Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ESAT RADIO HULE ADDIS SATUR DAY DES 31 2016

The post ESAT RADIO HULE ADDIS SATUR DAY DES 31 2016 appeared first on The Ethiopian Satellite Television and Radio (ESAT).

[…]

EPL Week 8: Dedebit & Adama victorious, Kedus Giorgis awaits Ethiopia Bunna

Addis Ababa – Dedebit FC and Adama Kenema were victorious in Week 8 of the Ethiopian Premier League as the much anticipated Addis Ababa derby between defending champions Kedus Giorgis and Ethiopia Bunna takes place tomorrow. Dedebit defeated Ethiopia Nigd Bank thanks to a brace from Getaneh Kebede, who took his season tally to 8 goals […] […]

የሕወሓት ደህንነት ቢሮ በሃገሪቱ ለአገዛዙ አደገኛ የሆነ የሕዝብ ተቃውሞ እንደሚነሳ አረጋግጫለሁ አለ።

የሕወሓት ደህንነት ቢሮ በሃገሪቱ ለአገዛዙ አደገኛ የሆነ የሕዝብ ተቃውሞ እንደሚነሳ አረጋግጫለሁ አለ። ( ምንሊክ ሳልሳዊ) የሕወሓት የደህንነት ቢሮ በሃገሪቱ ዙሪያ ባሰማራቸው ጆሮ ጠቢዎቹ አማካኝነት በሰበሰበው መረጃና በሰራው ሪፖርት መሰረት ከፍተኛ የሆነ ለ አገዛዙ አደገኛ የሆነ የሕዝብ አመጽ ይነሳል ሲል አስቀምጧል። … […]

Yeserawitu Dimts In collaboration with ESAT 134 dec 31 2016

The post Yeserawitu Dimts In collaboration with ESAT 134 dec 31 2016 appeared first on The Ethiopian Satellite Television and Radio (ESAT).

[…]

ESAT DC Oduu Afaan Oromoo St 31 Mud 2016

The post ESAT DC Oduu Afaan Oromoo St 31 Mud 2016 appeared first on The Ethiopian Satellite Television and Radio (ESAT).

[…]

አልሸባብ የአፍሪካ ህብረት ወታደሮች የለቀቋቸውን ከተሞች መያዙን ቀጥሏል።

አልሸባብ የአፍሪካ ህብረት ወታደሮች የለቀቋቸውን ከተሞች መያዙን ቀጥሏል። ትናንት ምችት በማእከላዊ ሶማሊያ የምትገኝ አንዲት ከተማ ጥለው የወጡ ሲሆን የአልቃኢዳ የሽብር ክንፍ የሆነው አልሸባብ በቁጥጥር ስር እንዳዋላት ተዘግቧል።

http://mereja.com/network/post/678/somalia-al-shabaab-recaptures-town-after-sna-au-troops-pull-ou

[…]

Mixed fortunes for Ethiopian football in 2016

by Collins Okinyo It has been a year of mixed fortunes for Ethiopian football with a lot of emphasis and development put on grassroot football, women football, U20 and U17 team. The senior team Walia Ibex however did not perform as expected as they failed to qualify for both Afcon 2017 and crashed out of […] […]

የቦብ ማርሊ ኣደባባይ ሊፈርስ ነው ። ሃውልቱም በቅርቡ ይነሳል ።

bob-marley-statue-addis-ababa

የቦብ ማርሊ ኣደባባይ ሊፈርስ ነው ። ሃውልቱም በቅርቡ ይነሳል ።

በቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት በስሙ በተሰየመው ኣደባባይ ላይ ተቀርጾ የሚገኘው የቦብ ማርሊ ሃውልት ሊፈርስ ነው
የአደባባዩ ኣለቦታው መገንባት የትራፊክ ፍሰቱን የተጨናነቀ በማድረጉ በሌሎች ስፍራ ሲደረግ እንደቆየው አደባባዩን ኣፍርሶ በትራፊክ …

[…]

አቶ በቀለ ገርባ ዳግም ከታሰሩ ዓመት አለፈ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ በቀለ ገርባ በድጋሚ ከታሰሩ አንድ ዓመት እና ጥቂት ቀናት ተቆጠሩ። የኦሮሞ ተቃውሞ በተቀሰቀሰ ማግሥት በሽብር ተጠርጥረው ከዓመት በላይ የታሰሩት አቶ በቀለ የፍርድ ሒደት አሁንም አልተጠናቀቀም… […]

ክርስቶፈር ክላሀም በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያተኮረ አዲስ መፅሀፍ ፃፉ

clapham-the-horn-of-africa-rgb-web

ዋዜማ ራዲዮ- እውቁ የፖለቲካ ተንታኝና ምሁር ክርስቶፈር ክላሀም በኢትዮጵያና በምስራቅ አፍሪቃ ጉዳይ ላይ ያተኮረ አዲስ መፅሀፍ ፃፉ።
የአፍሪቃ ቀንድ፤ ሀገር ግንባታና ውድቀት The Horn of Africa: State Formation and Decay የሚል ርዕስ የተሰጠው መፅሀፍ ሰፊውን ሽፋን ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ የሰጠ ሲሆን የዛሬይቱ ኢትዮጵያ አመስራረትና ገናናነትን በኋላም ሀገሪቱ የገጠማትን የሀገር ግንባታ ፈተና ይዳስሳል። መፅሀፉ በአብይ ትኩረቱ የአፍሪቃ ቀንድ ከሌላው አካባቢ ሁሉ በተለየ ለምን የፖለቲካ ቀውስ ማዕከል እንደሆነ የሚተነትን ነው።
የቀዝቀዛው የአለም ጦርነት ያበቃበትን ጊዜ እንደ ማጣቀሻ በመውሰድ ከደርግ ውድቀት በኋላ የተሰራችው ኢትዮጵያ የገጠማትን ድርብርብ ፈተና ይዳስሳል።
ሶማሊያ ከቀዝቃዛው ጦርነት ተከትሎ የገጠማት መፈራረስና እስከዛሬም ልትወጣው ያልቻላቸውን የፖለቲካ ቀውስ እንዲሁም የኤርትራን መወለድ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት ጋር የነበራቸውን ተቃርኖ ይተነትናል።
ክርስቶፈር ክላሀም ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ የተኮሩ Transformation and Continuity in Revolutionary Ethiopia(1988), Africa and the International System (1996), and African Guerrillas (1998) የተሰኙ ሁነኛ መፅሀፍትን አበርክተዋል፣ በርካታ የጥናት ፅሁፎችንም ፅፈዋል። በተለይ በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለውን ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግን በተመለከተ ከብዙዎቹ የውጪ ሀገር ተንታኞች የተለየና የጠለቀ አስተያየት አላቸው። ስድስት ምዕራፍ ያለው ይህ መፅሀፍ ከየካቲት ወር ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል። ምሁሩ በርካታ የአፍሪቃ ፖለቲካን የተመለከቱ መፅሀፍትና ጥናቶችን አበርክተዋል።

The post ክርስቶፈር ክላሀም በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያተኮረ አዲስ መፅሀፍ ፃፉ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.