Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 28 July 2022

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 28 July 2022.

[…]

ለሶስት አመት ተዘግቶ የቆየው ሜድሮክ ወርቅ በተከፈተ በአመት ውስጥ 133 ሚሊየን ዶላር አስገኘ

MIDROC Chairman – Mohamed Alamudin – FILE

ዋዜማ ራዲዮ- በአካባቢ ብክለት እና በነዋሪዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል በሚል ውንጀላ ሳቢያ በተነሳ ህዝባዊ አመጽ ለሶስት አመታት ተዘግቶ የቆየው የሜድሮክ ወርቅ ማምረቻ እንደገና ምርት በጀመረ በአመት ውስጥ 132.77 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ምንዛሬን ማስገኘቱን ዋዜማ ከኩባንያው ምንጮቿ ሰምታለች።

በኦሮምያ ክልል በአዶ ሻኪሶ ወረዳ ለገደንቢ አካባቢ ሻኪሶ አቅራቢያ ያለው ሜድሮክ ወርቅ ማእድን ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ132 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ የውጭ ምንዛሬን በ2014 አ.ም የበጀት አመት ያስገኘው 2647 ኪሎ ግራም ወርቅን አምርቶ በመላክ መሆኑንም ተረድተናል።

የዛሬ አራት አመት (በ2010 አ.ም) ነበር የሜድሮክ ወርቅ ማእድን ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በለገደንቢ ያለው የወርቅ ማምረቻ “በአካባቢ ብክለት እና በነዋሪዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል” በሚል ፈቃዱ እንዲሰረዝ የተደረገው።

የፈቃድ ስረዛውም በኩባንያው ላይ ከሚነሳው በሚለቀው ኬሚካል በሚደርስ የሰዎች ጤና ችግርና የአካባቢ ብክለት ይልቅ ፖለቲካዊ ይዘት ባለው ተቃውሞ መሆኑንም የሚያነሱ አሉ።

በወቅቱ የሜድሮክ ወርቅ በለገደንቢ የነበረውን የሀያ አመታት የወርቅ ማምረት ፈቃድን ጨርሶ ለተጨማሪ አስር አመታት የማምረት ፈቃድ እድሳትን ለማግኘት ከጫፍ የደረሰበት ጊዜ ነበር።

በወቅቱ የነበረው የመአድን ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴርም የራሱን እና የገለልተኛ አካላት ጥናትን አካትቼ በሰራሁት ጥናት ኩባንያው የተነሳበትን አይነት የአካባቢ ብክለት አያመጣም በሚል ለተጨማሪ አስር አመታት የወርቅ ማምረት ፈቃድን ለሜድሮክ ሰስጥቶት ነበር።

ይሁንና በወቅቱ ከነበሩ የኦሮሞ አድማ አስተባባሪዎች ተቃውሞ በመነሳቱ ሚኒስቴሩ የአስር አመታት ተጨማሪ የወርቅ ማምረት ፈቃድን ለሜድሮክ ወርቅ በሰጠ በቀናት ውስጥ መልሶ አግዶታል። በወቅቱም ለፈቃዱ መታገድ በምክንያትነት የቀረበው የአካባቢ ብክለት ሳይሆን የህዝብ ጥያቄ ነው የሚል ነበር።

ሜድሮክ ወርቅ በወቅቱ ለወርቅ ማንጠሪያነት የምጠቀመው ሶዲየም ሳናይድ በአለም አቀፍ ደረጃ ለዘርፉ የተፈቀደ አጠቃቀሜም ደረጃውን የጠበቀ ነው በሚል ውሳኔው ፖለቲካዊ መሆኑን እንደሚያስብ የሚያሳዩ ተጨማሪ የሰነድ ማስረጃዎችን አካታ ዋዜማ ራዲዮ ተከታታይ ዘገባ መስራቷ ይታወሳል።

በኩባንያው መዘጋትም ኢትዮጵያ ከወርቅ በአመት በአማካይ እስከ 200 ሚሊየን ዶላርን አጥታለች።በሜድሮክ ወርቅ ማእድን የለገደንቢ ማምረቻ ላይ የፍቃድ ስረዛው ከተደረገ በኋላ በድጋሜ በተሰራ የአካባቢ ተጽእኖ ጥናት የኩባንያው በካይነት እስከ መዘጋት የሚደያደርስ ሳይሆን በቀላሉ የሚታረም መሆኑ ቢረጋገጥም በፍጥነት ስራ ሊጀምር አልቻለም።

ባለፈው አመት ምርት ከጀመረ ወዲህ ግን 133 ሚሊየን ዶላርን አስገኝቷል።

ኩባንያው በምን ስምምነት ተመልሶ ስራ እንደጀመረ ለሜድሮክ ምንጮቻችን ላነሳነው ጥያቄ ያገኘነው ምላሽ እንደሚያመለክተው ለሚያመርትበት አካባቢ እና ለኦሮምያ ክልል ከገቢው በሚከፍለው ክፍያ ላይ በመስማማት እና በአካባቢው ላሉ ባህላዊ አምራቾች ሙያዊ እገዛ ለማድረግ በመስማማት መሆኑን ተረድተናል። የሚድሮክ ምንጮች ስለ ስምምነቱ ዝርዝር ከመናገር ተቆጥበዋል። [ዋዜማ ራዲዮ]

The post ለሶስት አመት ተዘግቶ የቆየው ሜድሮክ ወርቅ በተከፈተ በአመት ውስጥ 133 ሚሊየን ዶላር አስገኘ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Free Journalist Temsegen Desalegn

Journalist Temesgen Dessalegn has been detained for the past two months just for expressing his opinion. The charges keep changing and there’s no valid reason for keeping him in detention. The coming Thursday July 28 he will appear in court yet again for a verdict on his application for bail. His family, friends and colleagues have planned a two day campaign until then using the hashtag Campaign Feteh. Campaign Feteh began on the evening of Wednesday July 26 and will go on until the morning of Thursday July 28. Many who are concerned about the ongoing assault on freedom of […]

Russia Scores Dismally in Oil and Gas Sector in Africa

By Kestér Kenn Klomegâh According to the World Bank, Russia holds the world’s largest natural gas reserves, the second largest coal reserves, and the eighth largest oil reserves. Over the past years, Russia has expressed heightened interest in exploring and producing oil and gas in Africa. Emboldened African leaders and industry executives have accepted proposals, several agreements and whatever were signed with Russian companies, but little have been achieved in the sector. With the rapidly changing geopolitical conditions and economic fragmentation fraught with competition and rivarly, African leaders have to understand that Russia might not heavily invest in the oil […]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 27 July 2022

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 27 July 2022.

[…]

Abiy Rules Ethiopia Like a King: Oromo, Amhara & AA Governments are Following Suits

Abiy is running the country like his personal project, more like an absolute monarch. Watching his speeches at the Parliament is like watching a kindergarten teacher lecturing his/her 4- and 5-year-old students. The only thing missing are crayons and coloring books in front of the parliamentarians. Watching his speeches before the PP Executive Committee was even worse. Many of them listen attentively while taking notes on their writing pads. They look like Kim Jong-Un’s disciples. I stand to be corrected, but N. Korea and Ethiopia are the only two countries whose high-level officials, parliamentarians, and party leaders come with writing […]

በዚህ ዓመት ምንም ችግኝ ለጎረቤት ሀገራት አልተላከም፣ ለምን?

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት በጀመረችው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለጎረቤት አገራት ስትልከው የነበረው ችግኝ በዚህ ዓመት መቋረጡን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።

መንግስት በ2013 ዓ.ም የክረምት ወቅት ”ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ሃሳብ ተይዞ የነበረው 6 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ሲያከናወን ለጎረቤት አገራት ደግሞ አንድ ቢሊዮን ችግኞችን ለማቅረብ እቅድ ይዞ ነበር፡፡

በዚህ እቅድ መሰረት ለደቡብ ሱዳን 91 ሚሊዮን፣ ለሱዳን 356 ሚሊዮን፣ ለኤርትራ 29 ሚሊዮን፣ ለጅቡቲ 9 ሚሊዮን፣ ለሶማሊያ 129 ሚሊዮን እንዲሁም ለኬኒያ 380 ሚሊዮን ችግኞችን ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን መንግስት አስታውቆ ነበር፡፡

ይሁን እንጅ በዚሁ ዓመት ከተያዘው ዕቅድ ውስጥ መላከ የተቻለው ለኤርትራ በኦሮሚያ ክልል አማካኝነት 80 ሽህ፣ ለጂቡቲ 70 ሽህ ችግኝ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳድርና በሶማሌ ክልል አማካኝነት መላክ እንደተቻለ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) በቅርቡ በፓርላማ ቀርበው ተናግረው ነበር፡፡

በተጨማሪም ለፑንትላንድና ሶማሌላንድ እያንዳንዳቸው 40 ሺህ ችግኞች የተላከ ሲሆን ወደ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ለመላክ ታስቦ የነበረው ችግኝ በትራንሰፖርት ችግር ምክንያት ለመላክ አለመቻሉንም አብራርተዋል፡፡

ዋዜማ በ2014 ዓ.ም ለጎረቤት አገራት ለመላክ ስለተያዘው እቅድ የጠየቀቻቸው አደፍርስ በ 2013 ዓ.ም ከነበረው አፈጻጸም በመነሳት በ2014 ዓ.ም አገር ውስጥ የሚካሄደው ተከላ ላይ ትኩረት ይደረግ በሚል ምንም አይነት እቅድ አለመያዙን ተናግረዋል፡፡

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአካባቢውን አገራትም አብሮ የማልማት እቅድ ይዛ በቀጣይም ለሌሎች ጎረቤት አገራት ችግኞችን የማድረስ ስራ እንደምታከናውን የገለጸቸው ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም እንዳይላክ ያደረጉ ምክንያቶችን እንዲያብራሩ ዋዜማ የጠየቃቸው ዶ.ር አደፍርስ መልስ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡

ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም በተጀመረው 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር ስደስት ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው፡፡ [ዋዜማ ራዲዮ]

The post በዚህ ዓመት ምንም ችግኝ ለጎረቤት ሀገራት አልተላከም፣ ለምን? appeared first on Wazemaradio.

[…]

A New Pax (Peace)/Pact Americana: AMERICA FIRST!

Al Mariam’s Commentaries July 26, 2022 Even though Part VII of my commentary on Samantha Power’s “major foreign policy speech” of June 7, 2022 below stands on its own merits, I recommend first reading Part I, Part II, Part III, Part IV, Part V, and Part VI to gain a comprehensive understanding of my analysis and arguments. The end of history, the beginning of history: A New Pax (Peace)/Pact Americana In his 1998 article, later parlayed into a book, “The End of History and the Last Man”, Francis Fukuyama argued the world had reached the “end of history.” In a Hegelian sense. Hegel’s conception of history postulated a dialectal […]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 26 July 2022

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 26 July 2022.

[…]

An Ethiopian mustard seed that can fuel airplanes

by Yale Climate Connections TEAM JULY 26, 2022 An Ethiopian mustard plant called carinata has been attracting attention, not for its culinary use, but because its seeds can be used to create a more climate-friendly jet fuel. “It has high oil content, high lipid content,” says Farhad Masum of Argonne National Laboratory. “You can refine that oil in a bio-refinery to make sustainable aviation fuel, which can replace conventional aviation fuel.” Masum says carinata fuel is a particularly promising biofuel — partly because of where and when carinata can be grown. “Carinata is a winter crop,” he says. “You can plant it […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.