ሰሜን ጎንደር ዞን በ3 ዞኖች መከፈሉ ተገለጠ። ይህ የተደረገው አካባቢው እጅግ ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ ለአስተዳደር አመቺ ባለመሆኑ ነው ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። በአካባቢው የተቃውሞ ንቅናቄዎችን እንደሚያስተባብሩ የገለጡት አቶ ቴዎድሮስ ከበደ በበኩላቸው “ዞኑ የተከፋፈለው የሕዝብን ጥያቄ ለማፈን ነው» ይላሉ።…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/543907