ኢትዮጵያዊነት – ሲስቡት ይሳባል፣ሲለቁት ይሰበሰባል። ማለት-ይሳብና ይሳሳል እንጂ አይበጠስም።
#Ethiopia #Ethiopianism #MinilikSalsawi #Mesfinweldemariam #Unity
ኢትዮጵያዊነት ብዙ የተለያዩ ኅብረተሰቦች የተዋኅዱበት አካል ክፍል መሆን ነው። ኢትዮጵያዊነት ከጎሠኝኛት በላይና ውጭ የሆነ አጠቃላይ ማንነት ነው። ኢትዮጵያዊነት የዚች ውጥንቅጥ መሬት
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/523190