Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopian Airlines to Restart Direct Flights to Bangui

Ethiopian Airlines

Ethiopian Airlines has made an announcement regarding the upcoming resumption of its direct passenger flights to Bangui, the capital of the Central African Republic (CAR), starting in November 2023. These flights will operate three times a week, specifically on Tuesdays, Fridays, and Sundays.

[…]

Ethiopia to Manufacture Lada Vehicles

Car Manufacturing

Ethiopia’s Ambassador to Russia, Cham Ugala Uriat, has made an announcement regarding the country’s plans to manufacture Russian Lada cars specifically for the African market.

[…]

Americana to Open a Poultry Feed Plant in Ethiopia

Americana Poultry 101

Americana, the leading quick-service restaurant chain in the Middle East and North Africa (MENA) region, has announced plans to construct a new poultry feed plant in Addis Ababa, Ethiopia. This strategic move aims to support the company’s expanding operations in the area.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 26 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 26 September 2023.

[…]

በወልቃይት 1.1ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ለመሰብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሠራተኛ ይፈለጋል

በወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ከ1.1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰሊጥ ምርት የሚጠበቅ በመሆኑ ያንን ለመሰብሰብ አንድ ሚሊዮን የጉልበት ሠራተኛ እንደሚፈለግ ተገለጸ። “ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል አስተማማኝ ሰላም ያለው እዚህ ነው። ለሠራተኞች እንደ ቤተሰብ ዝግጅት አድርገናል። ኑ” ሲሉ የተሰሙት አምስት መቶና ሶስት መቶ ሄክታር ሰሊጥና ማሽላ ያመረቱ ባለሃብቶች ናቸው። የዞኑ ግብርና ቢሮ ኃላፊ እንዳሉት አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ […] […]

Development Bank of Ethiopia Commits Birr 20.4 Billion for SMEs

Development Bank Logo 11

During the current Ethiopian fiscal year, the Development Bank of Ethiopia (DBE) has committed to offering loans exceeding Birr 20.4 billion Birr to small and medium-sized enterprises (SMEs). DBE has been actively involved in supporting SMEs by providing both financial assistance and training, recognizing the sector’s potential to contribute to the national economy.

[…]

በአማራ ክልል ሰላም ዕጦት ከ90.5 ቢሊዮን ብር በላይ ፕሮጀክቶች ቆመዋል

“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” ሲል የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የገለጸው፡፡ እየታየ ያለው አለመረጋጋት ወደ ክልሉ እየገባ ያለውን እና ለመግባት በሂደት ላይ የነበረውን ኢንቨስትመንት እንደሚያስቀር ተገልጿል። ይህ ደግሞ በክልሉ ምጣኔ ሃብት […] […]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 25 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 25 September 2023.

[…]

Ethiopia: Yo Holding Establishes a Coal Washing Plant in Benishangul Gumuz

Yo Holding

Yo Holding, an Ethiopian company, announced that it had established the first coal washing plant in the country, eliminating the need for costly imports.

[…]

አስገዳጅ ስምምነት ማለት  ለኢትዮጵያ  ምን ማለት ነው? 

PM Abiy and President Al Sisi-FILE

ዋዜማ – በግብፅና በኢትዮጵያን ግንኙነት ላይ አዲስ አቅጣጫ ሊፈጥር የሚችል የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ድርድር እየተካሄደ ነው። የዚህ ድርድር ስኬትም ሆነ መፋረስ በግብፅ መንግስት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል።

ግብፅ በዚህ ድርድር ህጋዊ አስገዳጅነት ያለው ስምምነት እንዲደረስ በእጅጉ አሰላስላ የተዘጋጀችበትን አቋም ይዛ መጥታለች። ግብፅ ባለፉት ስምንት ዓመታት ድርድር ማሳካት የፈለገቻቸውን ጥቅሞቿን ማሳካት አልቻለችም። በዚህም ሳቢያ የግብፅ መንግስት የበረታ የህዝብ ግፊት አለበት።

ግብፅ ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ (የዓባይ ወንዝ) አጠቃቀም ዙሪያ በቅርቡ በአዲስ መልክ የጀመሩትን ድርድር ሁለተኛ ዙር ውይይት በአዲስ አበባ እያካሄዱ ነው።

የመጀመሪያው ድርድር በግብፅ ካይሮ ከሶስት ሳምንታት በፊት ተካሂዶ ነበር።

በማናቸውም መንገድ የግብፅ ጥቅሞች እንዲከበሩ ካይሮ የአረብ ሊግና የምዕራቡ ዓለም ወዳጆቿን ዲፕሎማሲያዊ ጫና እንዲያደርጉ ስትወተውት ቆይታለች።

በቅርቡ በአሜሪካ ጉብኝት ያደረጉት የግብፅ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሳማህ ሽኩሪ የህዳሴው ግድብን ያህል የደህንነትና የህልውና አደጋ የደቀነብን ጉዳይ የለም ሲሉ ለአሜሪካው አቻቸው ተናግረዋል።

ሽኩሪ ቅዳሜ ዕለት በተባበሩት መንግስታት ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግርም ኢትዮጵያ የመቶ ሚሊየን ግብፃውያንን የመኖር ህልውና እንድትወስን ሊፈቀድላት አይገባም ብለዋል።

የግብፅ ወታደራዊና የደህንነት ባለስልጣናትም የፕሬዝዳንት አብዱልፈታ ኤልሲሲ አስተዳደር የግድቡን ጉዳይ የያዘበት መንገድ ጉድለቶች ነበሩበት፣ አሁን የበለጠ የተወሳሰበ ሆኗል የሚል ግምገማ እንዳላቸው የግብፅ ጋዜጦች ፅፈዋል።

የኢትዮጵያ የሱዳንና የግብፅ መሪዎች ከመጋረጃ ጀርባ በተባበሪት አረብ ዔምሬትስ አመቻችነት ልዩነቶቻቸውን ለመፍታት ሙከራዎች ሲደረጉ ነበር። አሁንም ግብፅ የምትፈልገውን ዝቅተኛ ግብ እንኳን ማሳካት አልቻለችም።

የድርድሩ ወሳኝ ምዕራፍ ፤ ግብፅ አስገዳጅ ስምምነት እንዲፈረም አጥብቃ ትሻለች።

ይህ አስገዳጅ ስምምነት ማለት ለኢትዮጵያስ ምን ማለት ነው?

ግብጽ ከድርድሩ የምትፈልገው የህዳሴው ግድብ በቀጣይ ሲሞላ እና በረጅም ጊዜ ግድቡ ስራውን ሲያከናውን ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ ቢከሰት እንኳ ለግብጽ የሚለቀቅ ቋሚ መጠን ያለው ውሀ በአስገዳጅነት እንዲለቀቅላት ስምምነት እንዲፈረምላት ነው።

ኢትዮጵያ ግን እንዲህ አይነቱን ስምምነት የህዳሴው ግድብ ግንባታ ከተጀመረ አንስቶ ለመቀበል ፈቃደኛ ሳትሆን ቆይታለች። ያለመቀበሏ ዋነኛ ምክንያት ደግሞ በቁጥር በተቀመጠ መጠን ድርቅ ሲከሰት ውሀ እለቃለሁ ብሎ አስገዳጅ ውል መፈረም ለግብጽ ውሀ ድርሻ አለምአቀፍ እውቅናን እንደመስጠት ያስቆጥራል የሚል አቋምን ስለያዘች ነው።

ድርቅ ሲከሰት አስገዳጅ የውሀ መልቀቅ ስምምነትን መፈረም በተዘዋዋሪ መንገድ ግብጽ እና ሱዳን በ1959 ለፈረሙት ስምምነት እውቅና እንደመስጠት ይቆጠራል። ይህም ብቻ ሳይሆን ድርቅ ሲከሰት እንዲለቀቅ የሚጠበቀው ውሀ አስገዳጅ ስምምነት ከተፈረመበት ድርቅ የማይኖር ከሆነ ኢትዮጵያ የምትለቀው ውሀ ድርቅ አጋጥሟት ከነበረው ጊዜም በላይ እንዲሆን ይጠበቃል።

ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በድርቅ ጊዜ ኢትዮጵያ የምትለቀው ውሀ ላይ አስገዳጅ ስምምነት “ትፈርም?” ወይንስ “አትፈርም?” የሚለው ጉዳይ ላይ ግራ አጋቢ አቋሞች እየታዩ መሆኑ ተሰምቷል። ዋዜማ እንደሰማችው በኢትዮጵያ መንግስት በኩል አስገዳጅ ስምምነቱን ከመፈረም አንጻር ሰጥቶ መቀበል በሚል መነሻ ጉዳዩን አለሳልሶ የማየት አዝማሚያ በፖለቲካ አመራሩ በኩል መታየቱን ከቅርብ ምንጮች ስምተናል።።

እንደሰማነው ከሆነ ለጥቂት አመታት ተግባራዊ የሚሆን ስምምነት ቢፈረም የሚል አስተያየት ያላቸው የመንግስት አካላት አሉ።

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ድርቅ እንኳ ቢከሰትባት ለአስር አመታት ተግባራዊ የሚሆን በመጠን የተገለጸ ውሀን ለግብጽ ለመልቀቅ ለመፈረም ፍላጎት ነበራት። ሆኖም ግብጾች የሚፈረምላቸው ስምምነት ያለጊዜ ገደብ እንዲሆን ፈለጉ። አሁን ግን ኢትዮጵያ ግድቡን እውን እያደረገችው መምጣቷ ግልጽ በመሆኑ ግብጾች ለአስር አመታት አይደለም ለጥቂት ወራት የሚቆይ ስምምነትም ቢያገኙ ከመፈረም ወደኋላ አይሉም ሲሉ ተናግረዋል አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ ምንጫችን ።

በቀጣይ አመታት ወደ ህዳሴው ግድቡ የሚገባ ውሀን ታሳቢ ባላደረገ ሁኔታ አስገዳጅ ስምምነት ውስጥ መግባትም ኪሳራው ከፍ ይላል ያሉን ምንጫችን ፣ ኢትዮጵያ አስገዳጅ ስምምነት ውስጥ ገብታ የከፋ ድርቅ ገጥሟት እንኳ ውል የገባችውን የውሀ መጠን መልቀቅ ባትችል ለዲፕሎማሲያዊ ጫና ብሎም ለቅጣት ነው የምትዳረገው ብለውናል።

የኢትዮጵያ መንግስት አቋሙን እንዲያለሳልስ በአለማቀፍ አበዳሪ ተቋማትና በምዕራባውያን ሀገራት አሁንም ይፋዊ ባልሆነ መንገድ በብርቱ ጫና ውስጥ ይገኛል። በሀገሪቱ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የሀገሪቱ ተጋላጭነትን ከፍ ማድረጉም ኢትዮጵያ አቋሟን ታለሳልስ ይሆናል የሚል ግምት አሳድሯል።

ስለድርድሩ ሂደትና ይዘት ከጠየቅናቸው የድርድር ቡድኑ አባላት አንዱ እንደነገሩን ግን “በኢትዮጵያ በኩል የአቋም ለውጥ የለም ወደፊትም አይኖርም” ብለውናል። በድርድሩ ጉዳይ ምንም አይነት መግለጫ ለመስጠት ዝግጁ እንዳልሆኑም ነግረውናል። [ዋዜማ]

The post አስገዳጅ ስምምነት ማለት ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? first appeared on Wazemaradio.

The post አስገዳጅ ስምምነት ማለት ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? appeared first on Wazemaradio.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.