Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ግንቦት 20 በህግ የታወቀ የህዝብ በዓል ነው?

በእኛ ሀገር የሚከበሩ የህዝብ በዓላት በህግ የታወቁ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ መንግሥትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ዓለምአቀፍ ተቋማት እንዲሁም ኢምባሲዎች እና የቆንፅላ ጽ/ቤቶችም የእኛን ሕዝብ በዓላቶች እንዲያከብሯቸው ይጠበቃል። ምክንያቱም በዓላቱን ማክበር ህዝብን ማክበር ከዚያም ሲያልፍ ሀገሪቱ ሉዓላዊ መሆኗን ማረጋገጥ ነውና። እነዚህ በዓላት የዘመን መለወጫ በዓል (መስከረም 1)፣ የዓደዋ ድል መታሰቢያ ቀን (የካቲት 23)፣ የድል ቀን (ሚያዝያ 27)፣ […] […]

ዲያስፖራውን ከመከፋፈል ለማዳን ብልህ ውሳኔ ያስፈልጋል – አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል

ESFNA

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የኢትዮጵያው ያን የስፖርት በዓል ላይ የሚጋበዙ ከሆነ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ እንግዳ በመጋበዝ ሊከስት የሚችለውን ልዩነት ማጥበብ እንደሚገባ አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል አሳሰበ።
ግብረ ሀይሉ ለዋዜማ ባደረሰው መግለጫው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድን መጋበዝም ሆነ አለመጋበዝ የሚያስከትለውን ልዩነት ለማስወገድ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ፣ ዶ/ር መራራ ጉዲና አልያም አቶ አንዷለም አራጌ ቢጋበዙ የሰፖርት ፌደሬሽኑ ከወገንተኝነት ነፃ ያደርገዋል።

አሁን እየተካሄዱ ያሉ ዘመቻዎች በዚህ ከቀጠሉና ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ብቻ የሚጋበዙ ከሆነ የዲስፖራው ማህበረሰብ በእጅጉ እንደሚከፋፈል፣ የስፖርት ፌደሬሽኑም የከፋ የክፍፍል አደጋ እንደሚገጥመው ግብረ ሀይሉ አስጠንቅቋል።
በበዓሉ ላይ ተቃውሞ የሚኖር ከሆነ ዝግጅቱን በወጉ ለማካሄድ ተፀጥታ ስጋት የሚኖር ሲሆን የተሳታፊ ኢትዮጵያውያንን ቁጥርም እንደሚቀንሰው ያለውን ስፋት ግብረ ሀይሉ በመግለጫው አስፍሯል።

ግብረ ሀይሉ አስተያየቱን ለፌደሬሽኑ መላኩንም ገልጿል።
የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌደሬሽን በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የስልሳ አንድ የቦርድ አባላቱን ድምፅ እያሰባሰበ ነው።

The post ዲያስፖራውን ከመከፋፈል ለማዳን ብልህ ውሳኔ ያስፈልጋል – አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia: Federal Prosecutor Drops Charges Against Berhanu Nega, Jawar Mohammed, OMN and ESAT

By Mahlet Fasil

(Addis Standard) – Addis Abeba, May 28/2018 – Ethiopia has finally released Andargachew Tsige, the co-founder and secretary-general of Ginbot 7, Movement for Justice, Freedom and Democracy. in the same day the attorney general confirmed that active criminal charges against Dr. Berhanu Nega, leader of Ginbot 7 were dropped.

Andargachew was released this afternoon after speculations of his release gripped the country since yesterday. He is currently at his family’s house in Bole, Olympia area. The 63 years old father of three, Andargachew, a.k.a Andy, has been in Ethiopian prison for the last four years after Ethiopian security forces have kidnapped him from Sene’a airport in Yemen and renditioned him secretly to Ethiopia where he was already sentenced to death in 2009.

In similar development, the attorney general office confirmed this afternoon that criminal charges against against Berhanu Nega, leader of G7, as well as Jawar Mohammed, executive director of OMN media and a prominent Oromo activist, has been discontinued.

Dr. Berhanu and Jawar were the second and third defendants in absentia under the infamous criminal charges file under Dr. Merera Gudina, leader of the opposition Oromo Federalist Congress (OFC), who was released in March after his charges were also dropped.

The attorney general’s office has also said charges against two foreign based media organizations, OMN and ESAT were dropped. Both institutions were charged under the country’s repressive terrorism law

[…]

“ከአሁን ወዲህ ተገቢውን የህዝብ ድምጽ ሳያገኙ እዚህ ወንበር ላይ መቀመጥ አይቻልም”

የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር በወፍ በረር ተመርጦ የተተረጎመ ሀሳብ፤ ዴሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም፤ የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መንቀል ያስፈልጋል። ባህላችንም ዴሞክራሲን እንዲሰፋ የሚያግዝ ሳይሆን በተቃራኒው እንዲቀጭጭ የሚያደረግ ስለሆነ እሱ ላይም መስራት አለብን። እስረኛውን እንደወራጅ ወንዝ እየለቀቅን ያለነው እስርቤት ለመዝጋት እቅድ ስላለን ሳይሆን አዲስ የፖለቲካ አየር ለመፍጠር ስለምንፈልግ ነው። […] […]

ሃቀኛው መላኩ ፈንታ

መልከ ቀና ነው፤ ፀጉሩ እንደ መኸር ጤፍ ተኝቷል። ሲራመድ ይፈጥናል። ወደ ምኒሊክ ቤተመንግሥት እየገባ ነው። ገባ። “አቶ መለስ ሦስት ምርጫዎች አሉኝ!” ቀጠለ። አንድ ህግ ተክትዬ መሥራት፣ ሁለት እያስመሰልኩ መኖር፣ ሶስተኛ ሳልሰራ በሪፖርት መኖር! አቶ መለስ በምርጫው ተደንቀው “በህግ ስራ፤ ማንም ከህግ በታች ነው” አሉት። የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ንግግር ከራሱ እሳቤ ጋር ተጣጣመ። የሚኒስቴር የቤተሰብ መኪና አልቀበልም […] […]

በአዲስ አበባ፣ አውሮፓና አሜሪካ ለ“ዘመቻ ዓቢይ” የስውር ምልመላ ተጀምሯል!

ኃይሌ ገብረሥላሴ መልማይ መሆኑ ታወቀ የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዳላስ ሊያካሂድ ያሰበው ሰላሳ አምስተኛ የስፖርት ፌስቲቫል ከወዲሁ እጅግ ጥንቃቄ በሚያሻው ጉዳይ ተወጥሯል። የጎልጉል የመረጃ አቀባዮች እንዳሉት በአገር ውስጥ፣ በአሜሪካና በአውሮፓ የሕዝብ ግንኙነት የሚሠሩ ክፍሎች በምሥጢር እየተመለመሉ ነው። ኃይሌ ገብረሥላሴ አገር ውስጥ ሆኖ ይህንኑ የምልመላ ሥራ እየሠራ ነው። አነጋጋሪ የሆነው ይህንን ዘመቻ የሚያከናውኑት ክፍሎች ከጠቅላይ […] […]

Memorandum No. 7: PM Abiy, “Ethiopia Shall Rise!”

By Alemayehu G. Mariam Author’s Note: In this memorandum commentary, I reflect on a poem read by the late Ghanaian President Kwame Nkrumah at the inauguration of the Organization of African Unity (OAU) in 1963 in honor of Ethiopia. Nkrumah’s special poem extols Ethiopia’s natural beauty and bounty and the wisdom of its people. Nkrumah’s […]

The post Memorandum No. 7: PM Abiy, “Ethiopia Shall Rise!” appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

Hiber Radio Daily Ethiopian News May 28, 2018

Hiber Radio Daily Ethiopian News May 28, 2018

The post Hiber Radio Daily Ethiopian News May 28, 2018 appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

Ethiopia PM hints of visa-free entry for all Africans

The President invited all Africans to travel to Rwanda without visas, we will follow you very soon,” these are the words of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed during a state banquet for Paul Kagame last Friday. The idea as and when it is implemented will further open up Ethiopia to African visitors and help boost […]

The post Ethiopia PM hints of visa-free entry for all Africans appeared first on Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

[…]

ፌዴሬሽኑ (ESFNA) የጠ/ሚ/ሩን ጥሪ ሊያጸድቅ ነው

የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) በዚህ ዓመት ሰኔ ወር መጨረሻ በዳላስ ከተማ በሚያደርገው 35ኛው የስፖርትና የባህል በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ንግግር እንዲያደርጉ የቀረበለትን ጥሪ ሊያጸድቅ ነው። ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች ፌዴሬሽኑ ለጠ/ሚ/ሩ ስምና የገንዘብ መጠን ያልተጻፈበት ባዶ ቼክ ፈርሞ መስጠት የለበትም፤ ውሳኔው “አደገኛ ነው” ብለውታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ወደ ሥልጣን መንበሩ ከመጡ […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.