይዶዋ ከአንድ የኢትዮጵያ ወታደር ጋር የገጠመውን ግብ ግብና ጉዳዩን እንዲፈቱለት የጠየቃቸው የሰራዊቱ አዛዥ ግን አርፎ ከአየር ማረፊያው እንዲወጣ፣ ጉዳዩን ሪፖርት ካደረገ ዳግም በዚህ አየር ማረፊያ ማለፍ እንደማይችል ከማስፈራሪያ ጭምር ነግረውኛል ብሏል። ስለጉዳዩ መልስ እንዲስጡ የጠየቅናቸው በአሚሶም የኢትዮጵያ ስራዊት ሀላፊዎች “እናንተ ምን አገባችሁ፣ ይህ የሶማሌ ጉዳይ ነው” ሲሉ አጣጥለዋል። የአፍሪቃ ህብረት ግን ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን ገልፆ ምርመራውን እንደጨረሰ ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ሌሎች ከፀጥታ ጋር በተያያዘ ጉዳይ የሚሰሩ ባለሙያዎች በበኩላቸው የኢትዮጵያ ወታደሮች ጥቃት ሊደርስባቸው እንደሚችል የተሰጣቸው ምክር ከወትሮው በተለየ ጠርጣራ አድርጓቸዋል ይላሉ። በሶማሊያ አዲስ ፕሬዝዳንት ከተመረጠ በኋላ የውጪ ሀይሎች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የሚጠይቁ ብዙዎች ናቸው። ይህ ተቃውሞ በኢትዮጵያ ላይ ይበረታል። ይሁንና ሶማሊያ የራሷን ፀጥታ ለማስከበር በምትችልበት አቋም ላይ አይደለችም። የሶማሊያ የጦር ሀይልን ለመገንባት የአፍሪቃ ህብረትና የምዕራብ ሀገራት በሰፊው እየሰሩ ይገኛሉ። የፈራረሰው የሶማሊያ አየር ሀይል በቱርክ ድጋፍ የመጀመሪያ ዙር አብራሪዎቹን በአንካራ አስመርቋል። በውጪ ሀይላት ድጋፍ ያለው የሶማሊያ ጦር ሀይል አባላትም ቢሆኑ ለማመን የሚቸግር ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ኬን ያ አቋም ማንፀባረቅ ከጀመሩ ውለው አድረዋል። አዲሱ የሶማሊያ አስተዳደር ሀገሪቱን ከውጪ ሀይላት ተፅዕኖ ነፃ አወጣለሁ ማለቱና ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር የበለጠ ሸሪክ እየሆነ መምጣቱ እየተቀዛቀዘ ለሄደው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ግንኙነት አንዱ ስበብ ነው። በሶማሊያ ከሁለት ሺህ የማያንሱ ወታደሮቿን ለገበረችው ኢትዮጵያ አሁን እያደገ የመጣው የጥላቻ ስሜት ከቀደመ ታሪካችን የሚቀዳ ይመስላል። ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሁለት ትልልቅ ውጊያዎችን ማድረጋቸው ይታወቃል።

The post በሶማሊያ በተሰማራው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ ሰፊ የማጥላላት ዘመቻ ተከፍቷል appeared first on Wazemaradio.

[…]

በቃኝ የማታውቀው ይሉኝታ ቢሷ ትግራይ (አያሌው መንበር)

በቃኝ የማታውቀው ይሉኝታ ቢሷ ትግራይ
(አያሌው መንበር)

ህወሃቶች አጀንዳ መዘዝ ሲያደርጉ መቸም የሚያክላቸው የለም።ዛሬ ደግሞ በVOA ጋዜጠኛዋ አዳነች ፍሰሃየ በኩል መቀሌን ከሁለቱ የአማራ ከተሞች (ከባህር ዳርና ደብረ ብርሃን)፣ከአዋሳ፣…ወዘተ እያወዳደሩ፣ ሁለት ትግሬዎችን ለምስክርነት በመጥራት …

[…]

“ዕድሜ ለግንቦት ሃያ…”

በግንቦት 20 ዋዜማ ዋልታ ቴሌቪዥንን እያየሁ ነው። ጋዜጠኛው ዝግጅቱን ከአመት አመት በማይቀየሩት መፈክሮች (ለምሳሌ “ግንቦት 20 የህዝቦች ሁሉ የዘመናት ጥያቄ ምላሽ ያገኘበት ቀን ነው) ጀመረና፣ ዛሬም በጭንቅላቴ ውስጥ የሚፈነጩትን ጥያቄዎች ዘርዝሬ ለማሰብ እንኳን እድል ሳይሰጠኝ፣ “ከግንቦት 20 ወዲህ የተወለዱ ልጆች ስለዚህ ቀን ምን ያውቃሉ?” ብሎ ለመጠየቅ በየትምህርት ቤቱ መዞር ጀመረ። የ17 አመቷ ቆንጅዬ ልጅ በፍፁም […] […]

Ethiopia’s First Electric Powered Motorcycle Assembly Line Launched

Balaaji Manufacturing PLC, an Indian Based company owning a plant in Ethiopia, launched the country’s first ever assembly plant of electric powered motorcycles. The bikes are called “Scooty”.

[…]

Ethiopia: 3 Firms Competing for IFRS Contract with Insurers Association

In the aim of securing the International Financial Reporting Standard (IFRS) contract with insurance companies in Ethiopia, 3 international audit and accounting offices are competing one another. It was following the tender floated by the Ethiopian Insurers Association that the 3 companies listed their respective price.

[…]

በመለኮቱ የወረደው ክርስቶስ፤ የተዋረደውን ሰውነት ያሳርገው ዘንድ በለበሰው ሰውነት አረገ

ትውልድን ከትውልድ፣ ዘመንን ከዘመን፣ ክስተትን ከክስተት፣ ያለፈውን ካለው፣እያነጻጸረ ዘመኑን እየቃኘ የሚያስቃኝ “በመለኮቱ የወረደው ክርስቶስ፤ የተዋረደውን ሰውነት ያሳርገው ዘንድ በለበሰው ሰውነት አረገ” በሚል ርእስ ካንሳስ በሚገኘው መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሚያገለግሉት ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የቀረበ ትምህርተ ወንጌል ነው። …

[…]

Ethiopian Airlines to start non-stop flight service to Singapore

Addis Ababa – Ethiopian Airlines (Ethiopian), the fastest growing Airline in Africa, will launch flight service to Singapore, on May 31, 2017. The five-time direct weekly non-stop flight will serve the growing traffic between Africa and Singapore, giving the best possible connectivity options to passengers travelling between most points in Asia and Africa, […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.