Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ግርማ ብሩ ይመለሳሉ? አይመለሱም? – በዚያው ሊቀሩ አስበዋል

ግርማ ብሩ ይመለሳሉ? አይመለሱም?

ዋዜማ ሬዲዮ

በአሜሪካን ሀገር የኢትዮጵያ መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት የአቶ ግርማ ብሩ ጉዳይ በኢህአዴግና በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አካባቢ መደነጋገርን እንደፈጠረም እየተሰማ ሲሆን ምክንያቱም በርሳቸው ምትክ አቶ ካሳ ተክለብርሃን በአምባሳደርነት የተሾሙ ቢሆንም እስከ አሁን …

[…]

ሴተኛ አዳሪዎች ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች እየታፈሱ ነው

ሴተኛ አዳሪዎች ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች እየታፈሱ ነው

ዋዜማ ሬዲዮ

በአዲስ አበባ ሆቴሎች በራፍና በጎዳናዎች ላይ በስራ ላይ የነበሩ ሴተኛ አዳሪዎች በፖሊስ እየታፈሱ ነው። አፈሳው በቅርቡ ለሚደረገው ተከታታይ መንግስታዊ የአዲስ አመት አከባበር የፀጥታ ጥበቃ ሲባል እንደሆነ አንድ የፌደራሉ ፖሊስ የስራ ሀላፊ …

[…]

የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ።
የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ ጉዳዮች ሀላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ጋልካዮ ከተማ ቤተሰብ ለመጎብኘት በሄደበት ወቅት በሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፎ መሰጠቱን ገልጿል።
የሞቃዲሾ ነዋሪ የሆነውና የኢትዮጵያን መንግስት በጠመንጃ ከሚዋጉ ሀይሎች አንዱ የሆነው የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲከሪን በጦር አውሮፕላን ተጓጉዞ ደብረ ዘይት አየር ማረፊያ መድረሱንም የዋዜማ ምንጮች ያመለክታሉ።
አብዲ ከሪን የተወሰኑ አመታትን በኤርትራ ማሳለፉንና የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት አምስት አመታት በጥብቅ ሲፈልገው የነበረ ነው።
አብዲ ከሪን ለኦጋዴን ነፃነት ግንባር ቁልፍ የሚባል ሰው ሲሆን በቅርብ አመታት የተደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎችን መምራቱን የድርጅቱ ምንጮች ይናገራሉ።
የሶማሊያ መንግስት አብዲ ከሪንን አሳልፎ በመስጠቱ የነፃነት ግንባሩ ማዘኑን ገልፆ የሶማሊያ መንግስት ተጠያቂ መሆን አለበት ብሏል። አብዲ ከሪን አብዛኛው ቤተሰቦቹን በጦርነት የተነጠቀ መሆኑንም ድርጅቱ ይናገራል።

The post የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ appeared first on Wazemaradio.

[…]

ህወሃት አዲሱን አመት በተለየ መልኩ አከብራለሁ አለ

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 24/2009) ለ25 አመታት ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ አካባቢያዊ ስሜትን ሲያቀነቅን የነበረው ስልጣን ላይ ያለው ቡድን

ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ መንገድ መጪውን የኢትዮጵያ አዲስ አመት ከወትሮው በተለየ አከብራለሁ ማለቱ ተሰማ።

ከነሐሴ 24 እስከ ጳጉሜ 5/2009 በተዘረጋለት መርሃ ግብር መሰረት የሚከበረው በአል የመንግስት …

[…]

የአሜሪካን የስደተኞች ሕግ ማሻሻያ ሃሳብ

ከአፍሪቃ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሄደዉ የሚሠሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ከፍተኛ የዕዉቀት ክህሎት ብቻ ያላቸዉ እንዲሆኑ ተጠየቀ። በሁለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀረበዉ ሃሳብ በሕግ መወሰኛው የሕግ ኮሚቴ እየተመረመረ ነዉ።… […]

ሰሜን ጎንደር ዞን በሦስት ዞኖች ተከፈለ

ሰሜን ጎንደር ዞን በ3 ዞኖች መከፈሉ ተገለጠ። ይህ የተደረገው አካባቢው እጅግ ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ ለአስተዳደር አመቺ ባለመሆኑ ነው ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። በአካባቢው የተቃውሞ ንቅናቄዎችን እንደሚያስተባብሩ የገለጡት አቶ ቴዎድሮስ ከበደ በበኩላቸው “ዞኑ የተከፋፈለው የሕዝብን ጥያቄ ለማፈን ነው» ይላሉ።… […]

ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል?

ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል? MULUKEN TESFAW

ሰሞኑን በኢቢሲ የተላለፈውን ካርታ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ብዙ አነጋግሯል፤ ከዚያም አልፎ ‹‹ይቅርታ›› ተጠይቆበታል- ማዘናጊያ ቢሆንም፡፡
ግን የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር እንደማይዋሰን የሚያሳየው ካርታ በሕግ የጸና መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? ቤኒሻንጉል ጉምዝና የትግራይ ክልሎች …

[…]

የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ የ’አተተ’ በሽታ ወረርሽኝ በድጋሚ ተከሠተ !

የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ የ’አተተ’ በሽታ ወረርሽኝ በድጋሚ ተከሠተ !

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት በምህፃሩ ‘አተት’ ተብሎ የሚጠራው በሽታ በፍጥነት የመሠራጨት ፀባይ ያለው እና በጊዜው አስቸኳይ ሕክምና ካላገኘ ብዙዎችን ለሞት የሚዳርግ አደገኛ …

[…]

የታላቋ ትግራይን ካርታ እውን ማድረጊያ ስልት ይፋ ሆነ

የታላቋ ትግራይን ካርታ እውን ማድረጊያ ስልት ይፋ ሆነ፤
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በሕወሃት/ኢህአዴግ የሚመራው መንግስት በጎንደር በኩል የሚገኝን አዋሳኝ የኢትዮጵያ ድንበር ለሱዳን ለ10 አመታት በውሰት ለመስጠት በድብቅ መስማማቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ።

ሱዳን ይገባኛል ብላ በተደጋጋሚ የምታነሳው የኢትዮጵያ ድንበር በውሰት ለ10 አመት …

[…]

Meseret Belete – Welele (Ethiopian Music)

Ethiopian Traditional Music […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.