ሕወሓት ”የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት ” ሊገነባ ነው
መቼስ ፌስ ቡክን ለፈጠረ ሰው ምስጋና ይግባውና የጥቂት ቡድኖች ስብስብ የሆነው የሕወሓት መንግስት የሚሰራቸውን ግድያ ፣እስራት፣ማሰቃየት፣ዘረኝነት፣ስርቆት፣ሙስና፣ዘር ማጥፋት፣በቪዲዮና በፎቶ ጭምር በአይናችን ለማየት ችለናል. ከዚህ ቀደም ይህ ክፉ ስራውን ህዝብ የሚያውቅበት ዘዴ አልነበረም. አሁን በአንድ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/523673