በኢትዮዽያ ቴሌቭዥን የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅ እንዳይተላለፍ ያገደው ማነው?
– ለኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ያልተጠበቀ መዘዝ ይዞ የመጣው የቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢቢሲ የማኔጅመንት አካል ራስ ምታት ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ዋዜማ ከድርጅቱ ነባር ጋዜጠኞች ባገኘቸው መረጃ የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅን በተመለከተ ሐሙስ ዕለት ሦስት ሰዓታትን የፈጀ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/536074