Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ኦብነግ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ጠላት የሆነውን የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ አገዛዝን ለማስወገድ በጋራ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበ

(ኢሳት ዜና –ነሐሴ 25/2009)የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ጠላት የሆነውን የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ አገዛዝን ለማስወገድ በጋራ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበ።
የህወሀት መንግስት ከዚህ በላይ በስልጣን ላይ ከቆየ ኢትዮጵያን እንደሶሪያና የመን የብጥብጥ ሀገር ሊያደርጋት ይችላል ሲል ኦብነግ አስጠንቅቋል።…

[…]

Ethiopian to Upgrade its Sao Paulo Services to Non-Stop Direct Flights

Ethiopian Airlines Group, the largest airline in Africa, is pleased to announce to its valued customers that it has finalized preparations to start nonstop direct services to Sao Paulo, Brazil, currently operated via Lome, Togo, effective September 16, 2017. Sao Paulo, the biggest city in the Brazil and in the southern hemisphere, is the economic […] […]

ESAT Daily News Amsterdam – August 31,2017

[…]

የሐጅ ጸሎት

የቀድሞዉ የጅማ ንጉስ አባ ጅፋር አባ ጎሞል ከአንድ መቶ ዓመት በፊት በመካ ከተማ የገዙት ቤትም 550 ኢትዮጵያዊያን ሀጃጆች በነጻ እንዳረፉበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት አስታውቀዋል።… […]

የኢትዮጵያ መንግስት የአዲስ ዓመት አከባበር መርሐ-ግብር

የኢትዮጵያ መንግስት የ2010 ዓ.ም አዲስ ዓመት ለመቀበል ልዩ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በፌደራል እና የአዲስ አበባ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽሀፈት ቤቶች አዘጋጅነት የተሰናዳው ይሄው ዝግጅት ለ10 ቀናት ይቆያል፡፡ በአንጻሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመንግስት መስሪያ ቤቶች “ድል ያለ ድግስ ከመደገስ“ እንዲታቀቡ መመሪያ አስተላልፎ… […]

ሶስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ከአርብ ጀምሮ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 25/2009)በኢትዮጵያ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ያለውን የምግብ እህል እጥረት በተመለከተ ሶስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ከአርብ ጀምሮ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።

ባለስልጣናቱ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት/ፋኦ/ዳይሬክተር፣የአለም አቀፍ የግብርና ምርት ፈንድ ተጠሪና የአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሃላፊ ናቸው።

የተባበሩት መንግስታት …

[…]

ESAT Daily News Amsterdam August 30, 2017

[…]

የዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ዛሬ እኩለ ለሊት ያበቃል ።

የዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ዛሬ እኩለ ለሊት ያበቃል ።

ላለፉት ሁለት ወራት ተጫዋቾችን ለማዛወር የደራ የገበያ እንቅስቃሴ ሲደረግበት የቆየው የአውሮፓ የዝውውር መስኮት ዛሬ እኩለ ለሊት ላይ በይፋ ይዘጋል። የእርስዎ ትኩስ እና አስተማማኝ የስፖርት መረጃዎች ምርጫ የሆነችው መረጃ ስፖርትም ከዚህ ቀደም …

[…]

የአሜካዋ ሒዩስተን ከተማ በመልሶ ግንባታው ሒደት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች እጥረት ሊገጥት ይችላል ተባለ

(ኢሳት ዜና–ነሀሴ 24/2009)ለ5 ቀናት ዶፍ ዝናብ የወረደባትና በ20 ትሪሊዮን ጋሎን ያህል ውሃ የተጥለቀለቀችው የአሜካዋ ሒዩስተን ከተማ በመልሶ ግንባታው ሒደት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች እጥረት ሊገጥማት ይችላል ተባለ።

ዝናቡም ከሂውስተን ወደ ሉዚያና መሻገሩም ተመልክቷል።

በዚህ እጅግ ከፍተኛ በሆነው አደጋ በጎርፍ የተወሰዱ 6 የአንድ …

[…]

የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ።

የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና …

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.