Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

አሜሪካ በኤርትራ መንግሥት ላይ የቪዛ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል ገለጸች

አሜሪካ በኤርትራ መንግሥት ላይ የቪዛ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል በመግለጽ አስጠነቀቀች፡፡ ዋሽንግተን ፖስትና ሌሎች የአሜሪካ ታዋቂ ጋዜጦች እንደዘገቡት፣ አሜሪካ በኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናትና ዜጎች ላይ የጉዞ ማዕቀብ (የቪዛ ማዕቀብ) ለመጣል የምትገደደው፣ ከአሜሪካ የሚባረሩ ኤርትራውያንን የኤርትራ መንግሥት ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው፡፡ የአሜሪካ የአገር … […]

Ethiopia Aims for 271 Million USD Earning from Textile

For the just started fiscal year, Ethiopia is aiming to make 271 million USD from the export of textile products. Along with the export, the country plans to create 30,000 new jobs through the textile sub sector.

[…]

Ethiopia: Ethiopian to Fly Sao Paulo Nonstop

Ethiopian Airlines Group, the largest airline in Africa, is pleased to announce to its valued customers that it has finalized preparations to start nonstop direct services to Sao Paulo, Brazil, currently operated via Lome, Togo, effective September 16, 2017.

[…]

በአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ታሪፍ ላይ ጭማሪ ሊደረግ ነው

(ኢሳት ዜና –ነሐሴ 23/2009) በአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ታሪፍ እንዲጨምር የአዲስ አበባ ምክር ቤት ወሰነ።

በምግብ እህሎችና በተለያዩ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየተመዘገበ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት በውሃ ላይ የታሪፍ ጭማሪ መደረጉ በከተማዋ ነዋሪ ላይ ተጽእኖ እንደሚኖረውም እየተገለጸ ይገኛል።

የአዲስ …

[…]

በጣሊያን መዲና በኢትዮጵያውያንና በጣሊያን ፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት የተጎዳ ኢትዮጵያዊ የለም መባሉ በርካቶችን ማስቆጣቱ ታወቀ

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በጣሊያን መዲና በኢትዮጵያውያንና በጣሊያን ፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት የተጎዳ ኢትዮጵያዊ የለም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ በርካቶችን ማስቆጣቱ ታወቀ።

በሮም የሚገኘው ኤምባሲው በቦታው ተገኝቼ ባደረኩት ማጣራት አራት ኢትዮጵያውያን ከህንፃው በሰላማዊ መንገድ ሲወጡ አይቻለሁ በማለት የሰጠው ምስክርነትም …

[…]

በኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የታቀደው የውጭ ምንዛሪ በየአመቱ እየቀነሰ ነው

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የታቀደው የውጭ ምንዛሪ በየአመቱ እየቀነሰ መቀጠሉ ታወቀ።

ለዚህ አመት ይገኛል ተብሎ በእቅድ ከተቀመጠውም የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ቅናሽ መታየቱንም የሀገሪቱ የንግድ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ሳይቋረጥ 11 በመቶ እያደገ …

[…]

በጎንደር በኩል የሚገኝን አዋሳኝ የኢትዮጵያ ድንበር ለሱዳን ለ10 አመታት በውሰት ለመስጠት በድብቅ ከስምምነት መደረሱ ታወቀ

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በሕወሃት/ኢህአዴግ የሚመራው መንግስት በጎንደር በኩል የሚገኝን አዋሳኝ የኢትዮጵያ ድንበር ለሱዳን ለ10 አመታት በውሰት ለመስጠት በድብቅ መስማማቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ።

ሱዳን ይገባኛል ብላ በተደጋጋሚ የምታነሳው የኢትዮጵያ ድንበር በውሰት ለ10 አመት ከተሰጠ በኋላ ስለመመለሱ እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ለጉዳዩ ቅርበት …

[…]

Ethiopia: EEP Constructing Power Transmission Lines and Power Distribution Stations

Ethiopian Electric Power (EEP) is constructing high power transmission lines and power distribution stations that will take the power generated from the Great Ethiopian Renaissance Dam (GRDE) to the national grid.

[…]

Ethiopia: New Ethanol Production Plant to Be Constructed

Ethiopia has joined hands with Eugen Schmitt Company, a German company, to construct ethanol plant in Wonjo Shoa Sugar Factory. The plant is said to be constructed at an outlay of 51 million USD.

[…]

Kenenisa Bekele challenges Eliud Kipchoge and Wilson Kipsang in Berlin

The BMW BERLIN-MARATHON will stage a unique contest on September 24: for the first time in the history of the event the top three marathon runners in the world will be on the start line as the Kenyan duo of Eliud Kipchoge and Wilson Kipsang take on Ethiopia’s Kenenisa Bekele. The BMW BERLIN-MARATHON is an […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.