3.1 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ በድብቅ ወደ ህንድ ለማስገባት የሞከረች ኢትዮጵያዊት፣ ከትናንት በስቲያ በአውሮፕላን ጣቢያ የጉምሩክ ፍተሻ ሰራተኞች ተይዛ መታሰሯን “ዚኒውስ” የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡
ስሟ ያልተገለጸው ይህቺው ኢትዮጵያዊት፣ ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ህንድ ያደረገቺውን ረጅም የአውሮፕላን …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/520891