Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

World Bank Endorsed New 5 Year Country Partnership Framework (CPF) to support Ethiopia

The Board of Executive Directors endorsed a new World Bank Group (WBG) five-year Country Partnership Framework (CPF) to support Ethiopia’s development aspirations. The CPF is informed by extensive consultations with a broad range of stakeholders and is in line with priorities outlined in the country’s Growth and Transformation Plan II.

[…]

Ethiopia: Council of Ministers Approves Draft Legislation to ensure Oromia’s Special Privilege in Addis Ababa

Awramba Times (Addis Ababa) – The council of ministers has approved a draft legislation that ensures Oromia regional state’s special interest in the capital Addis Ababa.

While addressing questions raised during a discussion held with elders three weeks ago in Nekemte town, Prime Minister Hailemariam Desalegn said activities are being undertaken to ensure the special privileges of Oromia State in Addis Ababa, in accordance with the constitution.

Hailemariam on the occasion said that discussions have been held with concerned bodies on how the region can benefit economically and socially from Addis Ababa.

The draft bill, that was approved today by the council of ministers is expected to ensure the special privilege of the State of oromia will be presented to the House of Peoples’ Representatives for final approval in the near future.

[…]

Ethiopia to Start Exporting Sugar to Kenya Next Year

Sugar Corporation disclosed it will start exporting sugar to Kenya by the coming fiscal year. This is in accordance to the long standing planEthiopia had to export sugar and generate foreign currency.

[…]

Ethiopia to Allow Private Railway Transporters

Draft law which aims at allowing private investors to engage in railway transportation service has been prepared. If passed by the law maker, the draft bill, dubbed Railway Transportation Administration, allows investors to use the national railway infrastructure. In other words, private companies are now allowed to give services on the already built railway infrastructures. This is in the midst of Ethiopia Railway Corporation’s (ERC) debt mounting at a staggering level, which reached 120 billion Birr.

[…]

የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!!

“ህወሀት በራሱ ጠመንጃ ወደራሱ አነጣጥሮ እንደቆመ 2009 ዓ.ም ጥሎት ሂዷል፡፡”ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
“ህወሃት ዓመቱን በከንቱ ያሳለፈው ከክህደት በመጀመሩ ነው፡፡” አቶ ወረታው ዋሴ
“የኢትዮጵያ ህዝብ ከህወሃት ምንም ሳይጠብቅ እንደሌለ ቆጥሮ ከገባበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት በራሱ መፍትሔ መፈለግ አለበት፡፡”ወ/ሮ መዓዛ መሀመድ

የሰማያዊ …

[…]

መኪና አሳዳጅ ውሾች በዳንኤል ክብረት

መኪና አሳዳጅ ውሾች
በዳንኤል ክብረት

ማግባት የሚመኙ ግን ካገቡ በሀላ ምን እንደሚያደርጉ
ያልተዘጋጁ ገንዘብ የሚፈልጉ ገንዘቡን ቢያገኙ ምን
እንደሚሰሩበት በቅጡ ያላቀዱ ውጭ ሀገር ለመሔድ የሚኳትኑ
ሄደው ምን እንደሚሆኑ ያላሰቡ ተምሮ መጨረስ እንጂ ጨርሰው
ምን እንደሚያደርጉ የተሰላ ዕቅድ የሌላቸው ባለ ሀብት …

[…]

Ethiopian Muslims celebrate Eid-al Fitr

Addis Ababa – Ethiopian Muslims have celebrated Eid al Fitr, the end of the fasting month of Ramadan today. Muslims in Addis Ababa gathered early in the morning at the national stadium to celebrate the day with prayers. During the celebration, Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council President Sheikh Muhammad-Amin Jamal Omar called on Muslims to continue […] […]

የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ የቀብር ስነስርዓት በሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፀመ ።

የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ አጭር የህይዎት ታሪክ

አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፡፡ የአስራት አባት አቶ ወልደዬስ አልታዬ በጸሓፊ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ-ስላሴ አስተዳደር ውስጥ በጸሃፊነትና በአስተዳደር ተግባር የተሰማሩ …

[…]

ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች- ረሀብ በተባባሰበት በዚህ ወቅት መንግስት አላሰራን አለ!

Women affected by drought around Warder Somali region

Women affected by drought around Warder Somali region

ዋዜማ ራዲዮ- ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ።
የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታቸውን ማድረሳቸውን አንድ የረድዔት ድርጅት ሀላፊ ለዋዜማ ገልፀዋል።
በሀገሪቱ የድርቅ አደጋ ከተባባሰበት ካለፉት አራት ወራት ወዲህ በለጋሽ ድርጅቶች እንቅስቃሴ ላይ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ክልከላዎች በመጣላቸው አስቸኳይ እርዳታ በወቅቱ ማድረስ አለመቻሉን ድርጅቶቹ ይናገራሉ።

“ለመገናኛ ብዙሀን ያለመንግስት ፈቃድ መግለጫ እንዳንስጥ ተከልክለናል፣ እገዳውን ጥሰን መግለጫ በመስጠታችንም ዛቻና መስፈራሪያ ደርሶብናል” እንደ ሀላፊዎቹ ገለፃ።
በተለይ በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች በሞት አፋፍ ላይ ላሉ ተጎጂዎች እርዳታ ማድረስ ባለመቻሉ አስቃቂ አደጋ እየደረሰ ነው ብለዋል አንድ የእንግሊዝ የረድዔት ድርጅት ሀላፊ።

ሁኔታው በመባባሱና የሚፈለገው እርዳታ ሊገኝ ባለመቻሉ የረድዔት ድርጅቶቹ ሀገር አቀፍ አስተባባሪዎች ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ስጋታቸውን ተናግረው አለማቀፍ እርዳታ እንዲገኝ ተማፅኖ አቅርበዋል።
አሁን በመንግስት እጅ ያለው የእርዳታ መጠን ከሶስት ሳምንት ያልበለጠ ጊዜ የሚያቆይ መሆኑንና እርዳታ ባይገኝ መንግስት በራሱ በጀት የእርዳታ እህል ገዝቶ እንደሚያቀርብ ተናግሯል።
ይሁንና የእርዳታ እህል ገዝቶ ለማቅረብ ቢያንስ ሁለት ወራት የሚፈጅ በመሆኑ የበርካታ ስዎች ህይወት አደጋ ላይ ይወድቃል የሚል ፍርሀት እንዳላቸው ለጋሾቹ እየተናገሩ ነው።
” የተያዘው አቋም የሀገር ገፅታ ከሚበላሽ የተከፈለው መስዋዕትነት ተከክሎ የረሀቡ ጊዜ ያልፋል የሚል መሆኑንና ይህም ፈፅሞ ስብዓዊነት የጎደለው በመሆኑና የሚያስጠይቅም በመሆኑ ለጉዳዩ አስቸኳይ እልባት እንዲሰጡበት ጠይቀናቸዋል”

“ኢትዮጵያ በልማት ጥሩ ውጤት ማስመዝገቧን መላው አለም ያውቃል፣ በተመሳሳይ የረሀብ አደጋውን መደበቅም ሆነ ማሳነስ የሚቻል አይመስለኝም” ይላሉ በሶማሌ ክልል ከመስክ ስራቸው ላይ በፖሊስ ተይዘው ወደ አዲስ አበባ የተመለሱ የዓለማቀፍ ድርጅት ስራተኛ።

በህፃናት መመገቢያና ማገገሚያ ጣቢያዎች እንዲሁም ችግሩ በተባባሰባቸው አካባቢዎች ፎቶ ማንሳት ለጋዜጠኞች መረጃ መስጠት በጥብቅ የሚከለለል ሲሆን በየጣቢያዎቹ መንግስት የራሱን ጆሮ ጠቢዎች አስቀምጦ የረድዔት ሰራተ ኞች ማንንም እንዳያምኑ እየተደረገ ነው።
አሁን በሀገሪቱ ስምንት ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ይፈልጋሉ።

The post ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች- ረሀብ በተባባሰበት በዚህ ወቅት መንግስት አላሰራን አለ! appeared first on Wazemaradio.

[…]

የአሜሪካ መንግስት የአፍሪቃ ጉዳይ አማካሪ እንዲሆኑ የቀረቡትን ዕጩ አሰናበተ

Col Rudolph Atallah (rt)

Col Rudolph Atallah (rt)

ዋዜማ ራዲዮ- በፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር በአፍሪቃ ጉዳይ እንዲያማክሩ በዋይት ሀውስ የደህንነትና የፀጥታ ምክር ቤት አባል እንዲሆኑ የታጩትን ራልፍ አታላህ ሹመታቸው በወቅቱ መፅደቅ ባለመቻሉ መሰናበታቸው ተሰምቷል።
ኮሎኔል ራልፍ አታላህ ከአራት ወራት በፊት በትራምፕ አስተዳደር ለሹመት መታጨታቸው ተነግሯቸው ሲዘጋጁ ቢቆዩም የአሜሪካ የደህንነት መስሪያ ቤት(CIA) የይሁንታ ፈቃድ(Security Clerance) ስላልሰጣቸው እስካለፈው ሳምንት ድረስ ሲጠባበቁ ቆይተዋል።
ለአፍሪቃ ጉዳዮች ወሳኝ የሆነውን ስልጣን እንዲይዙ የታጩት ራልፍ አታላህ በሲአይ ኤ ይሁንታ ያላገኙት ከትራምፕ የቀድሞው የፀጥታ አማካሪ ማይክል ፍሊን ጋር በነበራቸው የሰራ ግንኙነትና ወዳጅነት ሳቢያ ሳይሆን እንደማይቀር ምንጮች ተናግረዋል።

አታላህ በአፍሪቃ በሚደረጉ የፀረ ሽብር እንቅስቃሴዎች በማማከርና በስልጠና ስፊ ተሳትፎ የነበራቸው ሲሆን ለሀያ አመታት ያህል በአሜሪካ አየር ሀይል ውስጥ አገልግለዋል። አርባ አምስት የአፍሪቃ ሀገራትንም ጎብኝተዋል።

ራልፍ አታላህ በግል ተቋም ውስጥ የዲፕሎማሲ ማግባባት ሎቢ ስራ የሚሰሩ ሲሆን አሁንም ወደዛው ስራቸው መመለሳቸው ተነግሯል።

አዲስ የአፍሪቃ ጉዳይ ዕጩ መሰየምን በተመለከት የዋይት ሀውስ ቃል ኣአቀባይ “በቅርቡ አዲስ ስው ይመደባል ብለን አንጠብቅም” ሲሉ ተናግረዋል።
ለአፍሪቃ ጉዳይ ተወካይ አለመመደቡ የትራምፕ አስተዳደር በአፍሪቃ ጉዳይ ላይ ለቀጣዮቹ ወራት ምንም አይነት አዲስ እንቅስቃሴ የማድረግ ዕቅድ እንደሌለው አመላካች መሆኑን ተንታኞች ያስረዳሉ።

The post የአሜሪካ መንግስት የአፍሪቃ ጉዳይ አማካሪ እንዲሆኑ የቀረቡትን ዕጩ አሰናበተ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.