Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

አብዲ ኢሌ ባስቸኳይ ተነስቶ ለፍርድ ካልቀረበ በዓለምአቀፍ ደረጃ ተጠያቂ መሆኑ አይቀርም

በበርካታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂ የሆነው የህወሓት ሹመኛው የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር በቁጥጥር ሥር አውሎት ለፍርድ ካላቀረበው በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት ሊጠየቅ እንደሚችል ጎልጉል ጥቆማ ደርሶታል። ሰሞኑን ከህወሓት ጀነራሎች የተሰጠውን የሥራ ተግባር ሲወጣ የነበረው አብዲ ከሥልጣኑ የሚለቅበትና እጁን የሚሰጥበት ቀን ዛሬ ሰኞ እንደሚሆን አንዳንድ የሶማሊ አክቲቪስቶችና የማኅበራዊ ሚዲያ ተሳታፊዎች ሲገልጹ […] […]

በክልሎች ጉዳይ የፌዴራል መንግስት ጣልቃ ገብነት እስከምን ድረስ ነው?

በኢትዮ-ሶማሌ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና መፈናቀል በክልሉ አስተዳደር በኩል መፍትሔ ተሰጥቶት እንዲስተካከል በፌዴራል መንግሥት በኩል የተለያዩ ጫናዎችና የሽምግልና መድረኮች ላይ የእርቅ ስምምነቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። ሆኖም ግን የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ ሲብስበት እንጂ ሲቀንስ አልታየም፤ በዚህ ጊዜ ደግሞ የፌዴራል መንግሥት ነገሮችን በቸልታ እንዳያይ የሚያደርገውና ጫን ያለ እርምጃ እንዲወስድ የሚያስችለው የህግ ማዕቀፍ አለው። […] […]

ታላቋ ኢትዮጵያ በተግባር

ባለፈው ቅዳሜ በባሌ ዞን ግንድር ወረዳ፣ ዳሎ ሰብሮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ቤተ ክርስቲያን እያስመረቁ በነበሩበት ወቅት ሙስሊም ወንድሞቻቸዉ የኦሮሞን ህዝብ የባህል ምግቦች በመያዝ ቤተ ክርስቲያኒቷ ድረስ በመውሰድ አብረው በአንድነትና በፍቅር አስመርቀዋል። ከዚህ ሌላ 11,500ብር በመሰብሰብም ገቢ አድርገዋል። ታላቋ ኢትዮጵያ ማለት ይህች ናት፤ ኢትዮጵያዊነት በተግባር ሲገለጽ እንደዚህ ፍቅር ነው። (ምንጭ፤ Mereja.com የፌስቡክ ገጽ) […]

በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ንግግር እየተካሄደ ነው

abdi liey

ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረገ ውይይት የክልሉን ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ።
በፌደራሉ መንግስትና በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መካከል ቅዳሜ በስልክ፣ እሁድ ዕለት ደግሞ በፊት ለፊት በተደረገ ውይይት አለመግባባት የተፈጠረባቸውን ጉዳዮች በንግግር ለመፍታትና የተፈጠረውን ቀውስ ለማረጋጋት የጋራ እርምጃ ለመውሰድ ከመግባባት ተደርሷል።

አሁንም ቢሆን ግን በክልሉ ፕሬዝዳንትና በፌደራሉ መንግስት መካከል መቃቃርና ያለመተማማን ስሜት ጎልቶ ይታያል። ወሳኝ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ላይ ገና ውይይት አልተደረገም።

ውይይቱ የአካባቢውን መረጋጋት በመመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበር የነገሩን የመንግስት ከፍተኛ ሚኒስትር ለውዝግቡ መነሻ የሆኑ ፖለቲካዊ ምክንያቶችና የመፍትሄ እርምጃዎችን በዝርዝር ለመነጋገር ተጨማሪ ውይይት እንደሚደረግ ገልፀዋል።
የፌደራሉ መንግስት ወታደሮች በሶማሌ ክልል ቁልፍ አካባቢዎች ተሰማርተው የነበረው የተከሰተውን ቀውስ ለማረጋጋትና ህግ መንግስታዊ ተልዕኮ ለማስፈፀም ያለመ እንደነበር የሚናገሩት የፌደራሉ ባለስልጣናት ለደረሰው ስብዓዊ ቀውስ፣ መፈናቀልና ሞት ተጠያቂ የሆኑ አካላት በህግ ይጠየቃሉ ብለዋል።
የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር አብዲ ኢሌ ከሚቃወሟቸው የክልሉ የህዝብ እንደራሴዎችም ጋር ውይይት እንዲያደርጉ ለማግባባት እየተሞከረ ነው።

“የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ከክልሉ ህዝብና ፖለቲከኞች የገጠማቸውን ተቃውሞና በፌደራል መንግስቱ ገሸሽ ተደርጌያለሁ በሚል ፍራቻ አደገኛ የፖለቲካ ድራማ መተወን ችለዋል” ይላል በብሄራዊ መረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት የትንተና ባለሙያና መምህር።
የክልሉ ፕሬዝዳንት ያለፉትን አመታት የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባርን ድል አርድጌያለሁ ቢሉም አማፂ ድርጅቱ እንዳይጠፋ በማድረግ፣ ለአማፂው ድርጅት አመራሮች መረጃ በመስጠትና ገንዘብ በመደጎም በሁለት ቢላ ሲበሉ ከርመዋል።
አብዲ ኢሌ ይህን የሚያደርጉት ለፌደራሉ መንግስት አስፈላጊ ሰው ሆነው ለመቆየት መሆኑን የሚያሰምሩበት የመረጃ ምንጫችን በተለይ ከህወሀት ወታደራዊ መኮንኖች ጋር ባላቸው ግንኙነት ከስልጣን እነሳለሁ የሚል ብርቱ ስጋት አላቸው ይላል።

“የሶማሌ ክልል ራሱን ከኢትዮጵያ ይገነጥላል” የሚለው ዛቻም የፕሬዝዳንቱን አስፈላጊነት ለማጉላት የተቀነባበረ የፖለቲካ ድራማ ነው። ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ከስልጣን ከተነሳሁ በሰብዓዊ መብት ጥሰት ህግ ፊት እቀርባለሁ የሚል ስጋት አላቸው።
ቅዳሜ ስለተደረገው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ለመከላከያ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት በስልክ ጥያቄ ብናቀርብም በይፋ ካወጡት መግለጫ ተጨማሪ የሚሰጡት ማብራሪያ አለመኖሩን ነግረውናል።

ወታደራዊ ባለሙያዎች ግን ጣልቃ ገብነቱ በቅጡ ዝግጅት ያልተደረገበትና በማረጋጋትና ድንገተኛ ስራ ላይ ያተኮረ ነበር። የክልሉ ልዩ ሀይል ግን የፌደራል ስራዊቱን ለመውጋት በመሰናዳቱ ስራዊቱ ወደ ካምፑ መመለሱን ይናገራሉ። በህዝብ መኖሪያ አካባቢ ውጊያ ማድረግ ለከፍተኛ ስብዓዊ ጉዳት የሚዳርግ በመሆኑ የመከላከያ ሰራዊቱ ውሳኔ ተገቢ መሆኑን ባለሙያዎቹ በአድናቆት ይናገራሉ።

The post በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ንግግር እየተካሄደ ነው appeared first on Wazemaradio.

[…]

Abraham Mebratu summons provisional Waliya’s squad

The newly appointed Ethiopia coach Abraham Mebratu has called up on 34 players for the upcoming Total African Cup of Nations Qualifier Group F game against Sierra Leone in Hawassa on September 9. The team is predominantly comprised of players from the local league whilst four players ply their trade abroad. As coach Abraham has […] […]

Ethiopian Rolls out Stopover Packages to Promote Tourism into Ethiopia

Ethiopian Airlines, the largest Aviation Group in Africa and SKYTRAX certified Four Star Global Airline, is pleased to announce that, starting from August 1, 2018, it has rolled out stopover packages without any additional airfare that cater for all leisure needs with a view to promote tourism into Ethiopia. Passengers traveling through Addis Ababa and continuing their journey to […] […]

Why historic Church unity helps unify Ethiopia

Following Prime Minster Dr. Abiy Ahmed’s call, the leaders of the separated synods of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (EOTC) at home and abroad agreed to end an almost three decades of separation. Consequently, in a recent meeting, the EOTC Holy Synod based in Addis Ababa, Ethiopia, lifted the excommunication of members of the Holy […] […]

Ethiopia: Holy Synod reunion

ADDIS ABABA— The reunion of the two Synods of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (EOTC), the one at home and the one in exile in Northern America, materialized today after close to three decades of division. The agreement installs His Holiness Abuna Merkerios (IV) Patriarch of Ethiopia as the spiritual Patriarch of the Church, while […] […]

Yimer of Ethiopia cruises to victory in 10,000m at African Athletics Championships

Kicking away from a lead group of four with just over half a lap to go, Jemal Yimer Mekkonen of Ethiopia cruised to victory in the 10,000m at the 21st edition of the African Athletics Championships which began today in Asaba, Nigeria. Yimer bided his time in the early stages before finally making his decisive move […] […]

Ethiopia generates $3.5 billion from tourism

Ethiopia has secured 3.5 billion USD from tourism in the last Ethiopian fiscal year, according to Ministry of Culture and Tourism. Public and International Relations Director at the Ministry, Gezahegn Abate told ENA that the number of visitors and revenue has increased when compared with the previous consecutive years. “Out of the plan to attract […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.