የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ የማህበራዊ ትስስር ገፅ አድራሻዎች ባለፈው አመት ግንቦት ወር በመረጃ መንታፊዎች መሰረቃቸው ይታወሳል።
በወቅቱ የትዊተር፣ ሊንክድኢን፣ ፒንትረስት እና ኢንስታግራም አድራሻዎቹ (አካውንቶች) ነበር የተሰረቁት።
የዙከርበርግ ፒንትረስት አድራሻ አሁንም ራሱን “አወርማይን” ብሎ በሚጠራ የመረጃ መንታፊ ቡድን በድጋሚ መሰረቁ ተሰምቷል።…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/520645