Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የጣና ሐይቅን አደጋ ላይ የጣላው አገዛዙ ነው፤ ሙሉቀን ተስፋው

የጣና ሐይቅን አደጋ ላይ የጣላው አገዛዙ ነው፤

ሙሉቀን ተስፋው

አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ጥቃት ሁሉን አቀፍና ውስብስብ እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ በቀጥታ ሕዝብን ከመጨፍጨፍ ጀምሮ እስከ ተፈጥሮ ሀብት ጥፋት የማያደርሰው በደል የለም፡፡ በደርግ ዘመን መልሦ ለምቶ የነበረው የተፈጥሮ ሀብትና የደን …

[…]

አርቲስቶቹ ሚዲያ ላይ ነበራቸው በተባለ ተሳትፎ የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው ።

አርቲስቶቹ ሚዲያ ላይ ነበራቸው በተባለ ተሳትፎ የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው

(በጌታቸው ሺፈራው)

ሰገሌ ብሊሱማ ቄሮ ኦሮሚያ (የኦሮሚያ ወጣቶች ድምፅ) በሚባል ሚዲያ ዜና እና ቃለ መጠይቅ ሰርተዋል እንዲሁም ዜና አንብበዋል የተባሉ 4 አርቲስቶች እና ሌሎች 3 ግለሰቦች የሽብር ክስ ቀረበባቸው፡፡ በእነ ኦሊያድ …

[…]

“የአርከበ ሱቆች” ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ስሌት ታክስ ክፈሉ ተባሉ

Arkebe Shops Photo-Fortune

Arkebe Shops Photo-Fortune

ዋዜማ ራዲዮ- ከ10 አመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በነበሩት አቶ አርከበ እቁባይ ሀሳብ አመንጭነት በጥጋጥግ ክፍት ቦታዎች በጊዜያዊነት በብረት የተሰሩ እና ለስራ አጥ ወጣቶች ተብለው የተገነቡት ትናንሽ ሱቆች በአዲሱ የቀን ገቢ ግምት መሰረት አመታዊ ሽያጫችሁ ከ500 ሽህ ብር በላይ ነው በሚል ወደ ከፍተኛ ግብር ከፋዬች ጎራ መመደባቸው ተቃውሞ አስነስቷል።

ቁጥራቸው ከ5ሽህ በላይ የሚገመተው የአርከበ ሱቅ ባለቤቶች ቀደም ሲል ንግድ ፈቃድ ከማውጣትና አመታዊ የስራ ግብር ከመክፈል ውጭ በየትኛውም የከፍተኛና መካከለኛ ግብር ከፋዬች ዘርፍ ውስጥ ያልነበሩ ሲሆን በአዲሱ የቀን ግብር ትመና ከከፍተኛ ግብር ከፋዬች ዝርዝር ጎራ መካተታቸው ተቃውሞ አስነስቷል።
የቀን ገቢ ግምቱ ከተሰማ በኅላ በተለያዩየአዲስ አበባ ከተማ ጥጋጥግ ውስጥ ሱቅ ተሰጥቷቸው የሚሰሩ ሰዎችን ዋዜማ አነጋግሯ እንደሰማችው ከሆነ ድርጊቱ ከስራ ውጭ ሊያደርጋቸው እንደሚችልና ሱቆቹን እንዲያስረክቡ የሚያስገድዳቸው መሆኑን ነው።

ቀደም ሲል በአነስተኛ ደረጃ እንዲነግዱ በተሰጣቸው ሱቅ ውስጥ የሚከናወነው ንግድ ሌሎች ግብር ከፋዬችንና በሽያጭ ማሽን የሚነግዱን ሰዎች እየጎዳ ነው ግብር ስለማይከፍሉም በአነስተኛ ግብይት ሸቀጦችን ይሽጣሉ በሚል በሚል ስሞታ ይቀርብባቸው ነበር።
የአዲስ አበባ አስተዳደር በተለያዩ የመንገድ ስራዎቹ እና ከተከፈቱበት አላማ ውጭ ሆነዋው ለሌሎች ሰዎች በወር እስከ 10ሽህ ብር ድረስ ተከራይተው አግኝቻቸዋለሁ በሚል የተወስኑ ሱቆቹን ከመንጠቁም በላይ የፈረሱ መኖራቸውም ይታወቃል።
“የአሁኑ የቀን ገቢ ግምት የተጣለብን በርግጥ በዚያ ደረጃ ገቢ ታገኛላችሁ ተብለንና ጉዳዩ እውነታ ኖሮት ሳይሆን በሌሎች ነጋዴዎች ላይ የተጣለውን ከአቅም በላይ የሆነውን ግምትና ግብር ያስነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የተወሰነብን እርምጃ ነው” ሲሉም ባለሱቆቹ ለዋዜማ ቅሬታቸውን ነግረዋል።
በመጭዎቹ ቀናት ቅሬታቸውን ለመንግስት ለማቅረብ እየተነጋገሩ መሆኑንም ገልፀዋል።
በአብዛኛው ለወጣቶች እንዲሁ ሴት የኢህአዴግ ፎረም አባላት ቀደም ሲል የተሰጡት የአርከበ ሱቆች ጉዳይ በጊዜያዊነት ስራ የሚሰራባቸው ይሆኑና ወጣቶቹና ሴቶቹ እራሳቸውን ከቻሉ በኃላ የሚለቁት ነው ተብሎ የነበረ ቢሆንም በአገልግሎት ላይ ከ10 አመታት በላይ እያስቆጠሩ ይገኛሉ ።
አዲስ በተሰራው የቀን ገቢ ግምት መሰረት ሱቆቹ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን እንዲያስገቡ መታዘዛቸውን ለዋዜማ ነግረዋል።

The post “የአርከበ ሱቆች” ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ስሌት ታክስ ክፈሉ ተባሉ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Saudi Arabia Extends Amnesty for residency, labor violators

An Ethiopian worker argues with a member of the Saudi security forces as he waits with his countrymen to be repatriated in Manfouha, southern Riyadh, November 11, 2013. REUTERS/Faisal Al Nasser

A campaign that allows residency and labor law violators to leave Saudi Arabia without penalty has been extended by 30 days, according to the Kingdom’s state news agency.

The extension is from June 25, 2017 or 1 Shawwal 1438 in the Hijri calendar.

The General Directorate of Passports said the grace period under the “A Nation Without Violations” campaign would be extended for people of all nationalities, effective from last Sunday.

The initial grace period was 90 days, starting on March 29, 2017. It allowed expats in violation of the rules to leave the Kingdom without being subject to fines or being blocked from reentering the Kingdom legally.

The 30-day extension is in line with directives of Minister of Interior Prince Abdul Aziz bin Saud bin Naif, according to Director General of Passports Maj. Gen. Sulaiman bin Abdul Aziz Al-Yahya, the Saudi Press Agency reported.

Al-Yahya urged all expats in violation of the rules who were not able to benefit from the previous grace period, as well as those who completed their departure procedures during the previous period but were not able to depart, to immediately visit one of the reception centers to complete the necessary proceedings.

Source: Arab News

[…]

የወገራ ገበሬዎች ላይ የታወጀው ፍጅት እና የእኛ ዝምታ

የወገራ ገበሬዎች ላይ የታወጀው ፍጅት እና የእኛ ዝምታ፤

Muluken Tesfaw – አገዛዙ በዐማራ ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት ካወጀ አንድ ዓመት ሆነው፡፡ በተለይ ደግሞ የወገራ ገበሬዎች ላይ ከባድ መሣሪያ ሳይተኮስ፣ የገበሬዎች ቤት ሳይቃጠል፣ ሰው ሳይሞት ሳምንት አይደፍንም፡፡ የትግሬው አገዛዝ በከባድ መሣሪያ …

[…]

የሳውዲ አረቢያ መንግስት የውጡልኝ አዋጅ እንዲራዘም ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሳውዲ ንጉስ ኦፊሴላዊ ጥያቄ አቀረቡ

Ministry of foreign affairs

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) – የሳውዲ አረቢያ መንግስት የውጡልኝ አዋጅ እንዲራዘም ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሳውዲ ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱልአዚዝ አል-ሳውድ ኦፊሴላዊ ጥያቄ አቀረቡ ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴር መስሪያቤቱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በጠ/ሚኒስትሩ ከቀረበው ጥያቄ በተጨማሪ ሳውዲ በሚገኘው ኢምባሲም ጥያቄው እንደቀረበና የሚሰጠውን ይፋዊ ምላሽ መንግስት እየተጠባበቀ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ቃል አቀባዩ አቶ መለስ አለም ከጋዜጣዊ መግለጫው መጠናቀቅ በኋላ ለአውራምባ ታይምስ በሰጡት አጠር ያለ ቃለመጠይቅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሌሎች በረራዎችን በመሰረዝና በኪሳራም ጭምር ኢትዮጵያዊያንን እያመላለሰ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ቃል አቀባዩ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫቸው
ከሳውዲ የውጡልነኝ አዋጅ በተጨማሪ በቅርቡ ስለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ፣ ስለ ኢትዮጵያና ሩሲያ አዲስ አጋርነት እንዲሁም አቶ ነዋይ ገብረአብ ለተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ኮሚሽነርነት እንዲወዳደሩ በኢትዮጵያ መንግስት እጩ ሆነው ስለመቅረባቸውና በሌሎች ወቅታዊ የአገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የጋዜጣዊ መግለጫው አንኳር ጉዳዮች ከቀጣዩን የቪዲዮ ሊንክ ይከታተሉ።

[…]

“ዘውጌኝነት” እና “ዘውግ-ዘለልነት”…?

የዘውግ ብሔርተኝነትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ኅብረብሔርተኝነት አተያዮች በዘውግ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሁለቱም ዜጎችን የሚመለከቱት የዘውግ ምንዝር (ethnic subjects) አድርገው ነው። ስለዚህ ይለያያሉ ማለት አይቻልም።ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች ታሪክ አግድም መመልከት ነው። ዓለም … […]

“ዘውጌኝነት” እና “ዘውግ-ዘለልነት”…?

የዘውግ ብሔርተኝነትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ኅብረብሔርተኝነት አተያዮች በዘውግ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሁለቱም ዜጎችን የሚመለከቱት የዘውግ ምንዝር (ethnic subjects) አድርገው ነው። ስለዚህ ይለያያሉ ማለት አይቻልም።ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች ታሪክ አግድም መመልከት ነው። ዓለም … […]

“ዘውጌኝነት” እና “ዘውግ-ዘለልነት”…?

የዘውግ ብሔርተኝነትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ኅብረብሔርተኝነት አተያዮች በዘውግ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሁለቱም ዜጎችን የሚመለከቱት የዘውግ ምንዝር (ethnic subjects) አድርገው ነው። ስለዚህ ይለያያሉ ማለት አይቻልም።ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች ታሪክ አግድም መመልከት ነው። ዓለም … […]

Ethiopia: Construction of Nekemte Airport Started

Ethiopia has started to construct new airport for an estimated cost of 748 million Birr and dubbed it Nekemete Airport. The foundation stone for the construction of the airport was laid 2 years back.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.