የኣዋጁ ሰለባዎች !
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
የኣስቸኳይ ኣዋጁ ሰለባዎች በዋናነት በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው ተቃውሞና ማንኛውም የተቃውሞ ሃይል መሆኑ እሙን ነው። ይሁን እንጂ በእግረ መንገዱ የሚጠራርጋቸው የኢህኣዴግ ኣመራሮችና ጀሌዎቻቸውም ይኖራሉ።
የኣስቸኳይ ኣዋጅ ኮማንድ ፖስቱ ሰለባ ካደረጋቸው ኣመራሮች መሃል ኣባይ ወልዱና ገዱ ኣንዳርጋቸው ይገኝባቸዋል።
…
|
|||||||
የኣዋጁ ሰለባዎች ! የኣስቸኳይ ኣዋጁ ሰለባዎች በዋናነት በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው ተቃውሞና ማንኛውም የተቃውሞ ሃይል መሆኑ እሙን ነው። ይሁን እንጂ በእግረ መንገዱ የሚጠራርጋቸው የኢህኣዴግ ኣመራሮችና ጀሌዎቻቸውም ይኖራሉ። የኣስቸኳይ ኣዋጅ ኮማንድ ፖስቱ ሰለባ ካደረጋቸው ኣመራሮች መሃል ኣባይ ወልዱና ገዱ ኣንዳርጋቸው ይገኝባቸዋል። … |
News
Political Groups |