ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት በላይ የዘለቁ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይና በኃይማኖታዊ ድርሳናት ላይ የሚገኙ የስነጥበብ ትሩፋቶች አሏት።[…] […]
|
|||||||
ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት በላይ የዘለቁ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይና በኃይማኖታዊ ድርሳናት ላይ የሚገኙ የስነጥበብ ትሩፋቶች አሏት።[…] […] ህወሓትን ለመምራት ደብረጽዮን፣ ዓለም፣ ጌታቸውና ፈትለወርቅ ታጭተዋል እርስበርሱ ሲነታረክ የቆየው የህወሓት ግምገማ አባይ ወልዱን በማባረርና አዜብ መስፍንን በማገድ እርምጃ መውሰዱ ታውቋል። እነደብረጽዮን የሚመሩት የማጽዳት ዘመቻ በመለስ “ሌጋሲ” ላይ አብሮ እርምጃ ወስዷል። የመሪነቱን ቦታ ፈትለወርቅ፣ ደብረጽዮን፣ ጌታቸውና ዓለም እየተፎካከሩበት ነው ተብሏል። አፍቃሪ ህወሓትና የህወሓት ልሳን ከሆኑ የዜና ምንጮች በቀረበው መረጃ መሠረት ሰሞኑን በግምገማ እርስበርሱ ሊበላላ ደርሶ […] […] Truck assembly plant built by N.A Metal Industry and Engineering is a PLC, in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, was inaugurated. The assembly plant was constructed at an outlay of 250 million Birr and according to the shareholder and managing director of the company, Nebiyou Assefa, explained his firm would assemble trailers, semi-trailers, Sino Trucks and fuel tankers. […] (ኢሳት ዜና–ሕዳር 18/2010) በዚምባቡዌ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀን ብሔራዊ የወጣቶች ቀን ሆኖ እንዲከበር ታወጀ። ባለፈው ሳምንት ስልጣኑን የተረከቡት ኤመርሰን ናንጋግዋ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ከዚምባቡዌ መስራች መሪዎች አንዱ በመሆናቸው ክብር[…] […] ዩናይትድ ስቴትስ ኤችአይቪን ለመቆጣጠር ባደረገችው ጥረት ግዙፍ ውጤት ማስመዝገቧ ተገልጿል።[…] […] የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤው 16 እጩዎችን አወዳድሮ ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉን በፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነት መርጧታል። በምርጫው የክልል መንግሥት ተጽዕኖ አርፏል ሲሉ አንዳንዶች አስተያየት ሰጥቷል። ምርጫውን በቅርበት የተከታተለች[…] […] ባለፈው ሳምንት ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው የለቀቁት ሮበርት ሙጋቤ የልደት ቀናቸው ብሔራዊ በዓል ሆኖ አንዲከበር ተወስኖላቸዋል።[…] […] […] […] Around 45,000 people competed in Sunday’s race, including Olympic 5,000 meter champion Vivian Cheruiyot of Kenya and former world half-marathon champion Lornah Kiplagat of the Netherlands. The Great Ethiopian Run was started by the country’s distance-running great Haile Gebrselassie in 2001 and is the largest road race in Africa. […] |
News
Political Groups |