ድርድሩ ተቋረጠ !
በፓርቲዎች መሃከል ሊካሄድ የነበረው ድርድር ተቋረጠ።
ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ በሃገራችን ያጋጠመው የፖለቲካ ቀውስ ለማከም ተብሎ በፓርቲዎች መሃከል ሊካሄድ የተያዘው የድርድር እቅድ በኢህኣዴግ ግትር ኣቋም ምክንያት ሊቋረጥ ችለዋል።
ኢህኣዴግ ድርድሩ ሲያዘጋጅ ሶስት ኣካላት በዋነኝነት ሊሳተፉበት የተዘጋጀ ነበር።
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/531592