የኢኮኖሚ አብዮት የአንድ አገር ኢኮኖሚን አንድ ቡድን ወይንም ከአንድ ብሔረሰብ የተውጣጡ ቡርዣዎች በበላይነት ተቆጣጥረውታል፤ በብቸኛነት በልጽገውበታል፤ በሀብት ናጥጠዋውበታል፣ ወዘተ የሚሉ መነሻዎችን ታሳቢ የሚያደርግ ነው።
እየሰማነው ያለው የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮትም አንድ ቡድን ወይንም ከአንድ ብሔረሰብ የተውጣጡ ቡርዣዎች ኦሮሞን በበላይነት ተቆጣጥረው እያደኸዩ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/531658