Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 19/2010) በጣና ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ። ውድድሩ በጠባብ ስታዲየም እንዲካሄድ የተወሰነ ሲሆን ወሳኔውም በኳስ ሜዳው[…] […]

የዓለም ዜና

[…] […]

የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል

የማዕከሉ ሃላፊዎች በዚህ ሳምንት ማዕከሉን ለጎበኙ ጋዜጠኖች እንደተናገሩት ህክምናውን ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ለማካሄድ በኩላሊት ንቅለ-ተከላ የሚሰማሩ ሐኪሞች በሀገር ውስጥ እየሰለጠኑ ነው።[…] […]

በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን። ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን። ድርጅታችን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥርት ያለ ህዝባዊና ብሄራዊ ዓላማ ይዞ የተመሰረተና እየታገለ ያለ[…] […]

Ambassador Michael Raynor arrives in Ethiopia

Addis Ababa, September 29, 2017 (FBC) – The newly appointed US Ambassador to Ethiopia, Michael Raynor, said he will do everything he can to strengthen the friendship between Ethiopia and his country. In recorded video message to the Ethiopian people introducing himself and his priorities as Ambassador, he said, “My focus will be on building […] […]

The 2019 U.S. Diversity Visa Lottery Program Registration Begins

The U.S. Embassy in Addis Ababa is pleased to announce that the 2019 Diversity Visa (DV) Program registration will open at 7:00pm locally (GMT +3) on Tuesday October 3, 2017 and will close at 7:00pm locally (GMT +3) on Tuesday November 7, 2017. Ethiopian citizens are among those eligible to participate. Each year the United States administers the Diversity Visa Immigrant Program […] […]

ብአዴን ቢታደስ! ( ጌታቸው ሽፈራው )

ብአዴን ቢታደስ! ( ጌታቸው ሽፈራው ) ትህነግ( ህወሃት) ገና ከመፈጠሯ ጀምሮ በርካታ የውስጠ ድርጅት ፈተናዎች አጋጥመዋታል። በተለይ የመጀመሪያዎቹ የሰፈር ጠቦች ነበሩ። ጎጠኝነት ስትበቅል የተጠናዎታት በሽታ ነው። ትህነግ ከደደቢት በርሃ ጀምሮ[…] […]

አለምነው መኮንን የበላይነቱን ያሳየበት የብአዴን ነገር!

አለምነው መኮንን የበላይነቱን ያሳየበት የብአዴን ነገር! Muluken Tesfaw : እነ አለምነው መኮነንና አጋጣሚውን በመጠቀም ወደ ሥልጣን የሚሮጠው አቶ ብናልፍ አንዷለም ተስፋየ ጌታቸውንና ሰማ ጥሩነህን ሲያብጠለጥሏቸው ሰነበቱ፡፡ እነ ሰማና ጌታቸው ዋና[…] […]

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ! ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት !( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ[…] […]

የ አይ ኤስ መሪ ባግዳዲ ድምፁ ተሰማ

የ አይ ኤስ መሪ አቡበከር አል ባግዳዲን በተመለከተ ብዙ መላምቶች እየተሰጠ ባለበት በአሁኑ ወቅት፤ በድረ-ገፅ የተለቀቀው የ45 ደቂቃ ድምፅ በህይወት ሊኖር እንደሚችል አመላካች ነው ተብሏል።[…] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.