የፖለቲካ እውቀትን የሚፈታተነው የኢህአዴግ ውሣኔዎች
በቅርቡ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሁለት ወሣኝ ኩነቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ አንደኛው ቅጥ አንባሩ የማይታወቀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት/ድርድር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባለው ነው፡፡ ሁላችሁም እንደምታውቁት በአገራችን ኢትዮጵያ ድርቅ ቢኖርም ከብት እንጂ ሰው አይገድልም፡፡ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/531972