Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 25 August 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 25 August 2023.

[…]

የህዳሴ ግድብ ድርድር: ከአፍሪቃ ህብረት ወደ ተባበሩት አረብ ዔምሬትስ?

  • አራተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ተጀምሯል

ዋዜማ- የህዳሴውን ግድብ “ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ” ዕልባት ይሰጣል የሚል ተስፋ የተጣለበት ድርድር በካይሮ እየተካሄደ ነው።
ድርድሩ በተባበሩት አረብ ዔምሬትስ አደራዳሪነት የተጀመረው ጥረት የመጨረሻ ምዕራፍ ነው። በአፍሪቃ ህብረት የተጀመረው ጥረት ቀጣይነት ጥያቄ ውስጥ ገብቷል።
ባለፈው ወር የግብፅና የኢትዮጵያ መሪዎች በአራት ወራት ድርድሩን ለማጠናቀቅ መስማማታቸውን አስታወቀው ነበር።

ድርድሩ ትላንት እሁድ የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ሰኞ ሊጠናቀቅ እንደሚችል ይጠበቃል።

ድርድሩ በተባበሩት አረብ ዔምሬትስ አደራዳሪነት በሚስጥር ሲካሄድ የነበረው ድርድር አካል ነው። ድርድሩ በይፋ እንዲካሄድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር ባለፈው ወር መስማማታቸውን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

በአፍሪቃ ህብረት አደራዳሪነት ይካሄድ የነበረው ጥረት ከተቋረጠ ሁለት ዓመት ያህል ሆኖታል። ሱዳን ግብፅና ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ህብረትን የድርድር ማዕቀፍ መተዋቸውን በይፋ አላሳወቁም።

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ በአሜሪካ አደራዳሪነት በዋሽንግተን በተጠራው ድርድር ተካፍሎ የእጅ ጥምዘዛ ሲበረታበት ድርድሩን ማቋረጡ ይታወሳል። ከዚያ ወዲህ በአፍሪቃ ህብረት አደራዳሪነት ብቻ ውይይት ሲያደርግ ቆይቷል።

እስካሁን በተባበሩት አረብ ዔምሬትስ አደራዳሪነት ከ28 በላይ ድርድሮችና ውይይቶች መካሄዳቸውን ዋዜማ ከዚህ ቀደም መዘገቧ ይታወሳል።

በዚህ ድርድር የተደራዳሪ ቡድኑን እንዲመሩ የተደረጉት ከሁለት ዓመት በፊት በምስጢር ውይይቱ መጀመር ወቅት የቡድኑ መሪ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ናቸው።

የውሀና ኤነርጂ ሚኒስትር ሆነው እያገለገሉ ያሉት ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የራሳቸው የድርድር ቡድን አዋቅረው መንቀሳቀስ የጀመሩ ቢሆንም ባልታወቀ ምክንያት ወደ ካይሮ ሊጓዙ አልቻሉም።የኢትዮጵያን ድንበር የሚሻገሩ የውሀ ሀብቶችን በተመለከተ የመደራደር ሀላፊነት የውሀ ሚኒስትሩ ነው።

በድርድሩ የኢትዮጵያ ልኡካን ትኩረት በአባይ ተፋሰስ የወደፊት የጋራ የልማት ትብብር ሲሆን በግብጽ በኩል ግን የህዳሴው ግድብ ሙሌት እና አስገዳጅ ስምምነት ነው።

በተያያዘ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛ ዙር የውሀ ሙሌት መጀመሩን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች።

የህዳሴው ግድብ አራተኛው ክረምት የውሀ ሙሌት በነሀሴ እና መስከረም እንደሚካሄድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲሁም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዚህ ቀደም ተናግረዋል።

የህዳሴው ግድብ የአራተኛው ክረምት ውሀ ሙሌት እንደጀመረ እና የውሀ ሙሌቱም በሰከንድ 1200 ሜትር ኪዩብ መሆኑን ለመረዳት ችለናል። በኢትዮጵያ መንግስት እቅድ መሰረት በዚህኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ከ10.8 እስከ 11 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሀ እንዲይዝ ታቅዷል።

መጀመርያ የውሀው ፍሰት የታሰበውን የውሀ መጠን ለማስገኘቱ ስጋት ፈጥሮ የነበረ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የውሀ ፍሰቱ መሻሻል የታየበት ሲሆን አሁን ውሀ እየያዘበት ባለበት ሁኔታ ከቀጠለ ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንት የተፈለገውን ያክል ውሀ ሊይዝ እንደሚችል ጠንካራ ግምቶች እንዳሉ ዋዜማ ከባለሙያዎች መረዳት ችላለች።

የህዳሴው ግድብ ባለፉት ሶስት ክረምቶች በጥቅሉ እስከ 22 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሀ ይዟል።በግንባታ ደረጃም የግድቡ መካከለኛው ክፍል ከባህር ጠለል በላይ 620 ሜትር ወይንም 120 ሜትር የኮንክሪት ግንባታ ተጀምሯል። [ዋዜማ]

To reach Wazema editors, please write to wazemaradio@gmail.com

The post የህዳሴ ግድብ ድርድር: ከአፍሪቃ ህብረት ወደ ተባበሩት አረብ ዔምሬትስ? first appeared on Wazemaradio.

The post የህዳሴ ግድብ ድርድር: ከአፍሪቃ ህብረት ወደ ተባበሩት አረብ ዔምሬትስ? appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 24 August 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 24 August 2023.

[…]

ራሱን መሪ አልባ የሚያደርገው አማራ ክልል

የገፊና ጎታች ሴራ፣ የአማራ ሕዝብ መከራ ክልሉ የፖለቲካ ቧልት እየበላው ነው የአማራ ክልል የራሱን መሪዎች በመብላት ሤራ ከሁሉም የአገሪቱ ክልሎች በተለየ መታወቂያው ነው። የአማራ ክልል አሁን ላይ በፖለቲካ አመለካከት ሳቢያ ሰዎች የሚገደሉበት ክልል ሆኗል። አማራ ክልል ላይ በተደጋጋሚ የሚስተዋለው መጠፋፋትና ይህንኑ በማወደስ የሚያራግቡት ክልሉን “ለፖለቲካ ቧልት” ዳርገውታል እየተባለ ነው። “የገፊና ጎታች ፖለቲካ መሃል ሜዳ” የሚባለው […] […]

ጀብደኛው

አንድ ሽማግሌ የነገሩኝ ታሪክ ትዝ አለኝ። ሰውዬው ጀግና ነኝ፣ አንበሳ በጡጫ ነብርን በእርግጫ እገላለሁ እያለ ይጎርራል። በኋላ ራሱ ደጋግሞ ያወራውን ጉራ እውነት ነው ብሎ ራሱ አመነው። አምኖም አልቀረ በጉራው የተሳቡ፣ በወሬው የተሰባሰቡ፣ አድናቂዎቹን አስከትሎ በረሃ ወረደ። እሱ ጀብድ ሊሠራ ሌላው ጀብድ ሊያወራ፣ ምን ለምን አብረው አዘገሙ። አድናቂዎቹን ከፍ ያለ ኮረብታ ላይ አስቀመጠና “ዛሬ ሶምሶንን በዓይናችሁ […] […]

Ethiopian Electric Power to Sell Electricity to Local Companies in Foreign Currency

EEP LOGO 1

Ethiopian Electric Power (EEP) has announced its intention to sell electricity to local companies in foreign currency, marking the first time such a move is being made.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 23 August 2023

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 23 August 2023.

[…]

Ethiopian Avocado Farmers Eye Spanish Market

Avocado Ethiopia

Small-scale avocado farmers in Lommee District, located in the East Shewa Zone of Oromia State, Ethiopia, are making preparations to export 857 quintals of avocado products to Spain.

[…]

Ethiopia: Afar’s Tourism Sector Shows Recovery

Dallol Afar

In addition to being recognized as the birthplace of humanity, Ethiopia’s hottest region, Afar, boasts several captivating tourist attractions such as Awash National Park, Dallol, Erta Ale, Lake Afedera, and Alalo Bad Fel. However, the region’s tourism sector experienced a slow growth over the past three years.

[…]

Ethiopia: Antex to Construct Houses for Its Workers

Antex EIC Agreement

Ethiopian Investment Commission (EIC) and Antex Textile PLC inked a memorandum of understanding (MoU) to collaborate on the development of affordable housing for the company’s workforce in Adama Industrial Park.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.