Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ESAT DC Amharic News – 28 Sept 2017

[…] […]

በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ከስራቸው ተባረሩ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 18/2010) በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር በኤምባሲው ሰራተኞች ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ በመፈጸማቸው ከስራቸው መባረራቸው ታወቀ። በአዲስ አበባ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ሆነው በማገልገል ላይ የነበሩት አምባሳደር ኪም ሙንሁዋን የቀረበባቸውን የወሲባዊ[…] […]

በመንግሥት ላይ 904 ሚሊዮን ብር ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሰሱ

ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ተጠርጥረው በተከሰሱት በአነ አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል መዝገብ ላይ በተለያዩ ፕሮጀክቶች በመንግሥት ላይ 904 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ አቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ፡፡ ነገር ግን በአቶ በቀለ ባልቻ፣ አቶ[…] […]

  የትምሕርት ጥራት በአዳጊ አገሮች

በማደግ ላይ የሚገኙ ሐገራት መንግሥታት ሕፃናትና ወጣቶችን በገፍ ትምሕርት ቤት ማስገባታቸዉ “ትምሕርት ቤት ገብቶ ያልተማረ» ትዉልድን ከማፍራት በስተቀር ዕዉቀትን ለማስጨበት እንዳልጠቀመ ሁለት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አስታወቀ።[…] […]

እነ ኮሎኔል ደመቀ የደመቁበት የጎንደር መስቀል (ጌታቸው ሽፈራው )

እነ ኮሎኔል ደመቀ የደመቁበት የጎንደር መስቀል (ጌታቸው ሽፈራው ) ጎንደር መስቀልን ለየት ባለ መንገድ ከሚያከብሩ አካባቢዎች ቀዳሚው ነው። ከጥቂት አመታት በፊት ኢቲቪ የጎንደርን መስቀል አከባበር በልዩ ዝግጅት ያቀርብ የነበር ሲሆን[…] […]

የአፍሪካ ትልቁ የጥበብ ውጤቶች ማሳያ በኬፕ ታውን ተከፍቷል

ማሳያው በአፍሪካውያን እና ከአፍሪካ ውጭ በሚኖሩ የአህጉሪቱ ልጆች ስራዎች የተሞላ ነው።[…] […]

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ 2 ጭዋታዎች ተካሂደዋል፣ ይመልከቱ (ቪዲዮ)

Sport report about Champions League, 28 September 2017[…] […]

‘ዕውቀት ሳያገኙ ትምህርት ቤት መመላለስ’

በማደግ ላይ በሚገኙ በርካታ ሃገራት ውስጥ የሚገኙ ህፃናትና ታዳጊዎች ወደ ትምህርት ቤት የመሄድ ዕድልን ቢያገኙም፤ መሠረታዊ የትምህርት ክህሎትን በመቅሰም በኩል አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ።[…] […]

ESAT DC Amharic News – 27 Sep 2017

[…] […]

የመስቀል በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

የመስቀል በዓል ዛሬ በክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በደቡብ ክልል የተለያዩ ቦታዎች እና በትግራይ አዲግራት ለየት ባለ መልኩ እንደሚከበር ይታወቃል። ከትውልድ ስፍራቸው ውጭ የሚኖሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ የጉራጌ ተወላጆችም[…] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.