የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት የወለዳቸው ተስፋዎችና ስጋቶች
አዲስ ከድሬዳዋ
(ይህ ፅሑፍ የተፃፈው ከሳምንት በፊት ነበር፤ የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮትን በመደገፍ፡፡ ፅሑፉን ለሪፖርተር ልኬው ነበር፤ ባለፈው እሁድ ሳያወጡት ሲቀሩ፣ በመሃል ግን በእንቅስቃሴው አማራ ክልልም ስለተቀላቀለ ፅሁፉ ባይወጣ ይሻላል ብዬ አስቀርቼዋለሁ፤ ሆኖም ድካሜ ከንቱ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/531850