የግብፅ ክፍተኛ ባለስልጣን በህዳሴው ግድብ ላይ የተደረሰው ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ጠየቁ “ADDIS ADMASS ”
የግብፅ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኢብራሂም ዮስሪ፤ በህዳሴው ግደብ ላይ ሀገራቸው ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር የደረሰችበት ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ለሀገሪቱ የመንግስት ም/ቤት የህግ መሟገቻ አቀረቡ፡፡
አምባሳደሩ፤ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/524010