ሸውራራ ዕቅዶች ዋጋ ማስከፈላቸውን ቀጥለዋል========
የአዲስ አበባ (ሰበታ) ጂቡቲ የባቡር ሃዲድ ግንባታ ሲጀመር መስመሩ የገቢና ወጪ ንግድ ማቀላጠፍ የሚያስችል በመሆኑ በርካቶችን ያስደሰተ ፕሮጀክት ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ባለቤትነት በሁለት የቻይና ኩባንያዎች የተገነባው ይህ የባቡር መስመር በጉጉት ሲጠበቅ ቆይቶ፣ ከወራት
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/520878