Al Mariam’s Commentaries January 29, 2023 Author’s Note: While this commentary stands on its own merits, I strongly recommend reading Part I, “Message to Ethiopian Intellectuals: A Mind is a Terrible Thing to Waste!” In Part …
[…]
|
|||||||
Al Mariam’s Commentaries January 29, 2023 Author’s Note: While this commentary stands on its own merits, I strongly recommend reading Part I, “Message to Ethiopian Intellectuals: A Mind is a Terrible Thing to Waste!” In Part … […] Flinstone Engineering and Homes head Tsedeke Yihune- FILE ዋዜማ- የመኖርያ ቤቶችን ሰርቶ ለመሸጥ የተቋቋመው ፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር ፣ ቤት ለመግዛት ከተመዘገቡ ግለሰቦች ጋር በገባው ውዝግብ ሳቢያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ያለው የአደይ በሻሌ ሳይት ላይ ያሉ ጅምር ግንባታ ቤቶች በፍርድ ቤት ታገዱ። ዋዜማ እንደተመለከተችው የአደይ በሻሌ ሳይት ላይ “ፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር በ26 ወራት (በሁለት አመት ከሁለት ወር) ቤት ሰርቼ አስረክባቹሀለሁ ብሎን በሰባት አመትም አላስረከበንም” ያሉ በእነ ሚሊዮን ግርማ ከሳሽነት የተካተቱ 213 ግለሰቦች ፣ በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንግድ እና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት ያቀረቡትን ክስ ተከትሎ ነው እግዱ የተላለፈው። ከሳሾቹም አክስዮን ማህበሩ በውሉ መሰረት መሰረት ግዴታውን አልፈጸመም ፣ ስለዚህ በውላችን መሰረት ቤታችንን ሰርቶ ያስረክበን የሚል አቤቱታን ነው ያቀረቡት። ጉዳዩ በፍርድ ቤት ውሳኔ እልባት እስኪያገኝ ድረስም ከሳሾች በቦሌ ክፍለ ከተማ ያለው የፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር የአደይ በሻሌ ሳይት እግድ እንዲወጣበት ጠይቀዋል። የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎትም በ28/04/2015 አ.ም በዋለው ችሎት እግዱን አስተላልፏል። በዚህም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ የሆኑ ፣ በካርታ ቁጥር ቦሌ -10 /69/1/6/4319/100 የተመዘገቡ ጅምር የመኖርያ ቤቶች እንዳይሸጡ ፣ እንዳይለወጡ ፣ በማንኛውም ሁኔታ ወደ 3ኛ ሰው ሳይዞሩ ታገደው ባሉበት ሁኔታ እንዲቆዩ አዟል። ተከሳሽ ፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር እግዱ ተገቢ አይደለም ወይንም ይነሳልኝ ካለ በጽሁፍ ከሚያስገባው ምላሽ ጋር እንዲያቀርብ የተገለጸ ሲሆን ክስ ለመስማት ለ23/05/2015 አ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷል። ዋዜማ እንዳጣራችው ከሆነ ፍርድ ቤት ያገደው የአደይ በሻሌ የፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር ሳይት ያላለቁ ባለ 12 ፎቅ አምስት ህንጻዎች ናቸው ። ዋዜማ ባደረገችው ሌላ ማጣራትም ፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር ቤት አጠናቆ ከማስረከብ ጋር በተያያዘ በሌሎች ሳይቶችም ከገዥዎች ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባ ሲሆን ፣ ተጨማሪ ሶስት ሳይቶች ላይ ያሉ ገዥዎች ወደ ህግ ለማምራት ሂደት ላይ መሆናቸውን ተገንዝበናል። ጉዳዩን በተመለከተ ምላሽ እንዲሰጡ የፍሊንት ስቶንስ ስራ አሰኪያጅ አቶ ፀደቀ ይሁኔንና ድርጅታቸውን ብንጠይቅም እስካሁን ምላሻቸውን ማግኘት አልቻልንም። [ዋዜማ] The post ፍሊንት ስቶን ከደንበኞቹ በቀረበበት ክስ እግድ ገጠመው first appeared on Wazemaradio. The post ፍሊንት ስቶን ከደንበኞቹ በቀረበበት ክስ እግድ ገጠመው appeared first on Wazemaradio. […] By Dr. Suleiman Walhad January 29th, 2023 Sometimes we need to ask ourselves what role would the Horn of Africa States play in this twenty first century, when the countries of the region have been … The Horn of Africa States The Opportunities and the Challenges Read More » […] Yonas Biru, PhD In my blog yesterday, I suggested that as dismal as it is, the 3.3 percent passing rate of the standardized college entrance tests is not the most important story. The most important … Anecdotal Regional Data Shows Education in Oromo Worse than in Amhara Read More » […] Yonas Biru, PhD Tribalism is primitive and degenerative by nature. It brings savagery out of perfectly fine human beings. That much has been recorded throughout human history. Professor Berhanu Nega’s contribution to human development is … Professor Berhanu Nega Almost Saved Ethiopia and Then He Changed His Mind Read More » […] By Dr. Suleiman walhad January 28th, 2023 Part II The world only sees a Horn of Africa region devasted by famines, droughts and civil strives and all the paraphernalia that generally describe failed states, hopelessness, … The Horn of Africa States And The World of Today – Part II Read More » […] The Ethiopia Capital Market Authority (ECMA) which was established in June 2022 is working to launch the Ethiopian Capital Market in two years. The regulatory framework for the capital market came into picture in 2021 when the National Bank of Ethiopia (NBE) issued the Capital Markets Proclamation No. 1248/2021. […] The Ministry of Industry (MoI) announced that it would enable 179 manufacturing companies that stopped working due to various problems to go back to business in the coming six months. Bank debts, shortage of inputs, and inability to meet tax obligations are some of the problems that drove the companies out of market. […] |
News
Political Groups |