Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ

እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ – ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት። ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ ብንያም […] […]

አርበኞች ግንቦት ሰባት ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

Dr.Birhanu Nega

Dr.Birhanu Nega

ዋዜማ ራዲዮ – የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በአሜሪካ ባደረጉት ሁለት ዙር ዝግ ውይይት ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካ የሚሳተፉበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።
አርብ ዕኩለ ለሊት አቅራቢያ በተጠናቀቀው ውይይት ላይ በኤርትራ ያሉ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጋዮችን በተመለከት እንዲሁም ሀገሪቱ ወደ ፊት ወደ ዴሞክራሲ ሽግግር ለማድረግ በሚረዷት ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት መደረጉን በስብሰባው የተካፈሉ ምንጮች ነግረውናል። በቅርቡም ድርጅቱ በኢትዮጵያ በይፋ እንቅስቃሴ እንደሚጀምር ይጠበቃል።

በጉዳዩ ላይ ድርጅቱ ዝርዝር መግለጫ እንደሚያወጣ ይጠበቃል።
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ቀድሞ በሀገር ቤት በህቡዕ ይንቀሳቀሱ የነበሩ አባላቱን ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል የማምጣትና የማደራጀት ዕቅድ እንዳለውም ከድርጅቱ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።
የድርጅቱ ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሐሙስ እለት ከሚኖሩበት እንግሊዝ ወደ አሜሪካ የመጡ ሲሆን በውይይቱ ላይ ተሳታፊ ነበሩ።

ተጨማሪ ዝርዝር እንደደረሰን እናክልበታለን

The post አርበኞች ግንቦት ሰባት ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ appeared first on Wazemaradio.

[…]

For Immediate Press Release

: Coalition of Ethiopians in Minnesota

July 23, 2018 Contacts Obsa Hassan: 612-206-0571 Tadesse Nigatu: 651-338-2181 Welcoming the Prime Minister of Ethiopia, His Excellency Dr. Abiy Ahmed for a public forum in Minnesota on Monday July 30th, 2018. On July 30, 2018, the Prime Minister of Ethiopia, H.E. Dr. Abiy Ahmed and his delegation will visit the Ethiopian communities in Minnesota. The aims are to […]

The post For Immediate Press Release : Coalition of Ethiopians in Minnesota appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

Ethiopian engineer of controversial renaissance dam found dead

Simegnew Bekele managed the $4.8bn Ethiopia Grand Renaissance Dam being built along the Nile river. The project manager of a controversial dam being built by Ethiopia along the Nile river was found shot dead in his vehicle on Thursday. Semegnew Bekele’s body was found inside a Toyota Land Cruiser, which had been parked near a busy road at Meskel […]

The post Ethiopian engineer of controversial renaissance dam found dead appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

ኢትዮጵያ፤ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ፍለጋ [በመስፍን ነጋሽ]

Photo Credit- EthioTube

Photo Credit- EthioTube

  • ለተሐድሶ እና ለሽግግር ዘመን የፍኖተ ካርታ ጥቆማ (ሙሉ ፒዲኤፍ PDF)

በመስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ (ጠ/ሚሩ) ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ በርካታ ተስፋ ሰጪ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በየዕለቱ የሚደረጉ ነጠላ እርምጃዎች አገሪቱ በሆነ አይነት የለውጥ ሒደት ውስጥ እያለፈች መሆኑን በማያጠራጥር መልኩ ይናገራሉ። ይሁንና እነዚህ ነጠላ ለውጦችና ክስተቶች በራሳቸው ካላቸው ትርጉምና ክብደት አልፎ በአጠቃላዩ ሒደት ውስጥ ያላቸውን ስፍራ በምልአት ለመረዳት አይቻልም፤ መገመት እና መመኘት እንጂ። ነጠላዎቹ ክስተቶች በምን እና እንዴት እንደሚያያዙ፣ ተደጋግፈውም ይሁን ተቃርነው ወደየትኛው የለውጥ ወንዝ እንዲፈሱ እንደታቀደ፤ ይህ ሒደት ምን ያህል ዋጋ እና ጊዜ እንደሚፈልግ፤ የትኞቹ አካሎች መቼና እንዴት የሒደቱ ባለቤቶችና ተስታፊዎች እንደሚሆኑ ወዘተ ማስረዳት ቀርቶ ሊጠቁሙን የሚሞክሩ ዝርዝር ፍኖተ ካርታዎች የሉም። በነጠላ ክስተቶቹ ከመደመም፣ ከመደነቅ፣ ከመደንገጥ፣ ምናልባት ከማዘን አልፎ የለውጡን ጎርፍ ምንነት በቅጡ ለመረዳት ገና ትግል ላይ ነን። ሙሉ ሰነዱን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (PDF)

**************************
አሁን ያለው የለውጥ መንፈስና ጅምርም ይሁን ነጠላ ድርጊቶች ሊቀለበሱ፣ ሊከሽፉ ወይም ሊጠለፉ እንደሚችሉ ማስታወስ አስፈላጊ ነው። ነጠላ ድርጊቶችን/እርምጃዎችን መደገፍ አጠቃላይ ሒደትን ከመረዳትና ከመደገፍ በእጅጉ የተለየ ነው። ምክንያቱም በአጠቃላይ ሒደቱና በታሰበው ግብ ላይ የተስማማ ወገን፣ በነጠላ ድርጊቶች ባይስማማ እንኳን ትችቱን እያቀረበ ለሒደቱ ታማኝ ደጋፊ ሆኖ ይቀጥላል። በነጠላ እርምጃዎች ላይ የተመሠረተ አጋርነት ጊዜያዊ ከመሆን አያልፍም፤ ይህ አይነቱ ደጋፊ የማይስማማበት ነጠላ እርምጃ ሲወሰድ (አውቆም ይሁን ሳያውቀው) የአጠቃላይ ሒደቱ ተቃዋሚ ሊሆን ይችላል። እርግጥ ድጋፉ የፋሽን፣ ጥርጣሬው የልማድ ጉዳይ የሚሆንበት አይጠፋ ይሆናል። ያም ሆነ ይህ፣ ከፍተኛ የሕዝብ ድጋፍ ማግኘት ብቻውን ለለውጡ ስኬትና ዘላቂነት ማረጋገጫ ተደርጎ ሊወሰድ አይገባውም።
**********************
አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ፣ በአነስተኛ ዋጋ ልናካሒድ የምንችለው ለውጥ በቅደም ተከተል ውጫዊ ግፊት፣ የኢሕአዴግ ተሐድሶ (Reform)፣ አገራዊ ተሐድሶ፣ አገራዊ ሽግግር (Transition)፣ እና አገራዊ የዴሞክራሲ ግንባታ (Consolidation) ሙከራ ነው እላለሁ። በአነስተኛ ዋጋ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ለማድረግ እጅግ ቀናው መንገድ ሥልጣን ላይ ያለው ፓርቲ/ቡድን ውስጣዊ ተሐድሶ (ሪፎርም) በማድረግ የለውጡ አካል የሚሆንበት መንገድ ነው። ይህም ገዢውን ፓርቲ የለውጡ አንድ ማዕከል/ምኅዳር እና ወሳኝ ተዋናይ ያደርገዋል፤ የመንግሥት መፍረስ አደጋን በእጅጉ ይቀንሳል። እኛ አገር እየሆነ ያለውም ይኸው ነው፤ ከዘለቀ። አሁን ባለው ሁኔታ ኢሕአዴግ ከነውስጣዊ ቀውሱ አንዱ ቁልፍ ተዋናይ፤ የድርጅቱ ውስጣዊ መስተጋብር የለውጡ አንድ ወሳኝ ምኅዳር ነው።

ጥገናዊ ለውጥ ወይስ ስር ነቀል ለውጥ? የሽግግር መንግሥት ወይስ ምርጫ?

በኢሕአዴግ ውስጥ እየሆነ ያለውን፣ በመንግሥትና ከዚያም ውጭ ካለው አገራዊ ተሐድሶ ለይቶ መመልከት እጅግ አስፈላጊ ነው። ተዋናዮቹን በየምኅዳሮቻቸው መረዳትና መተንተን ካልቻልን፣ ድጋፋችንም ይሁን ትችታችን ብልቶቹን ከመላው አካል ለይቶ የሚያይ ካልሆነ፣ የዕለት ሁኔታውን ከዜና መዋዕሉ ካምታታነው ራሳችንን ለብስጭት ማዘጋጀት ይኖርብናል። በተመሳሳይ መልኩ፣ አገራዊ ተሐድሶውን እና ሽግግሩን በአነስተኛ ዋጋ ልናሳካ የምንችልባቸውን የመፍትሔ አማራጮች ስናሰላስል፣ የተለመዱት ሐሳቦች እስረኛ አለዚያም የሌሎችን የመገልበጥ ሱሰኛ እንዳንሆን መጠንቀቅ ይኖርብናል።
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የጀመሩት ተስፋ ሰጪ እርምጃ እንዲቀጥል ማበረታታት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አገራዊ የፖለቲካ ተሐድሶ እና ሽግግር ፍኖተ ካርታቸውን እንዲያሳውቁ መወትወት ይገባል። ተቃዋሚዎች እና ሲቪል ማኅበራትም በበኩላቸው የየራሳቸውን አማራጭ ፍኖተ ካርታዎች ለማዘጋጀት እንዲታትሩ መቀስቀስና መርዳት ያስፈለጋል።

በዚህ ጽሑፍ ውስጥ (pdf) በርከት ያሉ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚያሻቸው ወይም የተዘለሉ ወይም የተረሱ ጉዳዮች ሊኖሩ እንደሚችሉ እገምታለሁ። መነበብን የሚከለክሉ ግን አይመስለኝም። ይህ ሁሉ ዳርዳርታ፣ በትችትም ይሁን በድጋፍ መልኩ፣ በዜናዎች ዙሪያ ከሚሽከረከር እሰጥ አገባ ወጥተን በዘላቂ ጭብጦች ላይ ወደመከራከር እንድንሸጋገር ለመጋበዝ ነው። ግብዣ ነው። ጥሪ ነው። ጠሪ አክባሪ!
በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም። በጭራሽ! ሙሉ ሰነዱን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (PDF)

The post ኢትዮጵያ፤ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ፍለጋ [በመስፍን ነጋሽ] appeared first on Wazemaradio.

[…]

“ታሪካዊውን የተሃድሶ ጥረት” እናደንቃለን – ማይክ ፔንስ

በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር መገናኘታቸውን ማምሻው ላይ የኋይት ሃውስ ጽህፈት ቤታቸው ባወጣው አጭር መግለጫ አስታውቋል። በአሁኑ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የተሃድሶ ጥረት እንደሚያደንቁ ሚስተር ፔንስ ተናግረዋል። ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ በትላንትናው ዕትም ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ፔንስ ጋር እንደሚገናኙ በዘገበ ወቅት ግንኙነቱ ወሳኝና ጠቃሚ እንደሆነ መጥቀሱ ይታወሳል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ […] […]

Unity in Orthodox Tewahedo Church benefits both Ethiopia and Africa: PM Dr Abiy

The first leg of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church unification and reconciliation ceremony officially launched in Washington DC in the presence of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed. The unification and reconciliation committee extended its deepest gratitude to Prime Minister Dr. Abiy Ahmed for his significant efforts during the reconciliation process. On the occasion, Prime […] […]

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ይገናኛሉ

ሐሙስ ዕለት የአሜሪካ ጉብኝታቸውን የጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ነገ (አርብ) እንደሚገናኙ ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ ያገኘው መረጃ ጠቁሟል። ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ጉብኝት ማክሰኞ ጀምሮ እስከ እሁድ ወይም ሰኞ ይዘልቃል ተብሎ ታስቦ የነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጉብኝት ባጭር ቀናት እንደሚጠናቀቅ ከተሰማ ወዲህ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ወገኖች ቀናቱ እንዲረዝሙ ብዙ ሲጥሩ […] […]

Movement honored for mending fences between Ethiopia and Eritrea

Patriotic Ginbot 7-Movement for Unity and Democracy, has been honored at the 2018 Eritrean Festival for its unique contributions to building bridges and mending fences between Ethiopians and Eritreans at a dark time in their common history. Receiving the award and recognition at the weekend in Washington DC, Prof. Berhanu Nega, Chairman of Patriotic Ginbot […]

The post Movement honored for mending fences between Ethiopia and Eritrea appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

An Open Letter to Star Tribune on Prime Minster Abyi Visit at Minneapolis !!!

Dear Star Tribune Minnesota, USA I read your piece on the Ethiopian Prime Minister visit at your city on July 30. This schedule is in addition to his official schedule of July 29 and 30 at Washington DC and Los Angeles respectivley. The Minnesota City Council calls for Abyi Ahmed to stop the bloodshed between the Oromo and […]

The post An Open Letter to Star Tribune on Prime Minster Abyi Visit at Minneapolis !!! appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.