መንገድ ያጣው መንገደኛ ህዝብ አማራ
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በባለፉት 26 አመታት በአማራ ሊሰሩ በጀት ተይዞላቸዉ፤የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦላቸዉ፤ተጀምረዉ የዉሃ ሽታ ከሆኑት መንገዶች ከፊሎ ናቸው። እኛ ባቡርና አዉሮፕላን ማረፊያ ሳይሆን የጠጠር መንገድ እንኩዋን ማግኘት አልቻልነም፡፡
1. ከሀሙሲት-እስቴ- ሁለት ግዜ የዉጭ እርዳታ ተገኝቶለት …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/536076