(ኢሳት ዜና–ነሀሴ 24/2009)ለ5 ቀናት ዶፍ ዝናብ የወረደባትና በ20 ትሪሊዮን ጋሎን ያህል ውሃ የተጥለቀለቀችው የአሜካዋ ሒዩስተን ከተማ በመልሶ ግንባታው ሒደት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች እጥረት ሊገጥማት ይችላል ተባለ።
ዝናቡም ከሂውስተን ወደ ሉዚያና መሻገሩም ተመልክቷል።
በዚህ እጅግ ከፍተኛ በሆነው አደጋ በጎርፍ የተወሰዱ 6 የአንድ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/543962