Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 21 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 21 September 2023.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 20 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 20 September 2023.

[…]

Ethiopia: Addis Ababa Chamber of Commerce to Host Three Trade Fairs

Messenbet AACCSA

The Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations recently announced the schedule for three international trade fairs that will take place in Addis Ababa in the current Ethiopian year.

[…]

በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት የከረረ ብሔር ተኮር ውጥረት አስከትሏል

Somali and Oromia regional leaders – FILE

ዋዜማ- ከሰሞኑ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ባቢሌ አካባቢ በጫት ቀረጥ ሰበብ የተቀሰቀሰው ግጭት ውጥረት መፍጠሩን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካለቸው ምንጮች ተረድታለች፡፡

ግጭቱ የብሔር መልክ የያዘው ከኦሮሚያ በኩል የተነሱ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል ዩኒፎርም የለበሱ የታጠቁ ኃይሎች፣ በቆሎጂ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ በሰፈሩ የሶማሌ ተፈናቃዮች ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ ነው።

የኦሮሚያ ክልል ኃይሎች በተፈናቃዮቹ ላይ በከፈቱት ተኩስ፣ ሁለት ህጻናትን ጨምሮ ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን በወቅቱ በቦታው የነበሩና አሁን ወደ ጅግጅጋ የሸሹ የአይን እማኝ ለዋዜማ ተናግረዋል።

በተፈናቃዮቹ ካምፕ ላይ በተከፈተው ተኩስ ሰላማዊ ሰዎች መሞታቸውንና መቁሰላቸውን ተከትሎ፣ በአካባቢው የሚገኙ የሶማሌ ክልል የጎሳ ታጣቂዎች ከኦሮሚያ ክልል ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ መግባታቸውን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል።

የግጭቱ መነሻ ከኦሮሚያ አወዳይ ተነስቶ በጅግጅጋ ወደ ጎረቤት ሶማሊያ የሚወጣ ጫት “ትቀርጣለህ አትቀርጥም” የሚል የሁለቱ ወገኖች ውዝግብ መሆኑ የዋዜማ ምንጮች በተመሳሳይ ገልጠዋል።

መጀመሪያ የነበረው ግጭት በሶማሌ ክልል ታጣቂዎችና በኦሮሚያ የጽጥታ ኃይሎች መካከለ የነበረ ሲሆን፣ ኃላ ላይ ወደ ብሔር ግጭት አድጓል ተብሏል።

የተኩስ ልውውጡ የተጀመረው የሶማሌ ኃይሎች ካራ ማራ አካባቢ የነበራቸውን መቅረጫ ጣቢያ ወደ ባቢሌ ማዛወራቸው እና የኦሮሚያዎቹም እንደዚሁ ወደ ወሰን ተጠግተው ሁለቱም ወገኖች አማካኝ ቦታ ላይ ኬላ ከዘረጉ በኋላ ነው፡፡

ግጭቱ በተቀሰቀሰበት ዕለት በሁለቱ ወገኖች መካከል ለስዓታት የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ እንደነበር፣ ግጭቱ ሸሽተው ወደ ጅግጅጋ የተፈናቀሉ የአይን እማኞች ጠቁመዋል።

ከግጭቱ መቀስቀስ በኋላ ወደ አካበቢው ያቀናው የአገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌዴራል ፖሊስ ዋና መስመሩን የተቆጣጠረው ሲሆን፣ ከዋናው መስመር ወጣ ባሉ ተራራማ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጡ ቀጥሎ ሰንብቷል።

ይህ ዜና በተጠናቀረበት ወቅት በአካባቢው የነበረው የተኩስ ልውውጥ መጀመሪያ ከነበረው ሁኔታ የመርገብ አዝማሚያ ማሳየቱ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉት ምንጮች ገልጠዋል።

ምንም እንኳን በአካባቢው የፌዴራል የጸጥታ ኃይሎች ቢሰማሩም፣ ሁለቱም ክልሎች የጸጥታ ኃይሎቻቸውን ግጭት ወደተፈጠረበት ቦታ ማስጠስጋታቸውን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል።

የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ቀድሞውንም በአካባቢ እንደነበሩ የተገለጠ ሲሆን፣ አሁን ላይ የሶማሌ ክልል መንግሥት መደበኛ የጸጥታ ኃይሉን ወደ አካባቢው ማስጠጋቱ ታውቋል።

ዋዜማ ያነጋገርናቸው የሁለቱን ክልሎች ውዝግብ የሚከታተሉ ሰላም ደህንነት ጉዳዮች አዋቂ፣ የችግሩ መነሻ የጫት ቀረጥ ቢሆንም አሁን ላይ መልኩን መቀየሩ ስጋት የሚፈጥር መሆኑን ይገልጣሉ።

የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አዋቂው እንደሚሉት ቀድሞውንም በአካባቢው በወሰን ይገባኛል እና በብሔር ግጭት ውዝግብ ውስጥ የቆዩት ሁለቱ ወገኖች መፋጠጥ በአግባቡ ካልተዳኘ አስጊ መሆኑን ተናግረዋል።

የሁለቱ ክልሎች ግጭት በቀላሉ የሚበርድ አይደለም ያሉት ባለሙያው፣ አሁን የሚታየው አዝማሚያ አወዛጋቢ ቦታዎችን “የመጠቅለል” ፍላጎት መሆኑን ይገልጣሉ።

የወሰን ላይ የይገባኛል ውዝግቡ ካገረሸ በሁለቱ ክልሎች መካከል ከዚህ ቀደም ከነበረው ቁርሾ ጋር ተዳምሮ የከፋ ግጭቱ ሊያስከትል አንደሚችል ስጋት አላቸው።

ግጭቱ በተከሰተበት የቆሎጂ መጠለያ ጣቢያ ከሰፈሩ ተፈናቃዮች መካከል የተወሰኑት ወደ ጅግጅጋ፣ ደጋሃና ባቢሌ ከተማ ሸሽተዋል።

ተፈናቃዮቹ የተጠለሉበት ቦታ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን እና ሱማሌ ክልል ፈንታሌ ዞን አዋሳኝ ቦታ ነው። የሁለቱ ክልል ተወላጆች በተለይ በወሰን አካባቢዎች በስፋት ተሰባጥረው የሚኖሩ ቢሆንም፣ የብሔር ግጭት ውስጥ ከገቡ በኋላ አልፎ አልፎ ውጥረቶች ይታያሉ።

ስለ ግጭቱም ይሁን ስለፈጠረው ውጥረት የሁለቱ ክልሎችም ይሁን የፌዴራል መንግሥቱ እስካሁን በይፋ የሰጡት መረጃ የለም። [ዋዜማ]

The post በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት የከረረ ብሔር ተኮር ውጥረት አስከትሏል first appeared on Wazemaradio.

The post በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት የከረረ ብሔር ተኮር ውጥረት አስከትሏል appeared first on Wazemaradio.

[…]

ወርቁ አይተነው የሸሹት ከዝርፊያ፣ ውንብድናና ዕዳ ጋር በተያያዘ ነው

በጦር መሣሪያ ንግድ፣ በኮንትሮባንድ፣ በዝርፊያ፣ ጦር በማደራጀትና በከፍተኛ ዕዳ የተዘፈቁት አቶ ወርቁ አይተነው ከአምስት ወር በፊት አገር ለቀው የወጡት የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸው እንደሆነ የጎልጉል ታማኝ ምንጮች ገለጹ። “ሚዲያ ጋላቢው” የሚባሉት አቶ ወርቁ አይተነው የኅልውናውን ጦርነት “ሠርግና ምላሽ ሆኖላቸዋል ነበር” የሚሉ ይኸው “ሠርግና ምላሽ ወደ ሐዘን ተቀይሮባቸው እንዲሰወሩ አድርጓቸዋል” ሲሉ ይገልጻሉ። እነዚህ ለአቶ ወርቁ ቅርብ የሆኑ […] […]

Ethiopia: USD 132.8 Million Allocated for Manufacturing Enterprises, Development Bank

Ethiopia Star

The Ethiopian Enterprise Development (EED) is actively engaged in fostering the establishment of new ventures to cultivate enterprises that contribute to foreign currency generation. During a recent stakeholder discussion, EED Director General Alebachew Nigussie (PhD) emphasized the organization’s collaborative endeavors with partners to enhance the productivity of existing enterprises, with a particular focus on the manufacturing sector.

[…]

Ethiopia: Coffee Exports Garner USD 140 Million

coffee-beans-roasted

In August 2023, Ethiopia’s coffee industry achieved a significant milestone as it garnered USD 140 million in revenue from exporting 27,000 tons of coffee. This marks an impressive 18% increase in coffee volume compared to the same period last year.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 19 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 19 September 2023.

[…]

በትግራይ መርዶ በይፋ ሊታወጅ ነው

ትግራይ ውስጥ ተቀስቅሶ ወደሌሎች ክልሎች በተስፋፋው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት “በሺዎች የሚቆጠሩ” የትግራይ ተዋጊዎች መሞታቸው፣ ሌሎች በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ከባድ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውና ዘላቂ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸዉ የክልሉ ባለስልጣናት ማስታወቃቸውን ዶቼ ቨለ ሬድዮ ዘግቧል። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዳስታወቀዉ በጦርነቱ ለሞቱ የቀድሞ የትግራይ ሐይሎች አባላት፣ ቤተሰቦቻቸው በቅርቡ በይፋ መርዶ ይነገራቸዋል። ዛሬ በመቐለ ከተማ የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ማእከል ስራ […] […]

ወደ አማራ ክልል ሊተላለፍ የነበረ መሣሪያና ሰነድ ተያዘ

በቦሌ ክፍለ ከተማ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ በአማራ ክልል ለሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ሀይሎች ሊተላለፉ የነበሩ የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶች እና ሰነዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ጌታሁን አስፋው ጌታሁን የተባለ እና በአማራ ክልል የህዝብ ሰላም እና ጸጥታን ለሚያውኩ ጽንፈኛ ሀይሎች የሎጀስቲክስ አቅራቢ እንደሆነ የተጠረጠረ ግለሰብ በክፍለ ከተማው ወረዳ ሁለት የሚገኝ ቤትን በመከራየት የተለያዩ ወታደራዊ ቁሰቁሶችን በማከማቸት ለጽንፈኛ ቡድኖቹ ለማቅረብ […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.