የሕወሓት ደህንነት ቢሮ በሃገሪቱ ለአገዛዙ አደገኛ የሆነ የሕዝብ ተቃውሞ እንደሚነሳ አረጋግጫለሁ አለ። ( ምንሊክ ሳልሳዊ)
የሕወሓት የደህንነት ቢሮ በሃገሪቱ ዙሪያ ባሰማራቸው ጆሮ ጠቢዎቹ አማካኝነት በሰበሰበው መረጃና በሰራው ሪፖርት መሰረት ከፍተኛ የሆነ ለ አገዛዙ አደገኛ የሆነ የሕዝብ አመጽ ይነሳል ሲል አስቀምጧል። …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/524543