Awramba Times

- admin

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርትወ/ሮ ሂሩት ዘመነ ዛሬ ከኢጋድ አባል አገራት እና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ተወካዮች [...]

- admin

Editor’s note ———– In 2006, both Facebook and Twitter have became available to users throughout the [...]

- admin

Awramba Times (Addis Ababa) – The government of Ethiopia has announced a ban on protest rallies acro [...]

- admin

በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ በብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ የሚመራው የብሔራዊ ደኅንነት [...]

- admin

(Aigaforum) Nov 06, 2017 – Ethiopia is passing through tough times! Innocent people from north to so [...]

ESAT

- editor6

The post ESAT Daily News Amsterdam November 24,2017 appeared first on The Ethiopian Satellite Televi [...]

- Serkaddis

The post ESAT YETSETETA HAYILOCHINA MEHABERESEB NOVEMBER 25 2017 appeared first on The Ethiopian Sat [...]

- editor1

The post ESAT Tamagn the Artist and his works 9 of 10 Nov 2017 appeared first on The Ethiopian Satel [...]

- editor6

The post ESAT 7th Year Anniversary Oslo Nov 24 , 2017 appeared first on The Ethiopian Satellite Tele [...]

- Serkaddis

The post ESAT TIGRIGNA NEWS NOVEMBER 24,2017 appeared first on The Ethiopian Satellite Television an [...]

Nazret

- admin

Ethiopia: A Glimpse into the Amhara Awakening By Messay Kebede Let me begin by sharing my surprise a [...]

- admin

US says 'excessive use of force' against Ethiopia protesters JUBA, South Sudan – The U.S. [...]

- admin

Ethiopia: Fire at Addis Ababa prison 'leaves 23 dead' Al Jazeera State-controlled broadcas [...]

- admin

Once a Bucknell Professor, Now the Commander of an Ethiopian Rebel Army Why Berhanu Nega traded a te [...]

- admin

'Foreign firms attacked' as Ethiopia protests continue Al Jazeera Horn of Africa nation ha [...]

Ethiopian Review

RSS Error: A feed could not be found at http://www.ethiopianreview.net/index/?feed=rss2. A feed with an invalid mime type may fall victim to this error, or SimplePie was unable to auto-discover it.. Use force_feed() if you are certain this URL is a real feed.

Zone Nine

- Zone Nine

ወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስልጣን በያዘበት ማግስት ነው፡፡ በጊዜው የነበረው የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፣ ቢጫ [...]

- Zone Nine

በበፍቃዱ ኃይሉ የሐዲስ ዓለማየሁን “ጉዱ ካሣ”፣ የበዓሉ ግርማን “አበራ”፣ የዳኛቸው ወርቁን “አደፍርስ” ማን ይዘነጋቸዋል? እንኳን ‘ፍቅር እስከመቃብር’ን፣ [...]

- Zone Nine

ከነበረበት ባሕል፣ ተመሳሳይ ቋንቋ ተናጋሪ ማኅበረሰብ፣ የኑሮ ዘዬ ወይም ባጭሩ ከነበረበት አገር (በማንኛውም መልኩ) ለቆ ወደ ሌላ አገር ለተወሰነም ሆነ ላልተ [...]

- Zone Nine

በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ይህ ጽሑፍ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ባካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ካቀረብኩት ንግግር የተወሰደ ነው፡፡ ከሁሉ አስቀድሞ በስብሰባ [...]

- Zone Nine

በብርካን ፋንታ “ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋበተግባር መስካሪ አንድም እንዳይጠፋ” ይህ የእዮብ መኮንን ዘፈን ግጥም የዚህን ጽሑፍ ገዢ ሐሳብ ይገልፃል፡፡ ሲ [...]

Addis Journal

- arefe

This site has moved. Please click on the following link. Ethiopia Observer [...]

- arefe

Private media are reporting a bread shortage in Addis Ababa, where residents of the city are complai [...]

- arefe

An Ethiopian researcher says it is the West, and not China, that still has the bigger economic impac [...]

- arefe

Ethiopian scientist Doctor Segenet Kelemu has been named the 2014 African Laureate in the 16th annua [...]

- arefe

For the first time in Addis Ababa, a massive art fair is offering contemporary Ethiopian art for sal [...]

News

Today
Sheik Al Amoudi-PHOTO FILE
Sheik Al Amoudi-PHOTO FILE ዋዜማ ራዲዮ-ከሳምንታት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከበርካታ የሳዑዲ አረቢያ ልዑላንና ባለስልጣናት ጋር በቅንጦት ሆቴል ውስጥ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ የሀብታቸውን የተወሰነውን ክፍል ለመንግስት በመስጠት ከእስር ለመለቀቅ እየሞከሩ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ይናገራሉ። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ አላሙዲንና ሌሎች ባለሀብቶች ታስረው ባሉበት ካርል ሪትዝ ሆቴል በአካል በመገኘት ስለታሳሪዎቹ መረጃ ሲያሰባስቡ የነበሩ የዋዜማ ምንጮች አላሙዲ እጅግ በተዋበው የሆቴሉ የመመገቢያ ክፍል ከሁለት እንግዶች ጋር ተቀምጠው ሲያወጉና ሲመገቡ ተመክተዋቸዋል። ታሳሪዎች እያንዳንዳቸው በሆቴሉ የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎች ተደልድለው የሚኖሩ ሲሆን የተወሰነ የስልክ ግንኙነትና በተወሰኑ የሆቴሉ ክፍሎች መንቀሳቀስ ይፈቀድላቸዋል። ከቅርብ ቀናት ወዲህ የሳዑዲ መንግስት የፀረ ሙስና ኮሚቴና አቃቤ ህግ ተወካዮች ከታሳሪዎቹ ጋር በተጠረጠሩበት ወንጀል ዙሪያ ሰፊ የአንድ-ለአንድ ውይይት ሲያደርጉ ስንብተዋል። አላሙዲም የሚጠየቁበት የህዝብ ገንዘብ መጠን ተነግሯቸው የሚጠየቁትን ገንዘብ ለመመለስና ከእስር ለመፈታት ድርድር ላይ መሆናቸውን ስምተናል። ይሁንና ከፀረ ሙስና ኮሚቴው የቀረበው የገንዘብ መጠን እስከ ሰባ በመቶ የባለሀብቱን ገንዘብ መውረስን የሚያካትት በመሆኑ ጉዳዩ ያልተዋጠላቸው አላሙዲ በድርድሩ መቀጠላቸውን ጉዳዩን የሚከታተሉ ምንጮቻችን ነግረውናል።ሌሎች ታሳሪዎችም ተመሳሳይ ድርድር ላይ መሆናቸውን ለመረዳት ችለናል። የሳዑዲ መንግስት ከፈቀደለት እንግዳ በስተቀር ጎብኚዎችን ማናገር ለታሳሪዎቹ አይፈቀድም። የታሳሪዎቹ አያያዝ ላይ የመገናኛ ብዙሀን ያቀረቡት ዘገባ ስህተት ነው ብሎ ያመነው የሳዑዲ መንግስት የተወሰኑ የሰብዓዊ መብት ድርጅት ተወካዮችን ዲፕሎማቶችንና ጋዜጠኞችን ጋብዞ ነበር። ጉብኝቱ ከፍተኛ ቁጥጥር የተደረገበት ሲሆን የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ ስለ እስረኞቹ “ደረጃውን የጠበቀ” አያያዝ ገለፃ አድርገዋል። የባለሀብቶቹና የልዑላኑ መታሰር ከሙስና ይልቅ ፖለቲካዊ እንድምታ [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Wazema Radio
Awramba Times (Addis Ababa) – Ethiopian PM Hailemariam Desalegn and Foreign Minister Dr. Workneh Gebeyehu have expressed their deep condolences on behalf of the people and government of Ethiopia over the tragic loss of civilian lives at a mosque in Egypt's Sinai Peninsula, a statement from the Ethiopia's ministry of foreign affairs disclosed. According to reports, at least 235 people were killed when gunmen opened fire and bombed a mosque in Egypt's volatile Sinai Peninsula on Friday. Government officials said 109 more had been injured in the attack — among the deadliest in Egypt's history. Egyptian Police sources told the Associated Press that men in four off-road vehicles opened fire on worshippers in the al-Rawdah mosque in the town of Al Rawdah. Images from inside the building showed dozens of bodies wrapped in blood-soaked cloth lined up on the carpeted floor. In their message of condolences to their Egyptian counterparts, president Abdel Fattah el-Sisi and foreign minister Sameh Shoukry, both Hailemariam and Workneh strongly condemned the terrible terror attack and expressed their deepest sympathy and condolences to the families of the victims. [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Awramba Times
በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር መጨመሩ ታወቀ BBN – ኢትዮጵያውያንን እያጠቃ የሚገኘው ድርቅ፣ የተረጂዎችን ቁጥር ሳይጨምር እንደማይቀር መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የተረጂዎች ቁጥር 8 ነጥብ 5 ሚሊዬን የነበረ ሲሆን፣ እንደ መረጃዎች[...] [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Mereja
ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የለም ብለዋል የምትለው ካርድ ለምንድነው ተደጋግማ የምትመዘዘው? ወንድማገኝ አዲስ ይህን ያሉት መቼ ነው ደሞስ ንግግራቸው እንዲህ እንዲራገብ መደረግ የጀመረው መቼ ነው? ይህንን ያሉት ከ26 አመታት በፊት ከሟቹ[...] [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Mereja
የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት በዳኛ ዘርዓይ ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ “ዳኛው በእንዲህ አይነት ግልፅ የሆነ ተቃራኒ አቋም ውስጥ ሆነው ከዚህ ጉዳይ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት ያለንን ተከሳሾች ጉዳይ ሚዛናዊ[...] [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Mereja
አምባገነንነት የሃገራችን ገዥዎች መለያ እንደሆነው ሁሉ የእርስበርስ መቆራቆስ ደግሞ የተቃውሞውን ፖለቲካ የተጣባ ክፉ ደዌ ነው፡፡ በተቃውሞ ፖለቲካ ጀማሪዎቹ መኢሶን እና ኢህአፓ መሃከል የነበረው የጎንዮሽ ልፊያ የዚህ አይነተኛ መገለጫ ነው፡፡ በኢህአፓ[...] [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Mereja
ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዴት ለፌዴራል ዳኝነት ተሾመ? እንዴትስ ዳኛ ሊሆን ቻለ? ከቀድሞው ፍትህ ሚኒስቴር (በአሁኑ ወቅት ተቋማችን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሚል የስም ለውጥ አድርጎና የስልጣን ጨምሮ እንደገና ተደራጅቷል) ስራውን እንዴት[...] [...]
Fri, Nov 24, 2017
Source: Mereja
Earlier
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርትወ/ሮ ሂሩት ዘመነ ዛሬ ከኢጋድ አባል አገራት እና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ለወራት ከተለያዩ የደቡብ ሱዳን ኃይሎች ጋር የተደረገው ውይይት ስኬታማ መሆኑን ገልፀዋል። ሁሉም የደቡብ ሱዳን የፖሊቲካ ኃይሎች የሠላም ሂደቱን በተፋጠነ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የተኩስ ማቆም ስምምነቱን ለማክበር መስማማታቸውን ገልፀዋል። በቀጣይ የሚካሄደውን ውይይት የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ታሳታፊዎቹ በበኩላቸው ስምምነቱን ለመደገፍ ቃል ገብተዋል። (ቃል አቀባይ ጽ/ቤት) ህዳር 13 ቀን 2010 ዓ.ም. [...]
Thu, Nov 23, 2017
Source: Awramba Times
Ambassadors combined 2
ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በተለያዩ ሀገራት ከተመደቡ አምባሳደሮች መካካል የተወሰኑት የትዳር አጋሮቻቸውን በመንግስት ተሿሚነት ማስመደባቸውን የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ምንጮች ለዋዜማ አጋለጡ። በዲፕሎማቲክ ምደባ ላይ ወትሮም ቢሆን ፖለቲካዊ ውሳኔ ከፍ ያለ ተፅዕኖ ሲፈጥር መቆየቱን የተናገሩት የመስሪያ ቤቱ ባልደረቦች አሁን የተደረሰበት ደረጃ ግን የገዥውን ፓርቲም ሆነ የሀገሪቱን ጥቅሞች የሚፃረር ነው ብለዋል። በሰኔ ወር መጨረሻ ከሚንስትርነት ለተነሱና ለሌሎች አስራ ሁለት የገዥው ፓርቲ አባላት የዲፕሎማቲክ ሹመት መሰጠቱን ያስታወሱት ምንጮቻችን በዩናይትድስቴትስ የተመደቡት አቶ ካሳ ተክለብርሀን ባለቤታቸው የኤምባሲው ባልደረባ ሆነው እንዲመደቡ አድርገዋል። በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ወሮ አስቴር ማሞ ባለቤትም እንዲሁ የዲፕሎማቲክ ኮር አባል በመሆን ከመንግስት ደሞዝ የሚቆረጥላቸው ተቀጣሪ ተደርገዋል። ሌላው በተመሳሳይ ባለቤታቸውን ያሾሙ ባለስልጣን በቤልጂየም ብራስልስ አምባሳደር የተደረጉት አቶ እውነቱ ብላታ ሲሆኑ የትዳር አጋራቸውን ለማሾም ከውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ጋር ከፍተኛ እሰጥ አገባ እንደነበረባቸው ምንጮቻችን ይናገራሉ። በሰኔ ወር በተደረገው ሹመት በተለይም ብራስልስ የተመደቡት የአቶ እውነቱ ብላታ የሚስቴ በጀት ተመድቦላት ትቅጠር የሚለው ጥያቄ ከሌሎች በተለየ ውድቅ በተደረገ ሰአት በቀጥታ ኦህዴድ ጣልቃ እንደገባበትም ሰራተኞቹ ይናገራሉ። የአምባሳደሮችም ሆነ የዲፕሎማቲክ ስራተኞች ወደ ምድብ ሀገሮቻቸው የትዳር አጋሮቻቸውን ይዘው መሄድ ሙሉ መብት ያላቸው ቢሆንም የትዳር አጋሮቻቸው በመንግስት በጀት ደሞዝ ተከፋይና የመንግስት ተቀጣሪ አድርጎ መውሰድ አዲስ ክስተት መሆኑን ያነጋገርናቸው የመስሪያቤቱ ባልደረቦች ይናገራሉ። በዘርፉ ልምድ ያላቸውን ወጣት ዲፕሎማቶች ዕድልም የሚዘጋ መሆኑን የሚያስምሩበት አሉ። በመስሪያ ቤቱ ውስጥ ከፍ ያለ ቁጥር የሚይዙት የብአዴንና የኦህዴድ አባላት መካከል ብርቱ ሽኩቻ መኖሩን የሚናገሩት የመስሪያ ቤቱ ምንጮች [...]
Thu, Nov 23, 2017
Source: Wazema Radio
IMG_0651 2
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ የወሰደችው የኦብነግ መሪ በሶማሊያ የደህንነት መስሪያ ቤት ተላልፎ መሰጠቱ ህገ ወጥ መሆኑን የሀገሪቱ ፓርላማ አጣሪ ቡድን ገለፀ። ባለፈው ነሀሴ በሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ከፍተኛ አመራር አብዱራኪም ሼክ ሙሴ ተላልፎ መሰጠቱ ህገወጥ ነበር ሲል በፓርላማው የተቋቋመው አጣሪ ቡድን ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ አስታውቋል። በተለይም የሶማሊያ የደህንነት መስሪያ ቤት ለድርጊቱ ተባባሪ መሆኑ የሀገሪቱን ክብር የሚነካ ነበር ብሏል። የግለሰቡ ለኢትዮጵያ ተላልፎ መሰጠት የሀገሪቱን መንግስት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ያሰከተለ ሲሆን መንግስት እርምጃው ከሁለት አመት በፊት በሁለቱ ሀገሮች መካከል በተደረገ የፀጥታ ስምምነት መሰረት የተከናወነ መሆኑን ሲገልፅ ቆይቷል። አብዲራኪም የሶማሊያና የኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ያለው ሲሆን እሱ የሚመራው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር በኢትዮጵያም ሆነ በሶማሊያ በአሸባሪ ድርጅትነት ተፈርጇል። በቁጥጥር ስር የዋለው አብዱራኪም በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ወህኒ ቤት ባልታወቀ ቦታ ታስሮ ይገኛል። The post የኦብነግ መሪ ተላልፎ መሰጠቱ ህገ ወጥ መሆኑን የሶማሊያ ፓርላማ ገለፀ appeared first on Wazemaradio. [...]
Sun, Nov 19, 2017
Source: Wazema Radio
ንጉሥ ሳልማን በቅርቡ ከሥልጣናቸው ወርደው በአልጋ ወራሹ ይተካሉ እስራኤል ከሳዑዲ ጋር የመረጃ (የስለላ) ልውውጥ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለች በሙስና እና የመንግሥትን ሃብት አለአግባብ በመጠቀም በሚል በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የሳውዲ ልዑላንና ሌሎች ታላላቅ ባለሥልጣናት ከእስር ለመውጣት እስከ 70 በመቶ ሃብታቸውን ለመንግሥት ለማስረከብ እየተደራደሩ መሆናቸው ተሰማ። አል-አሙዲ በ30 በመቶ መቀጠል አሳሳቢ ሆኗል። ንጉሥ ሳልማን ሥልጣናቸውን ለአልጋ ወራሻቸው […] [...]
Fri, Nov 17, 2017
Source: Goolgule
ንግስት ይርጋ አቃቤ ህግ ባቀረበባት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበችው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ (በጌታቸው ሺፈራው) በእነ ንግስት ይርጋ የክስ መዝገብ 4ኛ ተከሳሽ አወቀ አባተ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበበት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ↓(በጌታቸው ሺፈራው) በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ እና የጎንደር ዙሪያ የመኢአድ ሰብሳቢ የነበሩት ዓለምነህ ዋሴ ካቀረቡት የሰነድ መቃወሚያ ላይ የተወሰደ ↓↓(በጌታቸው ሺፈራው) […] [...]
Fri, Nov 17, 2017
Source: Goolgule
ደብዳቤ አርቃቂ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ፈራሚ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ሿሚ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ተሿሚ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን (ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ) (ምንጭ: @addisgazetta) [...]
Fri, Nov 17, 2017
Source: Goolgule
የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣ ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ December 2, 2017 በብሪስልስ ከተማ ያዘጋጀ መሆኑንበደስታ ይገልጻል። ዘንድሮም “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የአንድ ቀን ሴሚናር ላይ አራት ታውቂ ባለሙያዎች ጥናታዊ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡጋብዟል። የኮንፈረንሱን ዝርዝር መረጃ የያዘውን ፖስተር እዚህ ላይ በመጫን ያገኙታል። ዕርስዎም የዝግጅታችንን መርሀ ግብር ላይ እንዲገኙልን እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፉልን በትህትና እንጠይቃለን። […] [...]
Fri, Nov 17, 2017
Source: Goolgule
መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን ለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት ሲል ይሰማል። በግል ጸብ ለሁለት መሰንጠቃቸው የአደባባይ ምስጢር ይሁን እንጂ፤ እርቅ እና […] [...]
Thu, Nov 16, 2017
Source: Goolgule
Ziway town
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ዝዋይ (ባቱ) ከተማ ከትናንት ጀምሮ በተቀሰቀሰ ብሄርን ያማከለ ግጭት ቢያንስ አስራ አንድ ሰዎች መገደላቸውን የዋዜማ ምንጮች አረጋግጠዋል።በርካታ ሰዎች ቆስለዋል፣ተፈናቅለዋል። በሁለት ግለሰቦች መካከል የተቀሰቀሰ ፀብ ወደ ሰፊ ግጭት መቀየሩን የከተማው የፖሊስ ምንጮች ተነግረዋል። ሌሎች እማኞች በበኩላቸው በቡድን የተደረጁ ወጣቶች በከተማዋ እየተዘዋወሩ በርካታ የሌላ ብሄር አባላትን እየመረጡ ሲደበድቡና ሲያዋክቡ ተመልክተናል ይላሉ። ከከተማዋ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመልክተው ግጭቱ በተቀሰቀሰበት ወቅት የፖሊስ ሀይል በበቂ ባለመኖሩ አደጋውን መከላከል ሳይችል ቀርቷል። ዛሬ ተጨማሪ ሀይል ተመድቦ መረጋጋት ለማስፈን እየተሞከረ መሆኑንም ስምተናል። በግጭቱ በየመንደሩ ተደብቀው ያሉና ሸሽተው በመንግስት ተቋማት ግቢ ውስጥ ለተጠለሉ የምግብና የህክምና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ አስተዳደር ነግሮናል። በግጭቱ በርካታ በጉልበትና በንግድ ስራ የሚተደደሩ እንዲሁም በከተማዋ ለረጅም ዘመናት የኖሩ የአንድ ብሄር አባላትን “ውጡልን – እኛ እየሞትን እናንተ አትኖሩም” የሚሉ ወጣት ስልፈኞች ቤት በማቃጠልና ንብረት በማውደም ጉዳት አድርሰውብናል ይላል በስልክ ያነጋገርነው የጉዳቱ ሰላባ። “ወጣቶቹ ሊያጠቁ የፈለጉትን ብሄር አባላት በቅጡ መለየት ስለተሳናቸው እኔ ጉዳዩ የማይመለከተኝን የመንገድ ዳር ንግድ በምሰራበት አስፓልት ላይ ደብድበው ሊገሉኝ ሲሉ የሚያውቁኝ ሰዎች አስጥለውኛል” ብሏል። The post በዝዋይ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ አንድ ሰዎች ሞቱ appeared first on Wazemaradio. [...]
Thu, Nov 16, 2017
Source: Wazema Radio
Donald-Yamamoto
ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪቃ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ከፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ጋር በፀጥታና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ለመመካከር ዛሬ ሀሞስ ዋሸንግተን ተሰብስበዋል። ስብሰባውን ያዘጋጁት የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሪክ ቲለርሰን ሲሆኑ በአፍሪቃና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል በግርታ ተውጦ የቆየውን ግንኙነት ለማጥራት ያለመ ነው። ጉባዔው ለሁለት ቀናት ይቆያል። በተለይ በፀጥታና ልማት ትብብር ዙሪያ አዲስ ፖሊሲ ለመቅረፅ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ጊዜያዊ ረዳት ሀላፊ ዶናልድ ያማማቶ ተነግረዋል። ያማማቶ ረቡዕ ዕለት በጉዳዩ ላይ ለአፍሪቃ ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡ ሲሆን ጉባዔው ላለፈው አንድ አመት ምላሽ ሲጠብቁ የነበሩ የአፍሪቃ ጉዳዮችን በፖሊሲ ደረጃ ምላሽ ለመስጠት በዶናልድ ትራምፕ በኩል ፍላጎት መኖሩን ተነግረዋል። የትራምፕ አስተዳደር ለአፍሪቃ የሚመደበውን የልማት ዕርዳት ከመቀነስ ጀምሮ ለአስራ አራት ሀገሮች አምባሳደር ያለመመደቡ ለአህጉሪቱ ያለውን ዝቅተኛ የወዳጅነት ፍላጎት ሲያንፀባርቅ ቆይቷል። በውጪ ጉዳይ ሚንስትሮቹ ጉባዔ ላይ ከፀጥታ ትብብር የዘለለ አዲስ ነገር እንደማይጠብቁ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የቀድሞ ባልደረቦች ይናገራሉ። “ትራምፕ ስለ አፍሪቃ አያውቁም፣ በሀገር ቤት የገጠማቸውም ፖለቲካዊ ፈተና ስከን ብለው ነገሮችን ለማሰብ አላስቻላቸውም። አፍሪቃ ልትጠቅም የምትችልበትን ፖሊሲ ለመቅረፅ በቂ ዝግጅትና ፍላጎት ያለ አይመስለኝም” ትላለች በመስሪያ ቤቱ ለአስራ ስድስት አመት ያገለገለች ባልደረባ። “ያሁኑ ጉባዔ በውጪ ጉዳይና በመከላከያ መስሪያ ቤቱ ውትወታ የተዘጋጀ ነው። እንዳውም ሊቀር ነበር” ስትል ታክላለች። ዶናልድ ያማማቶ ግን በጉባዔው የአፍሪቃና የዩናይትድ ስቴትስ የጋራ ጥቅሞችን በመነጋገር የተሻለ ፖሊሲ ለማዘጋጀት ፍላጎት አለ ሲሉ ይከራከራሉ። ከኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ወርቅነህ ገበየሁ [...]
Thu, Nov 16, 2017
Source: Wazema Radio
Editor's note ———– In 2006, both Facebook and Twitter have became available to users throughout the world. These sites remain some of the most popular social networks on the Internet since then and the power of social media can be considered nowadays as an extremely influential. Is the emergence of these social media networking sites really a blessing or a curse, in todays world in general and here in our contry in particular? Click here to read the full amharic article by Zelalem Amado on the matter below [...]
Tue, Nov 14, 2017
Source: Awramba Times
Awramba Times (Addis Ababa) – The government of Ethiopia has announced a ban on protest rallies across the country, the state-owned ENA reports. The move according to the authorities is part of a national security plan aimed at consolidating peace and stability in the country. The defense minister, Siraj Fagessa, in a press briefing after a national security council discussion said that the ban was a consensus decision by the council with the aim of preventing deaths and destruction of properties across the country. The minister, however, admitted that parts of the country were becoming volatile after the lifting of the 10 – month state of emergency but Ethiopia was largely peaceful in its current state. The government has also vowed to prosecute officials complicit in compromising state security. He disclosed further that the current security plan had been developed at the national level but with support of all regional states and with ‘feedback from foreign countries.' Regional states were to tailor all their security plans with the national plan. The security council meeting was chaired by Prime Minister Hailemariam Desalegn who according to ENA said peace and security was key to enable the public to fully concentrate and exert maximum effort in the fight [...]
Sat, Nov 11, 2017
Source: Awramba Times

360 News

RSS Error: A feed could not be found at http://news.google.com/news?q=ethiopia&output=rss. A feed with an invalid mime type may fall victim to this error, or SimplePie was unable to auto-discover it.. Use force_feed() if you are certain this URL is a real feed.

Daniel Kibret

- ዳንኤል ክብረት

ከላስ ቬጋስ ወደ ቴክሳስ ሳን አንቶኒዮ ልበርር ነው፡፡ ላስቬጋስ አውሮፕላን ጣቢያ ወደ አውሮፕላኑ መግቢያ በር አካባቢ ቁጭ ብያለሁ፡፡ የመሣፈሪያ ሰዓታችን እየ [...]

- ዳንኤል ክብረት

ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይበቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይየሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በ [...]

- ዳንኤል ክብረት

መርከቧ በባሕሩ ላይ፣ ወይስ ባሕሩ በመርከቧ ላይ? ታዋቂው ሩሲያዊ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ባለሞያ ዶክተር ሰርጌይ ላቭሮቭ ‹Reformation in the Orthodox Perspective> በተ [...]

- ዳንኤል ክብረት

ክርስትና በአኩስም በፍሬምናጦስ ስብከት መሠረት ሲይዝ ዋናውን መሠረት የጣለው በቤተ መንግሥቱ ነው፡፡ ይህ በቤተ መንግሥቱ የነበረው ቦታ በአርኬዎሎጂ ቁፋሮዎችም [...]

- ዳንኤል ክብረት

አንዳንድ ነገሮች ስለ ግማደ መስቀሉዳጋ የሚገኘው የግማደ መስቀሉ ክፋይስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ ግሼን በሚገኘው በመጽሐፈ ጤፉት የተጻፈውን ባለፉት ዘመናት ስናነበውና ስንሰማው ኖረናል፡፡ እስኪ [...]

Sheger Tribune

Ethiopians Shocked by Islamic State KillingsMany in Ethiopia are reeling from the news that several Ethiopians were killed in Libya by the Islam [...]

Ethiopia's Lelisa Desisa has won the elite men's Boston Marathon and Caroline Rotich of Ke [...]

Ethiopian bloggers on trial in case seen as crackdown on free expressionYikanu Yelma, Soliyana Shimeles' mother, describes the search of her house by security forces f [...]

White House condemns ISIS video that purportedly shows killing of Ethiopian Christians in LibyaThe White House Sunday evening condemned a video purportedly showing a mass execution of Ethiopian C [...]

Boat capsizes after passengers rush to one sideROME—As many as 700 migrants are believed to have die [...]

Adebabay

- Adebabay A

ሰሞኑን አንድ ወዳጄ ዘንድ ስልክ መታሁ። ኢትዮጵያ። ብዙ ጊዜ ስለ አገር ሁኔታ በስልክ ማውራት አልፈልግም። ወዳጄም እንደዚያው። በዚህ ስልክ ጥሪ ግን ወዳጄ በ [...]

- Adebabay A

ስለ ተሐድሶ ኑፋቄ ..... በወጣትነት ለቀሪ ዕድሜ ሁሉ የሚተርፍ የተሳሳተ ውሳኔ ስለሚወስኑ ሰዎች ....ስለ ተሐድሶ ኑፋቄ ..... በወጣትነት ለቀሪ ዕድሜ ሁሉ የሚተርፍ የተሳሳተ ውሳኔ ስለሚወስኑ ሰዎች ....--------------------------++ ተሐድሶ [...]