Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስናመታሰራቸውን ይንገሩን (ክንፉ አሰፋ)

ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስናመታሰራቸውን ይንገሩን (ክንፉ አሰፋ)

የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን መዘዝ አድርገው ለዶ/ር ነገሪሌንጮ ሰጡዋቸው።

ኦቦ ነገሪ ሌንጮ 34 የመንግስት ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች

… […]

የኦሮሞ አክራሪዎችና እኛ #ግርማ_ካሳ

የተከበሩ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ ( የመርካቶ ልጅ፣ ኩሩ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ብሄረተኛ ) እንዲህ ብለው ጦመሩ፡

“እነዚህ ትምህርት ቤቶች (በአፋን ኦሮሞ የሚሰጡ) በጥራት ትምህርት ሊሠጡ የሚችሉት በኦሮሚያ መስተዳድር አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች በሙሉ እንዲሁም በፌዴራል መንግሰት …

[…]

Ethiopia: Anti-Corruption Crusade Continues, List of Suspected Public Officials and Investors Unveiled

Symbol of law and justice in the empty courtroom, law and justice concept.

Awramba Times (Addis Ababa) – The government of Ethiopia continued its anti-corruption campaign on Tuesday, announcing the arrest of 34 people consisting of Public officials, investors and brokers, all have been suspected of stealing nearly 1 billion Ethiopian birr (nearly 43.5 million USD)

The long list of suspects has now reached 36 and their names are now unveiled by a local amharic newspaper, Click here to read from the Reporter.

[…]

የተመሠከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች “መንግሥት እያስጨነቀን ነው” አሉ

ERCA

ዋዜማ ራዲዮ- በግብር ጉዳይ ላይ ‘ከደንበኞቻችሁ ጋር በማበር’ ሒሳብ ትሰውራላችሁ በሚል ተደጋጋሚ ማስፈራሪያ፣ ዛቻና ክስ እየቀረበባቸው እንደሆነ የተናገሩ የሒሳብ አዋቂ ባለሞያዎች መንግሥት ‘ታጋሽ በመሆኑ’ እንጂ በአንድ ጀንበር አፋፍሶ ሊያስራቸው እንደሚችል በመንግሥት ሹመኞች በተደጋጋሚ እየተነገራቸው እንደሆነ ለዋዜማ ገልጸዋል፡፡
በአገሪቱ በሕጋዊ መንገድ የሒሳብ ሥራ ፈቃድ ወስደው የሚሠሩት እነዚህ ባለሞያዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዋና ኦዲተርና በፋይናንስ ደኅንነት መሥሪያ ቤቶች በየጊዜው ‹‹እንመካከር›› በሚል እየተጠሩ ዛቻና ማስፈራሪያ እንደሚደርስባቸው ተናግረዋል፡፡ “የማትተባበሩን ከሆነ ፍቃዳችሁን መሠረዝ ብቻ ሳይሆን እስር ቤት ነው የምንወረውራችሁ” ተብለናል በተረጋጋ ሁኔታ ሥራችንን እንዳንሰራ እየተደረግን ነው›› ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል፡፡
ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ባለሞያዎች እንደሚናገሩት አንዳንድ ጊዜ የመንግሥት ሰዎች ‹‹ከገቢዎች ነው›› በሚል በግል ስልካችን ጭምር እየደወሉ ‹‹የደንበኞቻችንን ሕየወት የተመለከቱና ምስጢራዊ የሒሳብ ሰነዶችን እንድናቀብል፣ የሒሳብ ስወራ ያካሄዳሉ ተብለው የሚጠረጠሩ ድርጅቶችን የሚመለከቱ ተያያዥ መረጃዎችን ቅጂ በድብቅ እንድናመጣ ጫና እያደረገብን ነው ይላሉ፡፡ ‹‹እኛ የደንበኞቻችንን የሒሳብ መግለጫ በምስጢር የመያዝ ግዴታ አለብን፡፡ በሚመለከተው አካል አግባብ ባለው መንገድ ስንጠየቅ ደግሞ ሄዶ የማስረዳት ኃላፊነት አለብን፡፡ ተቀባይነት ያላቸው የሂሳብ አያያዝ መርሆችንና የኦዲት ስታንደርዶችን እስከተከተልን ድረስ የድርጅት ምስጢር አውጡ ብሎ ማስፈራራት ግን ከመንግሥት አይጠበቅም›› ይላሉ፡፡
“የሒሳብ ባለሞያ ማለት የደንበኛው የሒሳብ ጠበቃ ማለት ነው፡፡ ሕግ እስካልተላለፍን ድረስ ደንበኛችን ያልተገባ ግብር እንዳይከፍሉ መጠበቅ የኛ ድርሻ ነው፡፡ ይህ እንደወንጀል ለምን ይታያል?” ሲሉም ይጠይቃሉ፡፡
ብዙዎቹ አሁን በሥራ ላይ ያሉ የሒሳብ አዋቂዎች ቀደም ብለው በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ተቀጣሪ የነበሩ ከመሆኑ አንጻር በግል ፍቃድ አውጥተው መሥራት ሲጀምሩ ከቀድሞ ባልደረቦቻቸው የጥቅም ትስስር ፈጥረው እንደሚሆን ስለሚታመን ከፍተኛ ክትትል ይደረግባቸዋል፡፡ በተለይም መንግሥት አሁን በሥራ ላይ ያሉ የሒሳብ አዋቂዎች ገቢዎችና ጉምሩክ ዉስጥ ያለን የአሠራር ክፍተት በመጠቀም ግብር የመሰወር አቅም ፈጥረዋል፣ ለቀድሞ ባልደረቦቻቸው እጅ መንሻ በመስጠትም ደንበኞቻቸውን መክፈል ከሚገባቸው ግብር ነጻ ያደርጓቸዋል›› ብሎ በጽኑ ያምናል፡፡ ከፍተኛ ነጋዴዎችና የቢዝነስ ድርጅቶች የሒሳብ ሠራተኞችን ሲቀጥሩ ቀድሞ በገቢዎችና ጉምሩክ ዉስጥ ይሠሩ ለነበሩና ልምድ ላካበቱ ባለሞያዎች ቅድሚያ ይሰጣሉ፡፡
መንግሥት የሂሳብ አዋቂዎችን ብቻ ሳይሆን የትልልቅ ነጋዴዎችን ስልኮች በመጥለፍ የስለላ ስራ ይሰራል፡፡ አሁን በዋና አቃቢ ሕግ መሥሪያ ቤት፣ በፋይናንስ ደኅንነትና በገቢዎችና ጉምሩክ የሂሳብ ደኅንነቶች በኩል ስልካቸው ተጠልፎ 24 ሰዓት ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው ያሉ ከ200 በላይ ከፍተኛ ነጋዴዎች እንዳሉ እንሚያውቅ ለዋዜማ የተናገረ አንድ የቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ መሥሪያ ቤት ባልደረባ ‹‹የንግዱን ማኅበረሰብ በዚህ መንገድ አለቅጥ ማሸበር ዞሮ ዞሮ አገሪቱን ነው የሚጎዳው›› ይላል፡፡ በቅርቡ ወደ እስር ቤት ሊጋዙ የሚችሉና ስማቸው ጥቁር መዝገብ ላይ የሰፈረ ነጋዴዎች ስማቸውን ከጥቁር መዝገብ ለማስፋቅ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር እንደሚጠየቁ እንደሚያውቅ፣ ስማቸውን ካስፋቁ በኋላም ለተወሰኑ ቀናት ከአገር ወጥተው እንዲሰነብቱ እንደሚደረግ ለዋዜማ አብራርቷል፡፡
‹‹እውነት ለመናገር ፍትሀዊ አሰራር የለም፣ በተመሳሳይ ወንጀል ዉስጥ ያሉ ሰዎች ከፊሎቹ ሲታሰሩ ሌሎች ከገዢው ፓርቲ ጋር ባላቸው ቅርበት የተነሳ ብቻ ክስ እንዲቋረጥላቸው ይደረጋል፡፡ የንግዱ ማኅበረሰብ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመንግሥት ላይ እምነት እያጣ በመምጣቱ የአቅሙን ያህል በአገሪቱ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ እንኳ ይሸማቀቃል፡፡ ሰዎች ግብር ደስ እያላቸው እንዲከፍሉ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ዜጎችን መፍጠር መቆም አለበት››ሲል ሀሳቡን ያጠቃልላል፡፡
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለግል ኦዲተሮችና ለሂሳብ አዋቂዎች የሞያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የመስጠት፣ የማደስና የመሠረዝ ስልጣን ይዞ ቆይቷል፡፡ በአገሪቱ ከ600 በላይ የሂሳብ አዋቂዎችና የኦዲተር ሥራ የሚሰሩ ድርጅቶች ይገኛሉ፡፡ ለነዚህ ድርጅቶች የፍቃድ ማደስ ሥራ ከጥር 2007 ጀምሮ በአዋጅ ለተቋቋመው የኦዲቲንግና ሂሳብ ቦርድ ተላልፏል፡፡
ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ጋር ተከታታይ ስብሰባዎች ተከናውነዋል፡፡ የመሥሪያ ቤቱ የሕግ ማስከበር ዳይሬክቶሬት ባልደረባ ለተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎች እንደተናገሩት በ‹‹3ቱ የመ ሕጎች›› ካልሰራን እናንተን ከማሰር የሚመልሰን የለም ሲሉ መናገራቸው ተሰምቷል፡፡ የ ‹‹3ቱ መ›› ህጎች መማማር፣ መመካከርና መጠያየቅ ናቸው፡፡

The post የተመሠከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች “መንግሥት እያስጨነቀን ነው” አሉ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia Earned 104 Million USD from Meat, Honey, Wax, Fodder and Milk & Diary

In the just ended fiscal year, Ethiopia made 104 million USD from the export of meat, honey, wax, fodder products, and milk and dairy. This was disclosed by Ethiopian Meat & Dairy Industry Development Institute

[…]

ከደጋጎቹ ጠበቆች መካከል አንዱ ! = ስመጥር የሆኑት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ !

ከደጋጎቹ ጠበቆች መካከል አንዱ !

[ ስመጥር የሆኑት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ! አግባብ ያልሆነው የ1ዓመት ከ7 ወር የእግድ ጊዜያቸው አብቅቶ፤ ፍርድ ቤቶች በክረምት ሊዘጉ ከቀናት በፊት የጥብቅና ፍቃዳቸውን ለማግኝት ችሏል ]

የጥብቅና ሙያ በታማኝነት፣በቅንነትና በታታሪነት የሚከናወን የሕግ የሙያ …

[…]

Ethiopian President Dr. Mulatu Teshome Appoints 12 New Ambassadors to Different Countries

Ato Kassa Teklebrhan, current minister of federal affairs and pastoralist areas development, has been named among the list of the newly appointed ambassadors [Photo: Awramba Times]

Awramba Times (Addis Ababa) – President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Dr. Mulatu Teshome, has appointed twelve new ambassadors to different countries today.

According to the press statement sent to Awramba times today, the list of the newly appointed ambassadors includes minister of federal affairs and pastoralist development Kassa Teklebrhan, minister of education Dr. Shiferaw Teklemariam, former civil service minister Aster Mamo, special envoy to the prime minister, Amb. Berhane Gebrekirstos, commisioner of federal ethics and anti-corruption commision ato Ali Suleiman, chairman of Ethiopian election board Prof. Merga Bekana, President of the Addis Ababa university Prof. Admasu Tsegaye, special Assistant to the prime minister ato Ewnetu Bilata and others.

The newly appointed ambassadors will serve as plenipotentiaries in the country of their assignments, the statement said.

While announcing the appointment of the new ambassadors, President Dr. Mulatu has urged the newly appointed ambassadors to further deepen existing bilateral relationship with the respective countries.

The list of the newly appointed ambassadors includes Ambassador Berhane Gebrekirstos (R) and Ewnetu Bilata (L) both have been serving as a special envoy and a special assistant to the prime minister respectively [Photo: Awramba Time

[…]

ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስና መታሰራቸውን ይንገሩን!

የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን መዘዝ አድርገው ለዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ሰጡዋቸው። ኦቦ ነገሪ ሌንጮ 34 የመንግስት ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች በሙስና ተጠርጥረው መታሰራቸውን ለመገናኛ ብዙሃን ትናንት ምሽት አብስረዋል። እነማን እንደታሰሩ ግን አልገለጹም። ታሳሪዎቹን ሊያውቁዋቸው ስለማይችሉ ሊገልጹ እንደማይችሉ ግልጽ ነው። እንደወትሮው ተጽፎ የተሰጣቸውን ከማንበብ […] […]

የፌደራል አቃቤ ህግ የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ተቃወመ

የፌደራል አቃቤ ህግ የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ተቃወመ

(በጌታቸው ሺፈራው)

የፌደራል አቃቤ ህግ በእነ ጉርሜሳ አያና የክስ መዝገብ በሽብር ተከሶ በብይን ክሱ ወደ ወንጀለኛ መቅጫ የተቀየረለትን የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ተቃውሟል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ዛሬ ሀምሌ 19/2009 ዓ.ም …

[…]

ታላቁን ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እንዘክራቸው (ክፍል አንድ)

Source:: http://www.adebabay.com/2017/07/blog-post_25.html

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.