Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia: African Fine Coffees Conference and Exhibition to be Held in Addis

AFCA Conference

The 20th African Fine Coffees Conference and Exhibition, along with the inaugural African Coffee Week, will be hosted by Ethiopia in Addis Ababa from February 5th to 9th, 2024. This significant event is jointly organized by three prominent African organizations: the African Fine Coffee Association (AFCA), the Inter African Coffee Organization (IACO), and the Ethiopian Coffee and Tea Authority.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 15 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 15 September 2023.

[…]

የምክክር ኮሚሽኑ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር እየተዘጋጀ ነው

Yonas Adaye (PhD), member of ENDC

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመንግሥት ጋር እየተፋለሙ የሚገኙ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለዋዜማ ገልጿል።

ኮሚሽኑ በአማራ ክልሉ በፋኖ ታጣቂዎች እና የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱን ተከትሎ፣ ሁሉም ተፋላሚ ወገኖች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁመው እንዲነጋገሩ መጠየቁ የሚታወስ ነው።

ኮሚሽኑ ባቀረበው የሰላም ጥሪ ላይ ታጣቂ ኃይሎችን እና መንግሥትን ለማቀራረብ ሁኔታዎችን የማመቻቸት በራሱ ኃላፊነት ወስዷል።

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ሁሉም ተፋላሚ ወገኖች ውጊያ አቁመው እንዲነጋገሩ የጀመረው ጥረት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ዋዜማ የኮሚሽኑ አባል አነጋግራለች።

ዋዜማ ያነጋገርናቸው የኮሚሽኑ አባል ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በተለይ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር ሂደት መጀመሩን ተናግረዋል።

ኮሚሽኑ በጀመረው መንግሥትን እና ታጣቂዎችን የማቀራረብ ጥረት፣ ከመንግሥት አካላት ጋር መነጋገሩን ኮሚሽነር ዮናስ ጠቁመዋል። ኮሚሽኑ ያነጋገራቸው ከፍተኛ ባለሥልጣናት መንግሥት ግጭት አቁሞ ለመነጋገር ፈቃደኝነት ካሳየ በኋላ፣ ኮሚሽኑ ወደ ታጣቂ ኃይሎች ማነጋገር የሚያስችለውን ሂደት ጀምሯል።

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀስውን ፋኖን እና መንግሥትን ማወያየት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ፣ ኮሚሽኑ የአማራ ክልል ምሁራንንና የክልሉን አመራሮች ማነጋገሩን ዮናስ ገልጸዋል።

እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰውንና ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ብሎ የሚጠራውን ታጣቂ ኃይል በተመለከተ፣ በቅርቡ ከመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት መደረጉን ኮሚሽነሩ አመላክተዋል። በተደረገው ውይይት ባለሥልጣናቱ የኮሚሽኑን ጥረት እንደሚደግፉና እንደሚተባበሩ መግለጻቸውንም ጠቁመዋል።

እስካሁን የተደረጉ ጥረቶች አዎንታዊ ውጤት ማሳየታቸውን የጠቆሙት ዮናስ፣ ኮሚሽኑ በቀጣይ ታጣቂ ኃይሎችን እንደሚያነጋግር ለዋዜማ አረጋግጠዋል።

በሁለቱም ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎችን ለማነጋገር ኮሚሽኑ እርግጠኛ መሆኑን ተከትሎ፣ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ዮናስ ተናግረዋል። ኮሚሽኑ የጀመረው የንግግር ጥረት ቀጣይ ሂደት ነፍጥ አንስተው ከመንግሥት ጋር እየተፋለሙ የሚገኙትን ታጣቂ ኃይሎች አለን የሚሉትን ችግርና ጥያቄ ማዳመጥ መሆኑንም አክለዋል።

መንግሥት ከታጣቂዎች ጋር ያለውን ልዩነት በንግግርና ድርድር ለመፍታት የሚኖረውን የመጨረሻ ቁርጠኝነት በተመለከት፣ ለዋዜማ አስተያየታቸውን የሰጡት ኮሚሽነሩ “ጉዳዩ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው” ሲሉ ገልጸውታል።

ኮሚሽኑ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር በያዘው ዕቅድ መሰረት የፋኖ ታጣቂዎችን የማነጋገር ኃላፊነት የተሰጣቸው ኮሚሽነር ዮናስ፣ ታጣቂ ኃይሉ የተለያየ አደረጃጀት እንዳለው ጠቁመዋል።

ኮሚሽነሩ በትጥቅ ትግል ላይ የሚገኙ ወጣቶች በተመለከተ “የኛው ልጆች ናቸው፣ ችግራቸውን የማናዳምጥ ከሆነ፣ የማንነጋገርና የማንተማመን ከሆነ ምኑ ጋር ነው ኢትዮጵያዊነታችን?” ሲሉም ይጠይቃሉ።

ታጣቂ ኃይሎች የሚነጋገር ሂደት ላይ የሚገኘውን ውጤት ኮሚሽኑ በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ጠቁመዋል።

ኮሚሽኑ ባቀረበው አስቸኳይ የሰላም ጥሪ ላይ ግጭቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሱ መቀጠላቸው የአገርን ህልውና የሚፈታተን ሁኔታ መፍጠራቸውን ገልጾ ነበር።

ኮሚሽኑ የምክክሩ አጀንዳ ልየታ ላይ የሚሳተፉ አካላት ልየታን በሰጠው መግለጫ ላይ ተፋላሚ ወገኖች መሳሪያ አስቀምጠው እንዲደራደሩ ጠይቋል።

የኮሚሽኑ ዋና ስብሳቢ መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ግጭቶች እየተባባሱ ወደ ጦርነት እያደጉ መሄዳቸው ጭራሽ ችግሩን እያባባሰ፣ በኮሚሽኑ ላይ ተጽዕኖ እያሳደረና ተጨማሪ ስብራት እየፈጠረ ነው ብለዋል።

በጦር መሳሪያ የተፈታ ችግር አለመኖሩ እስካሁን ታይቷል ያሉት ኮሚሽነሩ፣ ጦርነት ሌላ ጦርነት እየፈጠረ መሆኑን በመገንዘብ መግባባት እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።

ኮሚሽኑ ነሃሴ 2/2015 ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለመንግሥትና መንግሥትን ለሚፋለሙ ኃይሎች ባቀረበው ጥሪ የአገሪቱን ሕልውና የሚፈታተን ሁኔታ መፈጠሩን መግለጹ የሚታወስ ነው።

ከሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ማብቃት ማግስት በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውና በኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ውጊያ እንዲቆም፣ ከሃይማኖት ተቋማት እሰከ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ ከሰብዓዊ መብት ተቋማት እስከ ፖለቲካ ፓርቲዎች አጥብቀው እየጠየቁ ነው። [ዋዜማ]

The post የምክክር ኮሚሽኑ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር እየተዘጋጀ ነው first appeared on Wazemaradio.

The post የምክክር ኮሚሽኑ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር እየተዘጋጀ ነው appeared first on Wazemaradio.

[…]

“በአማራ ክልል ከህግና ፍርድ ውጪ የሚፈፀመው ግድያ እና እስራት አሳሳቢ ሆኗል” ኢሰመኮ

Daniel Bekele, Head of EHRC- Photo- Reporter

ዋዜማየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች፣ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎችና የዘፈቀደ እስሮችእጅግ አሳሳቢኾነዋል ሲል ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ኢሰመኮ፣የትጥቅ ግጭቱ ወደ ክልሉ ልዩ ልዩ ወረዳዎች መስፋፋቱን ካሰባሰበው መረጃ መረዳቱን ገልጧል።

ከነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 30 2015 ዓ፣ም በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ፣ በሰሜን ጎጃም ዞን አዴትና መራዊ፣ በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞንደልጊ፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ማጀቴ፣ ሸዋ ሮቢትና አንጾኪያ ከተሞችና አካባቢዎቻቸው ባንዳንድ የገጠር ቀበሌዎች በግጭቱ በርካታ ሲቪል ሰዎች መሞታቸውን ኢሰመኮ ገልጧል።

ኢሰመኮ፣ ከሐምሌ 24 እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2015.ም በአዴት፣ ደብረማረቆስ፣ ደብረታቦር፣ ጅጋ፣ ለሚ፣ ማጀቴ፣ መራዊ፣ መርጦ ለማርያምና ሸዋ ሮቢት ከተሞች ቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ የተያዙ ሰዎችመንገድ ላይ የተገኙና ያልታጠቁ ሰዎችጦር መሣሪያ ደብቃችኋል የተባሉ ሰዎችየሰዓት እላፊ ገደቦችን ተላልፈው የተገኙ ሲቪል ሰዎችእናበቁጥጥር ስር የዋሉየፋኖ አባላት ከሕግ ውጭ ግድያ ተፈጽሞባቸዋል ብሏል። በዚኹ ድርጊት ላይ የኢሰመኮና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድ ምርመራ አስፈላጊ መኾኑንም መግለጫው አመልክቷል።

የኢሰመኮ መግለጫ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማዕከላዊ ዕዝ በይፋ ከገለጠው ውጭ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎችና አዲስ አበባና ሸገር ከተሞችየተስፋፋና የዘፈቀደ እስርእንደተፈጸመም ገልጧል።

በደቡብ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ግቢ ገና ቁጥራቸው ያልታወቀ ታሳሪዎች እንደሚገኙ የገለጠው ኢሰመኮ፣ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ በሚገኝ ጊዜያዊ ማቆያ ሕፃናት፣ ሴቶችና የጎዳና ተዳዳሪዎች ታስረው እንደነበርና በማዕከሉ የተከሰተው ተላላፊ በሽታ በቁጥጥር ስር መዋሉን ማረጋገጡንም አመልክቷል። [ዋዜማ ]

The post “በአማራ ክልል ከህግና ፍርድ ውጪ የሚፈፀመው ግድያ እና እስራት አሳሳቢ ሆኗል” ኢሰመኮ first appeared on Wazemaradio.

The post “በአማራ ክልል ከህግና ፍርድ ውጪ የሚፈፀመው ግድያ እና እስራት አሳሳቢ ሆኗል” ኢሰመኮ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 14 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 14 September 2023.

[…]

African Development Bank Approves USD 104 Million to Boost Ethiopia’s Power Sector

Electric Lines 2

The Board of Directors of the African Development Bank Group has granted approval for a transmission project in Eastern Ethiopia, securing a financing of USD 104 million. This project, funded by the African Development Fund and Korea’s Economic Development Cooperation Fund, aims to benefit various communities, including small farmers, livestock farmers, manufacturers, and students.

[…]

Ethiopia Participates in Qatar’s Coffee Expo

coffee-plant

Ethiopia is actively participating in the International Specialty Coffee Fair taking place in Doha, Qatar. The event spans three days, including today.

[…]

Ethiopia: Somali Regional State Licenses 367 Investors

Somali Region emblem 11

The Somali Regional State Investment and Industry Bureau has made an announcement regarding the licensing of 367 new investors including 37 foreign investors across various sectors, amounting to a significant total investment of over Birr 11.4 billion. This influx of investments is expected to generate 12,243 job opportunities.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 13 September 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 13 September 2023.

[…]

Ethiopia: Ethio Engineering Group Aims to Generate Birr 14.6 Billion

EEG Logo

The Ethio Engineering Group (EEG) has set an ambitious target of generating more than Birr 14.6 billion in revenue from its operations during the current fiscal year, marking a substantial increase compared to the Birr 490 million it earned last year.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.