Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ስደተኛው የፊልም ባለሙያ

ገመዶ ጀማል ይባላል። ከቤተሰቦቹ ጋር ከሃገር ከተሰደዱ ቆይተዋል። በስደት ሀገር ባለበት በኦሮምኛ ቋንቋ ፊልሞችን አዘጋጅ ሆኖ የሚሰራው ገመዶ ጀማል ከቢቢሲ ጋር ያደረገውን ቆይታ ተከታተሉት።[…] […]

አዜብ መስፍን በቁም እስር ላይ ነች

የጉዞ ዕገዳ እንደ ተጣለባት ይነገራል ከሰሞኑ የህወሓት የሥልጣን ሽኩቻ ጋር በተያያዘ የነደብረጽዮን ቡድን አዜብ መስፍንን ከማንኛውም የፓርቲ ሥልጣን ካገዳት በኋላ በቁም እስር ላይ እንደምትገኝ ለጎልጉል የደረሰው መረጃ ያመለክታል። የጉዞ ዕገዳም ተጥሎባታል። ከህወሓት በተሰጠው መግለጫ ለመረዳት እንደሚቻለው የአዜብ ጉዳይ በዕገዳ ቆይቶ በቀጣይ የሚታይ ቢሆንም ዕገዳው በራሱ የቁም እስር እንደሆነ መረጃው ይጠቁማል። አዜብ የኤፈርት ዋና ኃላፊ እንደመሆኗ […] […]

የሳዑዲው ልዑል ሚተብ ቢን አብዱላህ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ “የሥምምነት ክፍያ” በመፈጸም ከእስር ተለቀቁ

የሳዑዲው ልዑል ሚተብ በፀረ-ሙስና ዘመቻው በቁጥጥር ስር ከዋሉትና በሃገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ተፅእኖ ካላቸው የንጉሳዊን ቤተሰብ አባላት አንዱ ናቸው። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሶስት ሳምንት በላይ በቁጥጥር ስር የነበሩት የሳዑዲው ልዑል ሚተብ[…] […]

“ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!” አዜብ መስፍን

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል። ሂስዋን አልውጥም ብላ ከመቀሌ እንደፈረጠጠች በዚያው ቀርታለች። መቼም “መለስ የሞተው አሁን ነው!” ሳትል አትቀርም በልብዋ። […] […]

ጊንጥ አና ጊንጠኞች! – ዳንኤል ክብረት

ሙኃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት – ብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡ ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ[…] […]

“ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” የኬኒያው ፕሬዚዳንት

“የቱንም ቋንቋ ብንናገርና ከየትኛውም ጎሳ ብንመጣ ህልማችን ለሁሉም ኬኒያውያን የምትመች የተባበረች አንዲት ሀገር መፍጠር ነው!” “ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” ዛሬ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ይህን ሲናገሩ[…] […]

    የኤርትራ ማዕድን አዉጪ ኩባንያ ክስ

ኤርትራ ዉስጥ ማዕድን የሚያወጣዉ ነብሱን የተባለ የካናዳ የማዕድን ኩባንያ ከኤርትራ መንግስት ጋር በመተባበር አስገድዶ በዝብዞናል የሚሉ ስድት ኤርትራዉያን ኩባንያዉን ከሰዋል[…] […]

የኬንያ ፕሬዝዳንት ቃለ መሃላ ፈጸሙ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ተቃዋሚው ራይላ ኦዲንጋ ግን ኬንያታ የተመረጡት ዝቅተኛ ቁጥር ባላቸው ድምጽ ሰጪዎች በመሆኑ በሚቀጥለው ወር ራሳቸው የፕሬዝዳንትነት ቃለመሃላ[…] […]

የጎንደር ዩኒቨርስቲ የሰራው ማሽን የተሳካ የእንቦጭ ነቀላ አደረጓል ።

የጎንደር ዩኒቨርስቲ የሰራው ማሽን በሙከራ ጊዜው የተሳካ የእንቦጭ ነቀላ አደረጓል ። ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሆነበት የእንቦጭ አረም ማሽን በይፋ ተመርቆ የሙከራ ስራ ጀመረ፡፡ በሰዓት 50 ኩንታል የእንቦጭ አረም[…] […]

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ፍርድ ቤቱ በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን “አክላቸው ወንድወሰን” በተባለ የፌስቡክ አድራሻ የዳኛ ስም ተጠቅሶ የተፃፈ የፍርድ ቤቱን[…] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.