ከአዋሽ ማሰቃያ ካምፕ በድብቅ የወጣ ፎቶ
በለጠ ይባላል(ስሙ ተቀይሮአል) ናዝሬት አካባቢ ታፍሶ አዋሽ ካምፕ ከገባ በሁዋላ እጅግ የሚሰቀጥጥ ስቃይ ተመልክቶአል. በመጨረሻም ምንም ውስጥ እንደሌለበት ተጣርቶ ሲለቀቅ በአንድ ለወገን ተቆርቁዋሪ ወታደር የተነሳና ለህዝብ እንዲገልጸው በአደራ የተሰጠውን በድብቅ የተነሳ ፎቶ እንዲህ አውጥቶታል.…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/520654