ከአሜሪካና ከአውሮፓ ግድም፣ ለአገራችን ችግር የሚበጅ አንዳች መፍትሄ ወይም ድጋፍ ለማግኘት መመኘት፣ በጭራሽ ነውር አይደለም። በእውቀትም ሆነ በሃብት ቀድመው የደረጁ፣ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ስርዓታቸው የተሻሉ… በአጠቃላይ፣ በስልጣኔ ደህና የተራመዱ አገራት ናቸው – እነ አሜሪካ እነ እንግሊዝ። ከአርአያነታቸው በተጨማሪ፣ በተግባር የአገራችንን …
|
|||||||
ከአሜሪካና ከአውሮፓ ግድም፣ ለአገራችን ችግር የሚበጅ አንዳች መፍትሄ ወይም ድጋፍ ለማግኘት መመኘት፣ በጭራሽ ነውር አይደለም። በእውቀትም ሆነ በሃብት ቀድመው የደረጁ፣ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ስርዓታቸው የተሻሉ… በአጠቃላይ፣ በስልጣኔ ደህና የተራመዱ አገራት ናቸው – እነ አሜሪካ እነ እንግሊዝ። ከአርአያነታቸው በተጨማሪ፣ በተግባር የአገራችንን … |
News
Political Groups |