Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia Launches Its First Integrated Freight Transport Management System

iftms-launch

Ethiopia’s first Integrated Freight Transport Management System (IFTMS) has been launched, developed by the Ministry of Transport and Logistics, and Ministry of Innovation and Technology.

[…]

Ethiopia's Fiscal Status "Healthy" at End of FY's Second Quarter: Ministry of Finance

During its performance briefing of the 100-day performance of the second quarter of the Ethiopian fiscal year that started on July 8, Ethiopia’s Ministry of Finance related that extensive efforts have been made to collect the targeted amount of revenue, and the performance has been encouraging.

[…]

Ethiopia's Ministry of Finance Prepares 122Bn Birr Additional Budget

ministry-of-finance

Ethiopia’s Ministry of Finance said it has prepared an additional budget of 122 billion birr, and presented it for approval to the Council of Ministers.

[…]

ኢሰመጉ በማይካድራ ፣ ሁመራ እና ዳንሻ ከ 1,100 በላይ ንጹሃን መገደላቸውን የሚያሳይ ጥናት ይፋ አደረገ

ዋዜማ ራዲዮ-በጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም በማይካድራ፣ ሁመራ፣ አብደራፊ፣ አብርሃጅራ እና ዳንሻ ከተሞች እጅግ የከፉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች መፈጸሙንና ህጻናትን ጨምሮ 1,100 በላይ ንጹሃን ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የምርመራ ሪፖርት ይፋ አደረገ።

ተቋሙ ይህን ያለው ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም በወቅቱ ስልጣን ላይ በነበረው የትግራይ ክልል አስተዳደር እና በፌዴራል መንግሥት መካከል ጦርነት መጀመሩን ተከትሎ፣ በትግራይ ክልል፣ ምዕራባዊ ዞን፣ ማይካድራ ከተማ እና አካባቢው ላይ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም የተፈጸመውን ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ለመለየት የምርመራ ሪፖርት ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው፡፡

በጭካኔ ከተገደሉት በተጨማሪ ከ122 በላይ ሰዎች የተለያየ መጠን ያለው የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ስለመሆኑና ከ20 በላይ ሴቶች ደግሞ በቡድን የአስገድዶ መድፈር ጥቃት እንደተፈጸመባቸው አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡

ኢሰመጉ ረቡዕ ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓም በምስል የተደገፈውንና የመጨረሻ ያለውን ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህም በማይካድራ፣በሁመራ እንዲሁም በዳንሻ ከተሞች የትግራይ ተወላጆች እየተለዩ መሳሪያ እንዲታጠቁና የመሳሪያ አጠቃቀም ስልጠና እንዲወስዱ ይደረግ እንደነበር በተለይ በዳንሻ ከተማ በነሐሴ 2012ዓ.ም እና በጥቅምት 2013 ዓ.ም ስልጠና የተሰጣቸው መሆኑን መረጃ ስለማግኘቱም አመለክቷል፡፡

ለዚህም ይረዳ ዘንድ በአካባቢው የሚኖሩ የትግራይ ባለሃብቶች ለዚህ ጭፍጨፋ የሚውል የጦር መሳሪያና ሌሎች ቁሳቁሶችን ያከፋፍሉ እንደነበር በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡

ባለ 42 ገጽ ሪፖርቱ እንደሚያመላክተው ምንም እንኳ የሰብዓዊ መብቶችን የማክበር እና በሌሎች አካላትም እንዳይጣሱ የመከላከል እንዲሁም የመጠበቅ ሃላፊነት በሰላም ጊዜ ብቻ ሳይሆን በግጭት ወቅትም ተግባራዊ መደረግ ያለበት ግዴታ ሆኖ ሳለ መንግስት ይህን ግዴታውን በአግባቡ መወጣት ባለመቻሉ ሰላማዊ ዜጎች ላይ አሰቃቂ የሆኑ የመብት ጥሰቶች ሊፈጸሙ ችለዋል፡፡

በዚህም የተፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መጠን እጅግ ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የኢሰመጉ የመስክ ምርመራ ዐቅም እና በአካባቢው የነበረው የጸጥታ ሁኔታ በፈቀደው ልክ በዋናነት መሠረታዊ የሚባሉትን የመብት ጥሰቶች ብቻ እንዳካተተ ገልጿል፡፡

ጥቃቱ ከመከሰቱ ከአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በማይካድራ ከተማና በዙሪያው የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን መታወቂያ ልንሰጣችሁ ነው በማለት እንዲመዘገቡ በማድረግ እና በየቦታው እየተንቀሳቀሱ የማጣራት ስራ የተሰራ ሲሆን በዚህም ወቅትም የሰዎቹን ብሄር እየለዩ የመመዝገብ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ለማወቅ እንደቻለ ሪፖርቱ አብራርቷል።፡፡

ተቋሙ ልዩ ዘገባ በሚል ያወጣው ሪፖርት የኢሰመጉ የሰብዓዊ መብቶች ምርመራ ባለሙያዎች ከህዳር 24 – ታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በማይካድራ፣ ሁመራ፣ አብደራፊ፣ አብርሃጅራ፣ ዳንሻ እና ጎንደር አካባቢዎች ለመስክ ምርመራ ሥራ በተሰማሩበት ወቅት ባደረጉት ምልከታ፣ ባሰባሰቡት የድምጽ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ መረጃና ማስረጃዎች መሠረት እንደሆነ አስታውቋል፡፡

የኢሰመጉ የምርመራ ቡድን በተጠቀሱት አካባቢዎች ተዘዋውሮ የሟች ቤተሰቦችን፣ በጥቃቱ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችን፣ የዓይን ምስክሮችን፣ የቀብር ስርዓቶችን ያከናወኑ ሰዎችንና የቤተ-ክርስትያን አባቶችን፣ በጊዜያዊነት የተቋቋሙ የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችንና ሌሎችም የመረጃ ምንጮችን ተጠቅሞ ልዩ ልዩ መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ሪፖርቱን እንዳጠናቀረው አመላክቷል፡፡

የኢሰመጉ የምርመራ ቡድን በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ እና ከቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ውጪ የሚገኙ የጅምላ መቃብሮችን ተዘዋውሮ የጎበኘ ሲሆን፤ በወቅቱ ያልተነሱ እና የቀብር ስርዓት ያልተፈጸመላቸው አስከሬኖችን ጭምር ማግኘቱን አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የማይካድራውን ጥቃት ተከትሎ በ ህዳር 2013 ዓም ይፋ ባደረገው የማይካድራ የምርመራ ሪፖርት በዚሁ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 600 ሰዎች መገደላቸውንና ቁጥሩም ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል አስታውቆ ነበር፡፡

በተመሳሳይ በታህሳስ 2013 ዓ.ም በማይካድራ የተፈጠመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በማይካድራ በባህርዳር፣ ጎንደር፣ ዳንሻ፣ ሁመራና ማይካድራ ከተሞች የመጀመሪያውን ዙር የመስክ ምልከታ አድርጎ ከ 700 በላይ ሰዎች በአሰቃቂ መንገድ ተገድለው ስለመገኘታቸው መግለጹ ይታወሳል፡፡

ከ40ሽ እስከ 45ሽህ የሚገመቱ ሰዎች እንደሚኖሩባት በሪፖርቱ የተነገረላት ማይካድራ በመልክዓምድራዊ አቀማመጧ በምዕራብ ዞን ቃፍታ ሁመራ ወረዳ በጎንደር ሁመራ መንገድ ላይ የምትገኝ ሲሆን ከሁመራ በስተደቡብ ከ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አብድራፊ በሚባል ከሚታወቀው ከምድረ ገነት ከተማ ደግሞ በሰሜን አቅጣጫ በ 60 ኪሎ ሜትር ርቀት የምትገኝ ለሱዳን ድንበርም በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት። [ዋዜማ ራዲዮ]

The post ኢሰመጉ በማይካድራ ፣ ሁመራ እና ዳንሻ ከ 1,100 በላይ ንጹሃን መገደላቸውን የሚያሳይ ጥናት ይፋ አደረገ appeared first on Wazemaradio.

[…]

የኢትዮጵያ መንግስት በ100 ቢሊየን ብር ካፒታል የኢንቨስትመንት ግሩፕ አቋቋመ

PM Abiy Ahmed Economic Affairs Advisor Mamo Mihretu- Credit PM Office

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን ከተቋቋሙ በካፒታል አቅም ግዝፈታቸው ከቀዳሚዎቹ የሚመደብ የመንግስት የልማት ማስፋፊያ (የኢንቨስትመንት ግሩፕ) አቋቋመ። ተቋሙ “የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ” የሚሰኝ ሲሆን የመቋቋሚያ ካፒታሉም 100 ቢሊየን ብር መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች።

የኢንቨስትመንት ቡድኑን ለማቋቋም የተዘጋጀውን ደንብም ከትላንት በስቲያ ረቡዕ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባደረገው ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው አጽድቆት በነጋሪት ጋዜጣ እንዲታተም መወሰኑ ይፋ መደረጉ የሚታወቅ ነው።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ ንብረትነቱ ሙሉ በሙሉ የመንግስት መሆኑን እና የመቋቋሚያ ካፒታሉም በጥሬ ገንዘብና በንብረት 100 ቢሊየን ብር እንደሚሆን ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ በዋነኝነት ሁለት አላማ አለው።ከፍተኛ ጥቅም በሚያስገኙ ዘርፎች ላይ መዋእለ ነዋይ ፈሰስ ማድረግ የመጀመርያ ዓላማው ሲሆን በብዙ ኢኮኖሚያዊ መለኪያዎች ውጤታማ ስራዎችን እንዲያከናውን ይጠበቅበታል።

በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ላይ “የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ በዋናነት በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ በርካታ የመንግስት ሀብቶችን ወደ አንድ ተቋም በመሰብሰብ እና ውጤታማ የኩባንያ አስተዳደር በመፍጠር ከእነዚህ ሀብቶች የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም በከፍተኛ ደረጃ በማሻሻልና ሀብቶቹን አሟጦ በመጠቀም የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እድገትና ተወዳዳሪነት በከፍተኛ ደረጃ የሚያሳድግ ስትራቴጂካዊ የልማትና የኢንቨስትመንት መሳሪያ እንደሚሆን” ታሳቢ መደረጉ ተገልጿል ።

የሐብት አስተዳደር ስራም ሌላው የኢንቨስትመንት ግሩፑ ዓላማ ነው።

የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ የሐብት መጠን አይሁን እንጂ አምራች ኮርፖሬሽኖችን ከዚህ ቀደምም መስርቶ ያውቃል። በተለይ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣት በፊት ሀገሪቱን ሲያስተዳድር የቆየው ኢህአዴግ በርካታ የልማት ኮርፖሬሽኖችን እንዳቋቋመ ይታወቃል።

የተቋቋሙት ኮርፖሬሽኖች ለዜጎች የስራ እድልን ይፍጠሩ እንጂ የምርታማነት ውጤታቸው እጅግ የወረደ : ከዚያም ሲያልፍ ለከፍተኛ የሀገር ውስጥና የውጭ ዕዳ የተጋለጡ ሆነው ቆይተዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲ የሚመራው መንግስት የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ትኩረትም እነዚሁ በዕዳ የተዘፈቁ ኮርፖሬሽኖችን ከዕዳ ነፃ እንዲሆኑና ወደ ትርፋማነት እንዲሸጋገሩ ማስቻል እንደነበር ይታወሳል።

አዲሱ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ በቀጣይ ጥቂት ሳምንታት አመራር እንደሚመደብለት ምንጫችን ነግረውናል። [ዋዜማ ራዲዮ]

The post የኢትዮጵያ መንግስት በ100 ቢሊየን ብር ካፒታል የኢንቨስትመንት ግሩፕ አቋቋመ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Marathon Motors Sets Up First Electric Vehicle Charging Station in Ethiopia

electriv-vehicle-charging-station-inauguration

Marathon Motors, the Hyundai importer and assembler in Ethiopia, inaugurated an electric vehicle charging station in Addis Ababa. The charging station is the first of its kind in Ethiopia.

[…]

Ethiopia Gets $203Mn from Manufacturing Exports in 5 Months

ministry-of-trade-and-industry

Ethiopia’s Ministry of and Industry announced that $203 million has been obtained in five months from the export of products from manufacturing industries. The amount stands at 94 percent of the $215 million targeted for the period.

[…]

Ethiopian Plans to Return B737 Max to Air by February 2022

tewolde-gebremariam

Ethiopian Airlines said it is “in the final stage” to return the B737 MAX fleet to service, with the first flight expected on 01 February 2022.

[…]

Ethiopian Gets IATA’s Certificate of Excellence in Logistics (CEIV Pharma)

ethiopian-pharma-award

Ethiopian Airlines, the largest aviation group in Africa, announced that it has received IATA’s Center of Excellence for Independent Validators in Pharmaceutical Logistics (CEIV Pharma) certification as an airline and ground handling in December 2021.

[…]

TPLF War Crimes- Rape- Massacres-90% of Public Infrastructures Ransacked and Deliberately Destroyed

TPLF War Crimes- Rape- Massacres-90% of Public Infrastructures Ransacked and Deliberately Destroyed […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.